ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 2 weeks ago
✨إذا أردت أن يتغير كل شيء في حياتك فأحسن صلتك بالله.
በህይወትህ ውስጥ ያለው ሁሉም ነገር እንዲቀየር ከፈለክ ከአሏህ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምር!
https://t.me/AbuUweis
قيل لأحد : ما هي الشجاعة ؟
قال : صبر ساعة.
አንዱ ተጠየቀ፦ ጀግንነት ላንተ ምንድን ነው?
"የአንዲት ሰዓት ትዕግስት" ብሎ መለሰ።
ክብር ለሴት ልጅ !
➖ለመጀመሪያ ጊዜ ሀረም ሰፋሪ (የሰፈረ) ሴት ናት፤ እሷም:- ሀጀራ
➖በረሱል የመጀመሪያው አማኝ ሴት ናት፤ እሷም:- ኸዲጃ
➖በአሏህ መንገድ ውስጥ የፈሰሰው የመጀመሪያ ደም የሴት ልጅ ደም ነው፤ የሱመያ ኡሙ ዐማር ኣሉ ያሲር ደም
➖በቁርዓን ውስጥ ከረጃጅም ምዕራፎ ውስጥ በ 3ኛ ደረጃ ላይ ሚገኘው "የሴቶች ምዕራፍ" ተብሎ ሚታወቀው ነው።
➖ለሴቶች መልካም ሁኑ አደራችሁን (ረሱል ﷺ)
እንደ እስልምና ለሴት ልጅ ክብር የሰጣት ማን ነው?
✍አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis
?ትክክለኛ ተቅዋ የልብ ተቅዋ እንጂ የአካል ተቅዋ አይደለም።
ኢብኑል_ቀይ'ዪም
✍አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis
?አሏህ ከእርሱ ጋር የሆነ ሰው፤ ሁሉም ነገር ከእርሱ ጋር ነው። አሏህ ከእርሱ ጋር ያልሆነ ሰው ምንም ነገር ከእርሱ ጋር አይሆንም።
من کان الله معه فکل شيء معه, ومن لم يکن الله معه فلا شيء معه.
✍አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis
#يا أصحاب الدورة المباركة الطيبة
أتمنى لكم النجاح في الاختبار ۔
شرح منظومة القواعد الفقهية
تأليف
عثمان بن سند البصري المالكي
لفضيلة الشيخ
أ.د.عبدالسلام بن محمد الشويعر
https://t.me/AbuUweis
حب الكتاب وحب ألحان الغنا
في قلب عبد ليس يجتمعان
?የ "መትኑ-ድ-ዱረሪል በሂ-ይ-ያህ ፊ'ል መሳዒሊል ፊቅሂ-ይ-ያህ" ኪታብ ደርስ
?ደርስ ክፍል 27 :
✍የኪታቡ አዘጋጅ ፦ አል-ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐሊይ ቢን ሙሐመድ አሽ-ሸውካኒይ
?موضوع الدرس: ضابط الكفاءة ...
? አቅራቢ : አቡ ኡወይስ [ናፍ ኢብን ቃሲም]
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 2 weeks ago