ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 2 days ago
Last updated 2 weeks, 4 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
የየካ ክ/ከተማ ሙስሊም ወጣት ሊግ የዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበርን ጎበኘ!!!
አዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከ ለዉጡ ማግስት በተዋረድ ወጣት አመራሮችን በመሾም ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ለመስራት እቅድ የያዘ ሲሆን በዚህ መሰረት ከመዐከል በመነሳት በየክፍለ ከተማዉ የወጣት ሊግ መዋቅርን መዘርጋት ችሏል።
በዚህ መሰረት የየካ ክ/ከተማ ሙስሊም ወጣት ሊግ አመራሮች በክፍለከተማዉ ዉስጥ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘዉን ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር መጎብኘት ችሏል።
በጉብኝቱም የየካ ክ/ከተማ ሙስሊም ወጣት ሊግ እየሰራቸዉ በሚገኙ ስራዎች ዙሪያ ላይ ሰፋ ያለ ዉይይት ማድረግ የተቻለ ሲሆን ስለዳሩል አርቀምም ግንዛቤ ማስጨበጥ ተችሏል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 2 days ago
Last updated 2 weeks, 4 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago