ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid

Description
ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው

🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ
🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች
🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች


          💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 months, 2 weeks ago

ኢማንን ከመስማትና ከማውራት በዘለል
በምንችለው ያህል መተግበር መለማመድ

አሁን ሙስሊሞች ከገባንበት አረንቋ ለመውጣት ብቸኛው መፍትሄ በአላህ የእውነት መመካት

ምእራባዊያን ካሴሩብን ሴራ ለመዳንና ለማሸነፍ ብቸኛው መንገድ አላህን መያዝና መያዝ ወሳኝ መሆኑ

ወላእና በራእ (ወዳጅና ጠላት) ማድረግ በገንዘብ ሳይሆን የአላህን ድንበር በሚጠብቅና በሚተላለፍ ላይ በማድረግ መሆኑ …

ሀሙስከዙህር ሰሏት ቡኋላ
በቄራ ሰላም መስጂድ
በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
👉https://t.me/Qera_selam_mesjid

2 months, 2 weeks ago
**ረቡዕ ጥቅምት 20- 2017 ዓ.ል**

ረቡዕ  ጥቅምት 20- 2017 ዓ.ል
የማታ ዚክር ቀጥታ  በቄራ ሰላም መስጂድ ቴሌግራም ቻናል ላይ ከታች ባለው ሊንክ ቀጥታ ማድመጥ ይችላሉ ።
👇👇👇
https://t.me/Qera_selam_mesjid?livestream=5542ef62c51e2270b1

🕌🕌🕌
የቄራ መስጂድ ቴሌግራም ቻናልን
ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ
👇
ለወዳጆችዎም ሼር ያድርጉ

👉https://t.me/Qera_selam_mesjid

2 months, 2 weeks ago
**በቄራ ሰላም መስጅድ

በቄራ ሰላም መስጅድ
እንደተለመደው
ዛሬ ረቡዕ  ጥቅምት 20- 2017 ዓ.ል

ከዙሁር ሶላት ቡኃላ
በ ኡስታዝ አባስ ሰማን
🎙️የለውጥ ስሜት
በሚል ረዕስ የሚተላለፍ  ዳዕዋ ስላለ ኢንሻ አላህ ከዙሁር ሶላት ቡኋላ ትንሽ ጊዜ ስታችሁ ብትሰሙ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ።

🕌🕌🕌
የቄራ ሰላም መስጂድን የ ቴሌግራም ቻናል ሼር ብታደርጉ የአጅሩ ተቋዳሽ ትሆናላችሁ ።
https://t.me/Qera_selam_mesjid

4 months, 3 weeks ago

በዛሬ እለት የተደረጉው የህፃናት ልጆች ነፃ ምርመራ በተሳካ ሁኔታ በአላህ ሱ፡ወ ፍቃድ ተጠናቋል። በዚህም በግንባር ቀደምትነት ዶክተር መሀመድ ሚፍታ፤ የህፃናት ህክምና የጤና ባለሙያዎች ቡድን እንዲሁም የቄራ ሰላም መስጂድ አስተዳደር እና አጋሮች በአላህ ሱ፡ወ ስም እናመሰግናለን።

በቀጣይ ሳምንት እሁድ ፕሮግራሙ የሚቀጥል ሲሆን ማህበረሰባችን ይህንን እድል በቀጣይ ቀናቶች በመመዝገብ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ቄራ ሰላም መስጂድ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ

4 months, 3 weeks ago

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የሙባረክ (ጀናዛ እጥበት ካዲማችን) እህት ያረፈች ሲሆን ቀብር በኮልፌ ሙስሊም መቃብር የሚከናወን ይሆናል

ሰላተል ጀናዛም በዛው ሰፈር ኮልፌ መስጂድ የሚሰገድ ይሆናል

7 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ የፕሮግራማችን ተከታታዮች!

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ለተወሰኑ ሳምንታት ከሀገር ውጭ ስለሆኑ ለመጪዎቹ ጥቂት ሳምንታት ሀሙስ ሀሙስ የሚሰጡ ፕሮግራሞች የማይኖሩን ሲሆን

ሌሎች ከዙሁር ቡኋላ አንዲሁም ከመግሪብ እስከ ኢሻ የሚተላለፉ ሙሀደራዎች የሚቀጥሉ ይሆናል።

أسعد الله حياتكم بكل خير

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana