freedom

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 months ago
***" መንግስትን በሃይል ለመፈንቀል የሚደረግ ሙከራ …

" መንግስትን በሃይል ለመፈንቀል የሚደረግ ሙከራ የሚወገዝና ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን ይፋ አደርገናል " - አቶ ጌታቸው ረዳ

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ መስከረም 29/2017 ዓ.ም ከቢቢሲ FOCUS ON AFRICA ጋር ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር።

በዚህም ወቅት ፤ በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በውይይት የሚፈታበት መንገድ ዝግ እንዳልሆነ አመላክተዋል።

" ሆኖም በጊዚያዊ አስተዳደሩ ላይ እየተደረጉ ያሉ ህጋዊ ያልሆኑ ተግባራት / መንግስትን በኃል ለመፈቀል የሚደረግ ሙኩራ  የሚወገዙና ተጠያቂነት የሚስከትሉ መሆናቸው ህዝብ እንዲያውቃቸው ማድረጋችን ልክ ነው " ብለዋል።

" ሂደቱን ተከትሎ የተጠያቂነት አስራር ተግባራዊ እንደሚሆን ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ጉዳይ ነው " ሲሉ አክለዋል።

የትግራይ ህዝብ ችግሮች በተባባሱበት ወቅት ለምን አንድነታችሁ መጠበቅ አቃታችሁ ? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አቶ ጌታቸው " ይህ ትልቅ ወድቀት ነው ፤ እንደ ድርጅት እና ስራ አስፈፃሚ አባል የሆንኩበት ህወሓት ወድቀዋል ፤ ቢሆንም ጥቂት አመራሮች መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነት በመረዳት ለመፍታት ስንሞክር ቀላል የማይባል ፈተና እና እንቅፋት እየገጠመን ይገኛል " ብለዋል።

ከዚህ በመመለስ ግን ፈተናውን ለማለፍ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል። 

@my_oromia

3 months, 1 week ago
freedom
3 months, 1 week ago
freedom
3 months, 1 week ago
freedom
3 months, 1 week ago
በ 90ዎቹ ጊዜ በሁሉም የአፋን ኦሮሞ …

በ 90ዎቹ ጊዜ በሁሉም የአፋን ኦሮሞ ፊልሞች ላይ ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ሲተውን የምታውቁት አርቲስት ተሰማ ገለታ በ ደም ካንሰር ታሞ የእናንተን እርዳታ እየጠየቀ ይገኛል።

ለአፋን ኦሮሞ ፊልም እድገት የራሱን አስተዋጽኦ ያበረገተውን አርቲስ የFreedom ቤተሰቦች በቻላችሁት
ሁሉ አለውልህ እንድትሉት እንለምናለን 🙏

የባንክ ቁጥሩ
ንግድ ባንክ አካውንት :- 1000345360399 (tessema Galata )
@my_oromia

3 months, 1 week ago

አይ የትግራይ ህዝብ 😢

ወገባችሁን ጠበቅ አድርጉ እንግዲ
@my_oromia

3 months, 1 week ago

አይ አማራ ለኦሮሞ ያለውን ጥላቻ ለመግለፅ ምንም አይነት እድል አያመልጠውም🤣🤣🤣

አሁን ደግሞ መሬት መንቀጥቀጡን ከኢሬቻ ጋር አገናኛችሁት ? 😅
እንደውም ይመቸን መሬት የሚያንቀጠቅጥ ድንቅ ትውልድ ነን 💪 ምድረ ደናቁርት
@my_oromia

3 months, 1 week ago

ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ክፈቱ ስለ መሬት መንቀጥቀጡ ሰበር መረጃ
@my_oromia

3 months, 1 week ago

የመሬት ጥናት ተመራማሪ ባልሆንም ነገሮችን ሳገጣጥማቸው የሆነ ግምት ገመትኩ እናንተም ስለግምቴ ምን እንደምታስቡ ኮመንት አድርጉ ።

እንደምታውቁት መሀል ፊንፊኔ ላይ በጣም ብዙ ቦታ የፈላ ውሀ ይፈልቃል ። በቅርብ ጊዜ ሜክሲኮ የፈለቀውን ሙቅ ውሀ ብታዩ ዘውዲቱ ያለው ሙቅ ውሀ እንዲሁም በተለያየ ቦታ የሚፈልቁ የሞቁ ውሀዎችን ስታዩ ውሀዎቹን የሚያፈላቸው በ ፊንፊኔ መሬት ውስጥ የሚገኝ እሳተ ጎመራ ነው ብዬ እገምታለሁ እንደ አሁኑ አይነት መሬት መንቀጥቀጦችን ስታዩ ደግሞ ግምቱን ይባስ ያጠናክረዋል።

እናንተስ በፊንፊኔ መሬት ውስጥ ለወደፊት ፈንድቶ ሊወጣ የሚችል እሳተ ጎመራ ያለ ይመስላችዋል ?
@my_oromia

3 months, 1 week ago

በ አሁኑ ሰአት ቤተል አካባቢ እንዲሁም የካ አባዶ አካባቢ መሬት መንቀጥቀጥ ላይ ይገኛል። ህዝቡ ከ ኮንዶሚኒየሙ ወጥቶ ሜዳ ላይ ተቀምጧል።
@my_oromia

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana