FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Description
This is FBC's official Telegram channel.

For more updates please visit www.fanabc.com
Advertising
Tags
FBC
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

4 months, 3 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
4 months, 3 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
4 months, 3 weeks ago
ስፔን የአውሮፓ ዋንጫን አነሳች

ስፔን የአውሮፓ ዋንጫን አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን እንግሊዝን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአውሮፓ ዋንጫን ለ4ኛ ጊዜ አነሳች።

ለስፔን የማሸነፊያ ግቦቹን ኒኮ ዊሊያምስና ሚኬል ኦያርዛባል አስቆጥረዋል።

በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ለፍጻሜ የደረሱት ስፔንና እንግሊዝ ምሽት 4:00 ላይ 74 ሺህ 475 ተመልካች በሚያስተናግደው የበርሊን ኦሊምፒክ ስታዲየም ተጫውተዋል።

በዚህም በጀርመን አስተናጋጅነት ሲካሄድ በሰነበተው የአውሮፓ ዋንጫ ሁሉንም ጨዋታ በድል በመወጣት ለፍጻሜ የደረሰችው ስፔን ዋንጫውን ከፍ አድርጋለች።

ስፔን በግማሽ ፍጻሜው ፈረንሳይን፣ እንግሊዝ ኔዘርላንድን በተመሳሳይ 2 ለ 1 በማሸነፍ ነበር ለፍፃሜ የደረሱት።

ስፔንና እንግሊዝ በአውሮፓ ዋንጫ መድረክ ሲገናኙ የአሁኑ ለሶስተኛ ጊዜ ነው።

ጣልያን በፈረንጆቹ 1980 ባዘጋጀችው 6ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 2 ተገናኝተው ያደረጉት ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

እንግሊዝ በፈረንጆቹ 1996 ባሰናዳችው 10ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በሩብ ፍጻሜው አዘጋጇ ሀገር በመለያ ምት ስፔንን 4 ለ 2 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፋለች።

5 months ago
መቻልን ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት መላው ህዝብ …

መቻልን ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት መላው ህዝብ ተሳታፊ እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብን በገንዘብ ለመደገፍ ያለመ ቴሌቶን በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር)ን ጨምሮ የፌደራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ፣የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የስፖርት ቤተሰቦች ባለሀብቶች እንዲሁም ታዋቂ ግለሰቦች ታድመዋል። በዚሁ ጊዜ…

https://www.fanabc.com/archives/252742

5 months ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
5 months ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
5 months, 1 week ago
በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን 3 …

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ፣ አህመድ ረሺድ (በራስ ላይ) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም መቻል ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር ማጠናከር ችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ61 ነጥብ ሲመራ መቻል…

https://www.fanabc.com/archives/251839

5 months, 1 week ago
እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም …

እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ አስከፊ ጦርነት ይጠብቃታል – ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ከባድ አጸፋዊ እርምጃ ይጠብቃታል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች፡፡ ኢራን ይህንን ያለችው እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎችላይ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ ነኝ ማለቷን ተከትሎ ነው፡፡ በተመድ የኢራን ልዩ መልዕክተኛ እንዳሉት÷እስራኤል በሊባኖስ ግዛት ላይ የተሟላ ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ…

https://www.fanabc.com/archives/251833

5 months, 1 week ago
በአርባምንጭ ከተማ የፊፋንና ካፍን ደረጃ የጠበቀ …

በአርባምንጭ ከተማ የፊፋንና ካፍን ደረጃ የጠበቀ ስታዲየም ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፊፋን እና የካፍን ደረጃ የጠበቀ ስታዲየምና የሕዝብ በዓላት ማክበሪያ በአርባምንጭ ከተማ ሊገነባ ነው። “ሲሲሲሲ” የተሰኘው የቻይና ተቋራጭ እና “ስታድያ’ የምህንድስና ሥራዎች አማካሪ አክሲዮን ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጋር የአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም የግንባታ ውል ተፈራረመዋል። የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ አበራ በዚሁ…

https://www.fanabc.com/archives/251830

7 months, 1 week ago
ሐሰተኛ መረጃ

ሐሰተኛ መረጃ

ለመከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው።

የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ተቋሙ እንዲመለሱ ትዕዛዝ ስለመስጠት በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ያለው መረጃ ፍጹም ሐሰት ስለመሆኑ ተገልጿል።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago