ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹

Description
ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው

#ትምህርት_ሚኒስቴር ✅
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

6 days, 14 hours ago
ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹
6 days, 14 hours ago
ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹
6 days, 14 hours ago
ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹
2 months, 1 week ago
***☄️*****ለተማሪዎች እና ለሠራተኞች ታላቅ ቅናሽ** ***‼️***

☄️ለተማሪዎች እና ለሠራተኞች ታላቅ ቅናሽ ‼️

🔔 ጥሩ ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል? እንግዲያውስ 𝐖𝐄𝐋𝐋 ኮምፒውተር አለልዎት!

እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2022/23 ሞዴል ላፕቶፖች እና ኮምፒዩተሮችን ለጨረታም ሆነ ለግልዎ፣ የተለያዩ አዳዲስ ጌሚንግ እንዲሁም ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እናቀርባለን።

📍 አድራሻ፦ መገናኛ ከዘፍመሽ ዝቅ ብሎ 3ኤም ሲቲ ሞል / 3M City Mall 1ኛ ፎቅ ቁ. FL04 Well Computer

የሚፈልጉትን ላፕቶፕ ይምረጡ፦ https://t.me/welllaptop

🔥 የአንድ ዓመት ሙሉ ዋስትና

Call Us: @cr7_well

☎️ 0943847549 / 0910238672

2 months, 1 week ago
ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹
2 months, 1 week ago
2 months, 2 weeks ago
ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹
2 months, 2 weeks ago
[#TVTI](?q=%23TVTI)

#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተመዝግባችሁ አዲስ መደበኛ የማስተርስ ተማሪዎች የካቲት 12 እና 13/2016 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ብሏል።

በሌላ በኩል ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተመዘገቡ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች በየካቲት ወር መጨረሻ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል።

ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
#MoE

2 months, 2 weeks ago
ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹
2 months, 3 weeks ago
[**#Update**](?q=%23Update)

#Update

ከየካቲት 6-9/2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍ-ቃል (Password) ከስር በተገለፁት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

  1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል፣
  2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት፣
  3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፦

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍ-ቃል የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል።

ተፈታኞች የሞዴል ፈተና እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ እንዳለባችሁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
#MoE

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas