ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

Description
አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).
ለሀሳብ አስተያየት
@Haymanot_Darsema
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

2 months, 1 week ago

اللَّهُمَّ إِنِّى عَبْدُكَ، ابْنُ عَبْدِكَ، ابْنُ آمَتِكَ،
نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ، عَدْلُ فِي
قَضَاؤُكَ، اسْتَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَلَكَ، سَمَّيْتَ بِهِ
نَفْسَكَ أَوْعَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِّنْ خَلْقِكَ أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي
كِتَابِكَ أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ
اَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيْعَ قَلْبِيْ وَنُورَ صَدْرِى
وَجَلَاءَ حُزْنِي وَذَهَابَ هَمَّيْ

2 months, 2 weeks ago
ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።
2 months, 2 weeks ago
[من هي المرأة السلفع؟](https://t.me/muslimua)

من هي المرأة السلفع؟

➢ዑመር ኢብኑ ኸጧብ ረዲየላሁ ዓንሁ"ከሴቶች ሁሉ እጅግ አስጠሊታዋ
ሴት ሰልፈዕ_ የሆነችዋ ነች" አሉ

➢"ሰልፈዕ" ማለት በወንዶች ላይ በጣም ደፋር እና ሐያዕ የሌላት ነች! [{ኢብኑ አቢ ሸይባህ 32503 }]•|التَّفريغُ:
↷⇣?⇣↷

2 months, 2 weeks ago

?ልብ የሚነካው የመሀኗ ሴት ታሪክ?

የዛሬው ታሪክ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነው እህቶቼ ወንድሞቼ በደንብ አንብቡት
በተለይ ከአንድ በላይ ሚስት ያላችሁ አንቺም እህቴ ሁለተኛ  ሚስት ከዚያም በላይ የሆንሽው እህቴ ሆይ ኢንተቢሂ

? አሁን ወደታሪኩ

ባለታሪካችን እንዲህ ስትል ታሪኩዋን ትጀምራለች ባለቤቴ እና እኔ ከተጋባን አምስት አመታችን በጣም እንዋደዳለን በጣም ያከብረኛል ይንከባከበኛል እኔም በምችለው እሱን ለማስደሰት እጥራለሁ

ነገር ግን አንድ ነገር አለ እሱም ልጅ እስካሁን አልወለድንም በተደጋጋሚ ሞከርን ግን አላህ አልሰጠንም ።ችግሩ ያለው ከኔ ነው ያው ሀኪም ቤት ሂደን በምርመራው ውጤት ማለት ነው ።

ልጅ ባለመውለዴ ቤተሰቦቹ በጣም ይጠሉኛል ይቺን ፍታና ሌላ አግባ የልጅ ልጅ አሳዬኝ እያሉ ሁልጊዜ ይጨቀጭቁታል ።
እሱ ግን እኔን እንዳይሰማኝ በጣም ለስሜቴ ይጨነቃል አላህ ሁን ባለው ጊዜ ይሰጠናል እንታገስ ይለኛል ።
በእርግጥ አለመውለዴ ቢያስከፋኝም ግን ሁልጊዜ ጌታዬን እንዳመሰግን ከጎኔ ብርታቴ ይሆነኛል ውዱ ባለቤቴ

እንዲህ እንዲህ እያልን ስምንት አመት ሆነን እኔም የቤተሰቦቹ ግልምጫው ስድቡም አላስቀመጠኝ እሱም እዬደከመ መጣ
አንድ ቀን ቡና አፍልቼ እዬጠጣን ውዱ ባለቤቴ ቤተሰቦችህን ለማስደሰት አንተም አባት መሆን ስላለብህ ለምን ሁለተኛ አታገባም አልኩት እሱም በጣም ስለሚወደኝና ስለምወደው ይህንን ማለቴን በፍፁም ማመን አቃተው
ያው በእርግጥ እሱ በጣም የልጅ ጉጉት አለው በጣም አባት መሆን ይፈልጋል ግን ከኔ ሌላ ማግባት የሚለውን አንስቶ አያውቅም ።

እኔም ግድ ሆኖብኝጅ በፍፁም ባሌን ሌላ ሴት እንዲትጋራኝ አልፈልግም ሴት አይደለሁ እቀናለሁ

ባለቤቴ ሀሳቤን ለመቀበል ቀናቶች ወሰዱበት እኔም ደጋግሜ ጠዬኩት በመጨረሻም ተስማማ ።

የዳርኩትም እኔ ነበርኩ ደግሼ ።አወ ባሌን ቆሜ ደግሼ ዳርኩት
ለእኔ የእሱን ደስታ ከማዬት በላይት የሚያስደስተኝ የለም ።
ከኔ ያጣውን ልጅ እንዳገኝ ሰበብ መሆን ፈለኩ አልሀምዱሊላህ ተሳካልኝ

የራሳችን ቤት አለን እናም እኔ የራሳችን ቤት ሆንኩ እሱ ደሞ እራቅ ወዳለ ሰፈር ነበር የተከራዬው ።
ከተጋቡ አልቆዩም አረገዘች ያኔ የነበረን ደስታ በሂወቴ ተደስቼ አላውቅም የባሌ ልጅ የኔም ልጅ ነው የባሌ ደስታ የራሴ ደስታ ነው ።

ከባሌ ሚስት ጋ ጥሩ ግንኙነት ነበረን
በጣም እንዋደዳለን አማረኝ ያለችውን ሁሉ በቻልኩት እሰራለሁ እሷም እንደኔ እንደምትወደኝ አምናለሁ ።

እርግዝናው ውዬገፋ ወደመውለጃዋ ተቃረበች  ስትወልድም እኔ በደንብ እንደማርሳት ብነግራትም እናቴ ቤት ነው የምወልደው ብላ ሄደች ።

ወልዳ ከመጣች ወዲህ ግን ተቀዬረች በፊት የማውቃት አልሆንልኝ አለች ።
አንዳንደዬማ ጎዶሎነቴን ወጋ ታደርገኝ ጀመር እኔም በጣም ደነገጥኩ እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይቀዬራል ብዬ  ልገምት ።

እኔም ምን ሁነሽ ነው ሳላውቅ ያስከፋሁሽ ነገር ካለ ንገሪኝ ስላት ጥሩም መልስ አትሰጥም

ግን ባለቤቴ ይህንን አያውቅም ከእሱጋ ሰላም ነኝ እሱ የልጅ አባት መሆኑ ቢያስደስተውም ግን የእኔ ስሜት እንዳይነካ ይጠነቀቃል

በዚህ ሁኔታ እያለን ግን በእሷና በኔ መካከል ክፍተቶች መፈጠር ጀመሩ ።
ሁለተኛ ልጇን አረገዘን እንደበፊቱ ባይሆንም የሚያምራትን ማቅረብ ጀመርኩ  ሁለተኛ ልጇንም በሰላም ወለደች አልሀምዱሊላህ

ሁለተኛውን ልጅ ከወለደች ቡሀላ ፍፁም የማላውቃት ሴት ሆነች በሆነው ባልሆነው መበሳጨት ጀመረች አለሙውለዴን ትነግረኝ ጀመር አንቺ ያልሰጠሽውን ይሄው እኔ ሶስት አመት ሳይሞላኝ የሁለት ልጆች አባት አደረኩት ትለኛለች

ባለቤቴንም ብዙ ነገር ትለዋለች
አልፋም እንዲፈታኝ ሁሉ ታግባባዋለች

እንዴትስ እኛ ከልጅ  ጋር ኪራይ ቤት አስቀምጠህ እሷን እዛ በራስህ ቤት  ታኖራለህ እያለች ጥዋት ማታ  ትወጋዋለች

እኔምጋ መታ በግልፅ እኔ ልጆቼ በኪራይ ቤት እንዳዲጉ አልፈልግም ስለዚህ አንቺ ቤቱን ልቀቂልን ብቻሽን ስለሆንሽ እኛ ያለንበት ኪራይ ቤት ግቢ ብላ በግልፅ ፊቴ ነገረችኝ

ማመን አቃተኝ እሱም ስለሞላችው ሀሳቧን ተስማማ --------

ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻ አላህ

2 months, 2 weeks ago

ሌሎች ጉዳይ ላይ ይሁን ብለን ችለን እየኖርን ለምን ትዳር ሲሆን ሁሉ ካልተሟላ እንላለን ? አለ ኡስታዝ እዉነቱ ነዉ ! አሁን ስደት ላይ ሁሉ ሞልቶልን አይደለም ብዙ የጎደሉ የሚያስከፎን አሉ እሰዉ ቤት ግን ይሁን ብለን እንኖራለን ! ታድያ ለራሳችን ቤት ችለን መኖር እንደት አቃተን ? ተዉጅ ሴቶችዬ ሆይ አስቡበት በዉሀ ፈሰሰ ቤታችሁ አታፍርሱ ችላችሁ ኑሩ በሂደት ሁሉም ይሟላል ሁሉም ይስተካከላል ።ጠንካራ ሁኑ

2 months, 2 weeks ago

~ ትዳር ውስጥ ከመግባት በፊት !ትዳር ምንድነው የሚለውን ማወቅ እና አርቆ ማሰብ ለትዳር መስተካከል ዋና መሠረትነው።

2 months, 3 weeks ago

በወንድ ልጅ በደል ምክንያት
የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች
በሚራመደው እርምጃ ልክ
መላኢኮች ይረግሙታል ።
[ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ]
ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅን ከማስለቀስ ተጠንቀቅ
❗️**

2 months, 3 weeks ago

#አጂብ_የአንዳንድ_እህቶች_ነገር……

#ሴትየዋ_እንዲህ_ብላ_ትጠይቃለች

"የተከበሩ ሸይህ በቅርቡ ነበር ያገባሁት። ያገባሁት ሰውዬ ዘንድ እድሜው አንድ አመት የኾነ ህፃን ልጅ አለው። ህፃኑ እናቱን በምትወልደው ጊዜ ነበር የሞተችው። እኔም አሁን አርግዣለሁ። የሰውየውን ልጅ ከምወልደው ልጄ ጋ እንዲኾን አልፈልግም። እና ባለቤቴን ከሞተችዋ ሚስቱ የወለደውን ልጅ "ወላጅ አልባ ህፃናት" ለሚያሳድጉ ድርጅቶች ቢያስረክበው የሚከለክለው ነገር ይኖራልን"

#ሼይኹ_የሚከተለውን_መለሱላት

?"የተከበርሽው እህታችን ሆይ እስኪ ቲንሽ ጊዜ ተረጋጊ። ምክንያቱም አንቺም ያረገዝሽውን በምትወልጅበት ጊዜ ሞተሽ ያንቺንም የዛኛውንም ልጅ ይዛ የምታሳድግ ሷሊሕ የኾነች ሴት ሊያገባ ይችላል"

#አንዳንድ_ሴቶች_ግን_አላህ_ሂዳያ_ይስጣቸው

2 months, 3 weeks ago

??????????????

??????? ባለቤቶች

??????????? በአጭር ግዜ ተደራሽነቱ ይሰፋ ዘንደ

የ ቻናላችሁን ሊንክ በውስጥ መስመር ላኩልኝ

? ማሳሰበያ ከ 1️⃣2️⃣0️⃣0️⃣ በታች ቁጥር ያለው አልቀበልም

@twhidfirst1
@twhidfirst1

3 months ago

??ከሰዎች ምንም አንጠብቅም።
አይተነዋል   በሰላምታ የዘረጋነዉን   ፍች በጥላቻ ጠምዘዉታል   ለሰርግ ያጨናቼዉ ሰዎች  ለለቅሶ ሞሽረዉናል። ከሰዎችምንም አንጠብቅም ።     ቀልባችንንም ሰባብረዉት ይሆናል   ነገር ግን« ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን»  ቁረይሾች   ብዙ በማለት  አዛ አድርገዋቼዋል።  እብድ  ደጋሚ  ጠንቋይ እያሉ ሲሰድቧቼዉ አላህ ሱብሀነወታአላህ ቁርአን አዉርዶ  እንዲህ ነበር ያላቼዉ ።

{ وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَۖ )
አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መኾኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ اَ۬لسَّٰجِدِينَۖ)
ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ اَ۬لْيَقِينُۖ )
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
[Surah Al-Ḥijr: 97-99]

ችግሮቻችን  መከራዎች ሲበዙ ሀዘኖች ሲደራረቡ  ወደ አላህ ጠጋ።  ያኔ ነዉ መፍትሄዉ ።።።።።

=
https://t.me/asselfya

?https://t.me/UmuNuhBintdarsema

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago