Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

Description
የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን

ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

4 months, 1 week ago

ፋርማሲስት ከነ ላይሰንስ እንፈልጋለን!

※ የስራ ቦታ፦ ቦሌ ቡልቡላ(40/60 ኮንዶሚንየም)
※ ክፋያ፦ በስምምነት
※ የስራ ልምድ፦ 3 አመት እና ከዛ በላይ
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1

ለማመልከት፦ 0923212898

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

4 months, 1 week ago

New Hope Academy (URGENT Vacancy )

Position: School Nurse

Qualifications:
- Bachelor’s degree in Nursing, or a related field.
- Fluency in Spoken English
- Strong communication and interpersonal skills.
- Ability to motivate and engage students

Job descriptions
_Provide direct nursing care to students, including assessment and treatment
- Educate students, staff, and parents on health-related topics, including nutrition, hygiene, and disease prevention.
-Respond to medical emergencies, administer first aid, and maintain emergency protocols.
Maintain accurate health records for students, including immunization status and health screenings.
-  Work with teachers, administrators, and parents to support the health and well-being of students.

Sex-  Female
Location - Torhayeloch and Welete

Salary: Negotiable

To apply, please send your CV and cover letter: via telegram @Newhopeschoolseth

For additional information  call us at +251113836474
+251922821695

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

4 months, 1 week ago

ፋርማሲስት ከነ ላይሰንስ እንፈልጋለን!

※ የስራ ቦታ፦ ቃሊቲ
※ ክፋያ፦ በስምምነት
※ የስራ ልምድ፦ 3 አመት እና ከዛ በላይ

ለማመልከት፦ 0909349094

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

4 months, 2 weeks ago

Alfewz Specialty Center wants to hire the following professionals As Soon As Possible

Possible:
1.Front Medical Reception Officer
※ BA Degree in Health related or marketing or any related field
※ 3 years experience
※ Ability to fast communication and computer skills
※Fluent English Speaking and other Languages is prefered.
※ Place of Work: Betel

2.Laboratory Techonologist
※ Degree or Diploma in Medical ※ Laboratory Technology
※ 3 years experiences
※ Place of Work: Bole

How to Apply
All qualified Applicants can send their documents in one pdf to 0910014537 As soon As possible

#Note We will interview first coming Applications Immediately.

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

4 months, 2 weeks ago

የልዩ ፍላጎት ት/ት ክፍል አስተባባሪ እንፈልጋለን!

መስፈርቶች፦
※ ከልዩ ፍላጎት ጋር በተያያዘ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
※ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
※ ኢስላማዊ አለባበስ እና መልካም ሥነ ምግባር ያላት
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ ፆታ፦ ሴት

ለበለጠ መረጃ፦ 0912285709

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

4 months, 2 weeks ago

ኡስታዛ እንፈልጋለን!

※ አይነት:- ቤት ለቤት ቂርዓት
※ ቦታ፦  ለቡ ጤና ጣቢያ
※ ቀን:- በሳምንት 5 ቀን
※ ቆይታ፦ ለ 1:30 ሰዓት
※ ደመወዝ:- በስምምነት
※ ፆታ:- ሴት ኡስታዛ

መስፈርት፦
ቤት ለቤት አስቀርታ የምታውቅ
ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የምትችል
ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘች
ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ

ለማመልከት፦ 0977909292

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

7 months, 1 week ago

ቤተሰቦች ቻሌንጁ ለእናንተው ነው። ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን ሁላችንም ይጠቅማቸዋል ብለን ለምናስባቸው ሰዎች እናድርስ!

በርቱ!

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

7 months, 1 week ago

Professional need: OBGYN specialist

Gender: Female

Location:  Dredawa

Minimum Experience: 2yrs

Salary: Attractive

Contact: @Haabbu

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

7 months, 1 week ago

ዶ/ር አሊያ ዲያግኖሲስ ኢሜጂንግ ሴንተር

የስራ መደብ:-ካሸር

※ የት/ት ደረጃ:- አካውንቲንግ
※ የስራ ልምድ:- አንድ አመት
※ ፆታ:- ሴት
※ ብዛት:- 1
※ ደሞዝ:- በስምምነት

ቀልጣፋና ታማኝ እንዲሁም ደንበኞችን በጥሩ ስነ ምግባር የምታስተናግድ
ለስራው ቅርብ የሆነች ብትሆን ይመረጣል

አድራሻ:- ልደታ ባልቻ ሆስፒታል አከባቢ ፍሊንት ስቶን ህንፃ ጎን

ስልክ:- +251907111333

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም? t.me/HalalJobsEth

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana