Fivegates

Description
ደስታ፣ አሸናፊነት እና ስኬት አዕምሮ አላቸው!
አዕምሮአችን ትልቁ ሀብታችን ነው!

ሊያውቁት የሚገባ ውጤታማ የደስታ፣ አሸናፊነትና ስኬትማነት መንገድ! ጠንካራ አዕምሮ፣ የላቀ ልምድና ባህሪ ወርቃማ የህይወት ክህሎቶች በአንድ ስፍራ!
+251955424279
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

4 months, 3 weeks ago
ዛሬ 21/12/2016

ዛሬ 21/12/2016
5:30 ላይ
ከሀራምቤ ራዲዮ ጋር ያደረግንውን ቆይታ ይከታተሉን ዘንድ ተጋብዘዋል
#በችግሮቻችን ምንጭ ላይ እንስራ
#mindthemind
#ለሚያስበውእናስብ
#mindlifestyle
#mindinfluence

4 months, 3 weeks ago
Fivegates
4 months, 3 weeks ago
stress(ጫና፣ ጭንቀት)እና የወንጀል መበራከት***🤔***

stress(ጫና፣ ጭንቀት)እና የወንጀል መበራከት🤔
የችግሮችን ምንጭ ካልቀየርን ነገሮችን በቋሚነት አንቀይርም።
ያለ ዕረፍት የምናያቸውና የምንሰማቸው ወንጀሎች መነሻ ምንጫቸው ብዙ ቢሆንም ጭንቀት(ጫና) አንዱ እንደሆነ ጥናቶች አረጋግጠዋል። በተለያየ ምክንያት ጫና(ጭንቀት)  ያጋጠማቸው ሰዎች ቶሎ የመናደድ፣ ፍትሐዊ ያለመሆንና ከመጠን በላይ መጣደፍ(መቻኮል) ይታይባቸዋል።
ጫናን(ጭንቀትን) በማስተዳደር  (stress management )  ወንጀልን የመቀነስ ስራ መስራት ያስፈልገናል።
#mindthemind

6 months, 1 week ago

የሰላም ገበታ (በትርታ 97.6 ኤፍ ኤም) እጅግ እናመሰግናለን
የለውጥ ሰነልቦናን(psychology of change) በቴሌግራም ለአራት ተከታታይ ዕሮብ ስናደርገው የነበረ ርዕሰ ጉዳይን በተመለከተ ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል!
በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ዘወትር ዕሮብ ከ2:30-3:30 በቴሌግራም ቻነላችን ይቀላቀሉን!ተጨባጭ ለውጥን ይገናኙ!
#mindthemind
#fivegates

7 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana