በኩረ አበው

Description
@Bekur
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 months, 3 weeks ago
በኩረ አበው
3 months, 3 weeks ago
በኩረ አበው
1 year, 6 months ago

"ሰይጣን የማይነካው ዕቃ "

በአንድ ሐገር ድንገት የአንድ" ጠንቋይ ዝና ከዳር ዳር ተሰማ ። ሰውዬው የማያሳየው ምትሐት የለም። አንበሳ ላለ አንበሳ፣ ነብር ላለ ነብር፣ የሞተ ዘመዴን ላለ የሞተ ዘመዱን፣ የጠፋብኝን ዕቃ ከቤት ፈልገህ አምጣልኝ ላለ ዕቃውን ያመጣለታል።  እንደሚታወቀው አጋንንት ከክብራቸው የተዋረዱ መላእክት ናቸው። መላእክት ደግሞ በፈለጉት ሁኔታ መገለጥ ይችላሉ። ይህ ጠንቋይ የሚሰጣቸውን ገጸ ባሕርይ ተቀብለው አንዴ አንበሳ፣ አንዴ ነብር፣ አንዴ ሰው እየሆኑ የሚተውኑት እንግዲህ አጋንንቱ ነበሩ።
      የበዚህ ጠንቋይ ዝና  ወደ ንጉሱ ደረሰ። ንጉሱ ደግሞ ክርስቲያን ቢሆንም ከመጸሐፍ ቅዱስ ይልቅ እንዲህ ያለ ተአምር እዚህ ቦታ ተፈጸመ ሲባል ለማየተት የሚሮጥ ሰው ነበር። ተአምር የሚወድ ሰው ደግሞ ክርስቲያንም ቢሆን ሰይጣን በሚሰራው ምትሐት መታለሉ የማይቀር ነው። ስለዚህ ይህ ንጉስ የተማረውን መጽሐፍ ቅዱስ ዘንግቶ በጠንቋዩ ምትሐት አመነ።
        ይህንን የሰሙ የንጉሱ ንስሐ አባት ነገሩን ሰምተው ወደ ቤተ መንግሥት ሲሮጡ ደረሱ። ሲደርሱ ንጉሡ ከቁም ነገር አልቆጠራቸውም። እሱ የጠንቋይ ትርዒት ማየት ቀጠለ።
  "እስቲ አሁን ደግሞ እእእ ነጭ ፈረስ አምጣልኝ"  ማለቱን ቀጠለ
በነገሩ ያዘኑት "ኧረ ንጉሥ ሆይ ይተዉ፡ ይህ እኮ የሰይጣን ምትሐት ነው "
ብለው ሊያስረዱት ሲሉ በቁጣ አስቆማቸው።
ተአምር የሚከተል ሰው መቼስ ቢነግሩት አይሰማም። ጭራሽ እንዲያው ለንስሐ አባቱ እንዲህ አላቸው።
      " የሰይጣን ስራ ነው አትበሉ፤ ቅናት ነው ይኼማ,,,,  ይልቅ እርስዎም የሚፈልጉትን ነገር ይጠይቁት ያምጣልዎት!"አላቸው።
          ጠንቋዩ «የፈለጉትን ላምጣልውት,,,,,ምን ይፈልጋሉ,,,, " የሞተ ዘመድ አለዎት,,,,,  ወይስ ከቤትዎ,,,, » አላቸው በኩራት።
         ካህኑ ውስጣቸው በመንፈሳዊ ቅናት ተቃጠለ። « እንግዲያውስ የፈለኩትን ማምጣት ከቻልህ ወደ ቤተ መቅደስ ሔደህ ልብሰ ተክህኖዬ ውስጥ መስቀል አለ እርሱን ይዘህልኝ ና » አሉት።
       ይህን ግዜ ጠንቋዩ ገና ድግምቱን ሲጀምር አጋንንቱ  እላዩ ላይ ሰፍረው ጣሉት።
በካህኑ ፊት ወደቀ። ሰይጣን ምንም ነገር  ማምጣት ይችል ይሆናል። መስቀሉን ግን ማምጣት አይችልም። አባቶቻችን ሰይጣን እንኳን መስቀል ቀርቶ መስቀለኛ መንገድም አይወድም ይላሉ።
       የጌታችን ቅዱስ መስቀል ሆይ ቅዱስ ዳዊት እንዳለ «ብከ ንወግዖሙ ለኩሎሙ ጸርነ» 
«በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን!

ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

3 years, 11 months ago

‹‹ሊቃውንትን ጠይቅ ያስታውቁህማል፤ አባትህን ጠይቅ ይነግርሃል፡፡››
(ተሰአሎ ለአቡከ ወይነግረከ፤ ወለሊቃውንቲከ ይዜንዉከ፡፡›› /ዘዳ. ፴፪፥፯/)
....... @Bekurk

4 years, 1 month ago

❤️ብሂለ አበዉ❤️
ወንድሞች ሆይ ክፉ ሰዎች በዚህ ዓለም በተድላ በደስታ ሲኖሩ አይተን በተድላ በደስታ የሚያኖራቸዉ ምግባራቸዉን ቢወድላቸዉ አይደለምን ብሎ ማለት እንዳይገባ በጎ ሰዎች በዚህ ዓለም በመከራ ሲኖሩ አይተን በመከራ የሚያኖራቸዉ ሃይማኖታቸዉን ምግባራቸዉን ባይወድላቸዉ አይደለምን ብለን ልቦናችን ተስፋ እንዳይቆርጥ መሆን ይገባል። በጎዉም ሆነ ክፉዉ ምግባር ዋጋ ከዚህ ዓለም አይደለምና።

|ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ|

#ትምሕርት_ክፍሎች

4 years, 3 months ago

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
?ብሒለ አበዉ

የኃጢአት መጀመሪያና መንደርደሪያው ግዴለሽነት/አለመጠንቀቅ/ነው።
አባ ጴሜን
መርከብ ያለ ሚስማር ሊሠራ እንደማይችል ሁሉ ድኅነትም ያለ ትሕትና ሊገኝ አይችልም።
ቅድስት ሰንቀሊጣ
ጸሎት ገንዘብ ሊያስገኝ ይችላል፤
ገንዘብ ግን ጸሎትን ሊያመጣ አይችልም።
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
እግዚአብሔር ጸሎትህን እንዳይፀየፍብህ ሌሎችን አትጸየፍ።
ቅዱስ እንጦንስ

@Bekurk

4 years, 5 months ago

ህሊናችሁ ወደ ላይ ይሁን ልቡናችሁ በሰማይ ይኑር የምትቆሙበት ዕወቁ
የጽድቅንም ቃል ስሙ በጎ ነገርንም አድምጡ
@Bekurk

4 years, 6 months ago

ፍቅር በጭራሽ ፣ ማንንም አይነቅፍም ፣ ማንንም አያወግዝም ፣
ለማንም አይሰጥም ፣ ለማንም ለማንም አያንቀላፋም ፣ እምነትም
ይሁን ክህደት ወይም እንግዳ ወይም ኃጢአት ወይም
አመንዝራም ቢሆን ወይም ምንም ዓይነት ርኩሰት ሳይሆን
ይልቁን በትክክል ኃጢአተኞች ፣ እና በትክክል የምትወዳትን
ደካማ እና ቸልተኛ ነፍስ ተጨማሪ ... ኃጢአተኛውን የጠራውን ፣
ከእነርሱም ጋር የበላው እና የጠጣውን ክርስቶስን መምሰል ፡፡

አባ አሞን
@Bekurk

4 years, 6 months ago

"ይኽቺን ቤተክርስቲያን አብ ቀድሞ ሠራት፤ ይኽቺን ቤት ወልድ አነጻት፤ መንፈስ ቅዱስም ፈጸማት! ወደርሷ (ቤተ ክርስቲያን) ገስግሱ የእግዚአብሔር ኃይል በርሷ ላይ አለና፡፡"
ቅዱስ ያሬድ
@Bekurk

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana