ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 4 months, 1 week ago
Last updated 4 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months ago
🟢የማይበገር ፅናት
🔊አሸይኽ ሀሰን ገላው
(አላህ ይጠብቃቸው)
👉ከጀግኖች የፅናት ታሪክ
👉በታሰሩበት የገጠማቸው አስገራሚ ጉዳይ
👉በሀገራችን ስንት አይነት ፈተና ሲፈራረቅ የፀኑ ጀግና‼️
👉ሙመይዓዎችን ከኢኽዋን ጋር እንዳይደመሩና በፅናት እንዲታገሉ መክረዋቸው ነበር። አልሰማ ብለው ይሀው የደረሱበት ደረሱ።
"ይህች የሰለፊየህ ደዕዋ ከእጃችሁ ትወጣለች ።" ብለዋቸው ነበር ያሉት ሆነ::
ሰዎች ሆይ:
ጀግና ኡለማዎችን እወቁ ተጠቀሙባቸውም‼️
ህዝቡን ከሱና ኡለማዎች ከሚቆርጡ ሽፍቶችም ተጠንቀቁ።
🕌 🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም
በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ ጥር 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::
ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን መሻይኾችና ኡስታዞች የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::
➡️ ቦታ
በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::
የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች
■ በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:
↪️ አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)
بعنوان :- وقفات مع سورة نوح
ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር
↪️ አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)
دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ
🕌 አሸይኽ ሁሰይን ከረም
(ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር
↪️አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)
بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام
የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ
↪️ አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)
بعنوان :- مجمع الشرك
የሺርክ መናሀሪያዎች
↪️ አሸይኽ ሁሰይን ሙሐመድ አስልጢይ (ከአዲስ አበባ)
بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله
ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ
↪️ አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك
የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)
↪️ አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)
إن هذا الدين أمانة عظيمة
ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)
🛜 አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት
📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል
በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ ይደመጣሉ::
🕌እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።
ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::
👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️
📲+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021
ከላይ በመግቢያው ያለው ንግግር ሰብቀል ሊሳን ነዉ። በዚኛው ይስተካከል
የአላህ መልዕክተኛ ረሡል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦
❝ከሰዎች የተመሳሰለ እሱ ከነርሱ ነው።
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድየኹለፋኡ ራሽዲን መስጅድና መድረሳ አህለል ኸይሮች
ማንም ሳያስገድደን ለአላህ ብለን ለነገ ለቀብራችን ለጨለማው ቤታችን የምንወደውን የምንለይበት ቀን የሚወደንም በሚለየን ቀን መቃብራችን በስራችን ያህል የሚጠብብን ወይም የሚሰፋልን በሆነው የብቸኝነት ህይወት ልብሳችን ከፈን ፍራሻችን አፈር ትራሳችን አፈር ለሆነው ለዛ ለማትቀረው ቀጠሮ ስንሄድ ብርሀን ይሆነናል ብለን ለአላህ ቤት የገባነውን ቃል እንሙላ ቃል መሙላት የሙእሚን ባህሪ ነው
ባረከላሁ ፊኩም
ወደ ቀብር ጉዞላይ መሆናችንን አንዘንጋ
????????????
? ርዕስ፦
« ሱናን አጥብቆ መያዝ » በሚል ወቅታዊ ርዕስ
?በኡስታዝ ሚስባህ (አቡ ኑህ)
? ሕዳር ‐‐ 15 - 2017 E.C
? በኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ -ቡታጅራ- የተደረገ
ዝርዝሩን ገብታችሁ አዳምጡ።
ይ ደ መ ጥ
share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።
? በሰለፊያ መንገድ ያፅናን
?ቡታጅራ፣ ኢትዮጲያ
ቻናል :- https://t.me/butajira_akababi
ግሩፕ :- https://t.me/khulefau_arashidin
https://t.me/Khulefauarshidingebi
=======================
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
እነዚህ ናቸው ኢኽዋኖች ሙሀደራ
ክፍል 4
? በኡስታዝ ባሕሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ ሀፊዘሁሏህ
ታላቅ ብስራት ለሰለፍዮች በሙሉ
~~~~>
በአይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ
የኮንፈረንሱ መሪ ቃል “ዲናችንን ማወቅ መተግበርና ማስተማር”
? የኢትዮጵያ አህለ ሱና ኢስላማዊ ማህበር ታላቅ ሀገር ቀፍ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ጥቅምት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ አስቧል።
=> ለዚህ ፕሮግራም የአዳራሽ ኪራይ፣ ለተሳታፊዎች ሻይ ቡና ፣ ለዑለማዎች ትራንስፖርትና ማረፊያ ወዘተ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን እንዲቻል የአንድ ሰው መግቢያ ትኬት 1000 ብር ነው።
? ስለሆነም ትኬት በአካል መግዛት ለምትፈልጉ፦
➡️ አል ኢስላሕ መድረሳ
➡️ ዳሩ ሱና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
?በባንክ አካውንት ለምትጠቀሙ
የባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000650550718
ሙሒዲን ሳሊሕ እና ዩሱፍ ኸድር
የኢትዮዽያ አህሉ ሱና ኢስላማዊ ማህበር
**ይህ በመንደራ የጓጉል ሲብልካይ ጀመዓቱ አሰለፊያህ የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውድ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሀፊዘሁላህ በዙል ሂጃ 1/1445 ሒጂሪያ ጁምዓ ምሽት በቢዲዓ ዙሪያ የተደረገ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።
عنوان المحاضرة
أضرار وأخطار البدعة
علامات أهل البدع
الأ سباب التي أدت إلى انتشار البدع
الأسباب المعينة للقضاء على البدع
ከተዘረዘሩ ወሳኝ ነጥቦች መካከል፦
➣ቢዲዓ በዲን ላይ ምንም አይነት መረጃ የሌላቸው ነገሮች ከኢስላም ሰዎችን ሊያወጡ የሚችሉም ሆኑ ሊያወጡ የማይችሉ ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸው ጉዳትና ያላቸው አደጋ እጅግ ከባድ መሆኑ፦
➣የቢዲዓ ባለቤቶች መገለጫ (ምልክቶች)፦
➣ቢዲዓ በአለም ላይ ከጫፍ እሰከጫፍ እንዲዘረጋና እንዲሰራጭ ያደረጉት አሰባቦች ምንድን ናቸው?
➣በዲናችን ላይ አድስ የተፈጠሩ የሆኑ ቢዲዓዎችን ለማጥፍትና ለማውደም አሰባቦች ፦
ሙብተዲዓወችን ጠላት አድርገን መያዝ እንዳለብን እና ዑለማወች የጋራ ሰምምነት እንዳላቸው፦
ድቤ እየወገሩ ከቀኝ ከግራ ወደሰማይ ወደመሬት እየተወዛወዙ የአሏህ መልክተኛው መጡ እያሉ መረሃባ እያሉ የሚቆሙ በየ ሀገሩ ኹራፍዮች ሰለመኖራቸው፦
የኛኑ ወገኖች ነውና እያጠመሙ ያሉት ሁሉንም መዋጋት አለብን።
➣በስተመጨረሻም ሰለሰደቃ ተወስቷል፦
ወደመንደራ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘https://t.me/+J8rODkADXKYyNDk0 ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር የቴሌ ግራም ቻናል ለመቀላቀል**፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 4 months, 1 week ago
Last updated 4 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months ago