📚قّنَاةُ مَنْهَجِ اَلْنُبُوَةِ📓

Description
‏~قـال شيخ الإسلام ابن تيميـة رحمــه الله تعالــﮯ

◐ ﻣﺸﺎﺑﻬﺔ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻟﺘﺎﺑﻌﻴﻦ ﺗﺰﻳﺪ ﺍﻟﻌﻘﻞ ﻭﺍﻟﺪﻳﻦ ﻭﺍﻟﺨﻠﻖ

‏📚 [ﺍﻗﺘﻀﺎﺀ ﺍﻟﺼﺮﺍﻁ ﺍﻟﻤﺴﺘﻘﻴﻢ (527/1)]
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 year, 8 months ago

እስመዕ ያ አ ኺ !!! ወንዶች ዲናችንን ማወቅ ትተን ብር እየሰበሰብን እሳት ገዝተን ቤታችንን እያመጣን ነው። ኢላ ማ ረሒመ ረቢ። ሴት ልጅ ቁጡጡር ትፈልጋለች ተባልክኮ ተቀበል ነቀበል ቤትህን ተቆጣጣር ምሯ! ተፈጥሮን የምቃወሞ ጃሂሎች ሴት ልጅ ከወንድ እኩልናት ይሉሃል። እነዝህ ምንም ይማሩ ይመራመሩ ጃሂሎች ናቸው።ከጅህልናም አልፎ አቅላቸውን እንኳ ባግባቡ መጠቀም የማይችሉ ናቸው። የነሱን እየሰማህ የሴትና የልጆች መጫወቻ አትሁን!!!! በሸሪኣችን ለሁሉም ልክና ቦታ ደረጃ ኣለው። የሼኹን ምክር ልባችንን ከፍተን እንስመው!!!

1 year, 8 months ago

ከአቋማቸው ሲንሸራተቱ ነገር አለሙ ሁሉ ተምታታባቸው!!
~~<----<>-----<>------<>------<>------<>~~

ይሄን ላየልዚሙኒ ተመልከት!

አንዱ ጎበዝ ምን ቢል ጥሩ ነው

ትልልቅ የሳዑዲያ የሱና ዑለሞችን አልቀበልም አለና

ቀጥሎ ሲናገር
ሸይኽ ብቀበል ኖሮ የአባቴ ዘመዶች የሡፍያ ሸይኾች ነበሩ በጣም የሚወዱኝ እነርሱን ነበር የምቀበለው ብሎ እርፍ! ?

አየህ አይደል አላህ የኢኽላስ ያድርግለትና በሱፍያ ላይ ያን ሁሉ እንዳላለ በአባቱ ወይም በእናቱ ያሉ የሱፍያ መሻይኽ ተብየ ዘመዶቹ ግን ራሱን ስለሚዎዱት ከልቡ አልጠፉም?
,  ጉድኮ ነው! 
ደግሞኮ አንተ ነፍስ አምላኪ ለመሆንህ ግንባርህ ላይ ነፍስ አምላኪ ተብሎ ሊለጠፍብህ አይገባም ብሎ ሰዎችን ሲተች ተደምጧል።

ለመሆኑ ማነው ነፍሱን አምላኪ አቦ?

ደግሞኮ ሱፍያን ከማን ጋር እኩል እያደረገ እንደሁ ተመልከቱ
=
ከዲን ጠባቂዎቹ ከሳዑድ ዑለሞች ጋር

የሚገርማችሁ በዚህ ተቃራኒኮ፦
ሙመይዓዎችን ተጠንቀቋቸው ስለተባለ ብቻ ከአህባሽ አስበለጣችሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ተስተውሏል

አቶ ሳዳት ከማል ነው ኮ እንዲህ የተምታታበት
አላህ ወደ አቅሉ ይመልሰው

ተጨማሪ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/4790

1 year, 8 months ago

አልወደድከውም ነበር

قال سفيان الثوري - رحمه الله - "إذ أحببت الرجل في الله، ثم أحدث في الإسلام فلم تبغضه عليه فلم تحبه في الله" الحلية : ( 7/34 )

ሱፍያን አስሰውሪይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል፦
"አንድን ሰው ለአለህ ብለህ ወደኸው ከዛ በእስልምና ላይ አዲስ ፈጠራ አምጥቶ ለዚህ ብለህ ካልጠላኸው ለአላህ ብለህ አልወደድከውም ነበር!!!"

https://t.me/bahruteka

Telegram

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

**አልወደድከውም ነበር**
1 year, 8 months ago

የሰውነት እረፍት
➩➪➩➪➩➪➩

? يقول عي بن أبي طالب – رضي الله عنه:-
"راحة الجسم في قلة الطعام
وراحة النفس في قلة الآثام
وراحة القلب في قلة الإهتمام
وراحة اللسان في قلة الكلام"

زاد المعاد (4/186)

? ዐልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ – ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል፦
"የሰውነት እረፍት ምግብ ባለማብዛት
የነፍስያ እረፍት ወንጀል ባለማብዛት
የልብ እረፍት ጭንቀት ባለማብዛት
የምላስ እረፍት ንግግር ባለማብዛት"

https://t.me/bahruteka

Telegram

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

**የሰውነት እረፍት**
1 year, 8 months ago

**? سورة الإنسان**

**?*القارئ :راعي بريدة

??በጣም ውብ  ቲላዋ ??***https://t.me/UmuAbdellah1https://t.me/UmuAbdellah1

1 year, 8 months ago

? ሀርገር ያዳረሰው ውሸት ?

በተለያዩ የተመዩዕ ሰፈሮችና ሚዲያዎች ውስጥ ሰፊ ሽፋን ካገኙ ቅጥፈቶችና ማደናገሪያዎች መካከል "እነ አሸይኽ ሐሰን ገላው ፣ አሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ወዘተ እነ ኢብኑ ሙነወርን፣ ሳዳትና መሰሎቻቸውን ሙመይዓህ ናቸው ያሉበት ምክንያት የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎችን ሙብተዲዕ ሰላላሉ ነው። በግድ ኢልዛም ተደርገዋል።" የሚል ነው።

ሰለፊዮች ይህን የመሰለ ግልፅ ውሸት በሰሙ ጊዜ ሁሉ የሚሉት:
﴿هَذَا بُهْتَانٌ عَظِيمٌ﴾
{ይህ ከባድ ቅጥፋት ነው}።

እውነታው ግን:
የተጠቀሱት አካላት ከጠመሙባቸው ጉዳዮች አንዱ ቀድሞ ሙመይዓዎች ላይ ሲያደርጉት የነበረውን ረድና እውነትን ግልፅ ማድረግን በይፋ አቁመው ለሙመይዓዎች ጥብቅና በመቆም ሰለፊዮችን ወደ መዋጋትና ማንቋሸሽ ፊታቸውን በማዞራቸው ነው።
ለዚህ ድንገተኛ ውጊያ የተጠቀሙት ዋነኛ መሳሪያ ደግሞ የታወቁ የሙመይዐህ ቀዋዒዶች (መርሆች) እና ሹቡሃት (ብዥታዎች) መሆናቸው ይስተዋል።

ውሸት አራጋቢዎች ሆይ: አላህን ፈርታችሁ ሁለት ጥያቄዎችን ለራሳችሁ መልሱ።

1⃣ ብይን የሰጡ ኡለማዎች ማንን አስገደዱ?! ሙብተዲዕ ስለማይል እርሱም ሙብተዲዕ ነው ያሉት ሰው ማን አለ?! በመረጃ መልሱ።

2⃣ "ሙብተዲዕ"ብሎ ብይን መስጠት የኡለማዎች ጉዳይ አይደለምን? የተጠቀሱት ግለሰቦችስ ተብዲዕ አድርጉ ተብለው ይጠየቁ ዘንድ ኡለማዎች ናቸውን?!

?አላህ ሀቅን ይክፈትልን ይክፈትላችሁም።

ውሸት ሲደጋገም እውነት አይሆንም።

http://t.me/Abuhemewiya

Telegram

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐም ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

***?*** **ሀርገር ያዳረሰው ውሸት** ***?***
1 year, 8 months ago

كتاب التوحيد ?

**አዲስ ትምርት

የኪታቡ ተዉሂድ ደርስ?**

?الأستاذ ابي جعفر محمد امين اسلفي حفظه الله?በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሙሀመድ **ሚን አላህ ይጠብቀዉ

╔═ ≪ ═°?°═ ≫ ═╗
? ደርስ ክፍል 3 ?
  ╚═ ≪ ═°?°═ ≫ ═╝

ፒዲ ኤፍ ለማግኘት⤵️??https://t.me/Umu_juwayriya_umu_zayd/349 ????????
ትምህርቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ**https://t.me/Umu_juwayriya_umu_zayd

1 year, 8 months ago

ሴቶችን በሶሻል ሚዲያ ወንዶች አትሻወዱ እንዳምንለው ሁሉ ወንዶችንም በሶሻል ሚዲያ ሴቶች አትሻወዱ እንላልን

አዎ የሰው ማንነቱ የምተወቀው ሶሻል ሚዲያ ሰይሆን በአካል ቀርቦ ትክክለኛ ማንነቱ ስተወቅ ነው

እናም ጠንቀቅ እንባል ለማለት ነው?**

ደሞ እኮ ሁሉም እያልኩኝ እንዳልሆነ ተረዱልኝ ግን ብዙዎች አስመሳዮች ነቻው ከሴትም ይሁን ከወንድ ሰምታቹኋል ❗️❗️

ትክክለኞች አሉ ግን ትንሽሽሽሽሽሽሽ ነቻው ።

1 year, 8 months ago
***?*****የፕሮግራም ለውጥ**

?የፕሮግራም ለውጥ

ዛሬ እለተ ጁምዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከኡስታዝ ባህሩ ተካ ጋር ተይዞ የነበረው ፕሮግራም ወደ እሁድ ከአሱር ሶላት በኋላ እስከ መግሪብ ተቀይሯል

በአላህ ፈቃድ በኡስታዝ ባህሩ ተካ
እና
በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልከሪም (ሀፊዘሁሙላህ) ደዕዋ ይደረጋል

የቅዳሜው የኡስታዝ አብራር አወል (ሀፊዘሁላህ) ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana