አቡ አዒሻ العلم نور

Description
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!

የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው

ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን

ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 1 week ago

*↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
↩️ خطبة الجمعة؛

➴➴➴➴➴
ርዕስ"
*
ስለ ዱዓ ውጤትና አስፈላጊነት

🌾 ዱዓ የአማኞች ጋሻና መሳሪያ ነው
ዱዓ ከ ኢባዳ ዘርፎች አንዱ ነው
ዱዓ ለመጣብን በላዓ ሙሲባ ችግርን ሁሉ መመለሻ መሳሪያ ነው

🟢 አላህ ዘንድ ዱዓችን ተቀባይነት ሊኖረው ዘንዳ ከመጥፎ ስራዎች መራቅ አለብነ ለምሳሌ ከሽርክ ከቢዳዓ ከዚና ከሪባ ከቁማር ከጉቦ ከመሬት መግፋት ከኩራት ከምቀኝነት መጥራትና መፅዳት አለብን

📝 አላህ ዘንድ ስራችን ተቀባይነት ሊኖረው ዘንድ
1.በአላህ ትክክለኛ እምነትን ማመን
2.ስራችነን ሁሉ ለአላህ ብለን መስራት
3.ነብያችን ያመጡትን ቅን ጎዳና ተቀብሎ በዛም ላይ ሱናን ጨምድዶ ቀጥ ማለት ናቸው

🟢 ከአላህ ጋር በደስታ በድሎት በምቿትና በክብረት ጊዜ ተዋዎቅ

🪡በሽግር በመከራ በሙሲባ በድህነት ጊዜ አላህ ያውቃሃል እና

🎙 በሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሀራ ውላጋ
[ሀፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅዴ አቡበክር ከረም በር

🗓 ሕዳር ቀን/27/3/2017/የጁምአ/ወሳኝ/ምክር

https://t.me/hussenhas

1 month, 1 week ago

**ከአዱረቱ አል በሂያ ደርስ የተቀነጨበ ወሳኝና ወቅታውይ ምክር

ስለ ሙመይአዓ ቃኢዳ በደንብ ተብራርቶበታል
ሙመይአ ማለት ምን ማለት ነው
አሳባቸውና ዋና ከላማቸውስ ምንድን ነው

🎙 በሸይኽ መሀመድ ሀያት
[ሀፊዘሁሏህ]

እለተ ጁም ከአሱር ሶላት ቦኋላ ሕዳር ቀን 27/3/2017/ የተደረገ ምክር ሲሆን ሰምተው ይጠቀሙበት

🕌 መስጅደ ሶፋ ሀራ ውላጋ

የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ**https://t.me/haraselefi

1 month, 1 week ago

**የጁምዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
ስለ ላኢላ ሀኢለአላህ በስፋት ተዳሶበታል

ተውሂድ  ኡማውን ይበትናል ለሚሉት የኢኽዋን አንጃም 

መልስ ይሆን ዘንድ ተውሂድ ሰወችን በሀቅ ይሰበስባል እንጅ ሰወችን አይበትንም የሚለው ተዎስቶበታል እለተ ጅምአ ቀን

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
{ሀፊዘሁሏህ}

🗓ህዳር 27/3/2017|የጁምዓ ወሳኝ ምክር

🕌መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ**https://t.me/hussenhas

1 month, 2 weeks ago

*ጁመዓ ምሽት ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
እንግዳ የሆናችሁ  ሰለፍዮች ሆይ ታገሱ ያአላህ እርዳታ ቅርብ ነው

ነብያችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዳሉት ወደፊት   በምድር ላይ እንግዳ ሁነው የሚመጣጡ ሰዎች አሉ ለነዛ እንግዳ ሁነው ለመጡት ምንኛ አማረላቸው ጡባ የሚባል ጀነት ተዘጋጅቶላቸዋል መግባትንም ይገባሉ

ዛሬ ላይ የተለያየዩ የቢዳዓ አንጃዎች በህስደት በምቀኝነት በቅናት በሰለፍዮች ደንበር አልፈውባቸዋል

ኢኽዋኖች አህባሾች ሱፍያዎች ተክፊሮች ሀጁሪዮች ተብሊጎች ሙመይአዎች  ዳዕዋ ሰለፍያን ለማስቆምና  ለማንጠራጠስ ለማሳጠር ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ ተንከባካቢ አዛኝ አሳቢ መስለው ሰለፍዮችን የሚወርፉ የሚናከሱ አሉ ተጠንቀቅ አንችም ንቂ

የወቃሾችን ወቀሳ ሳንፋራ ወደ ተውሂድ ከተጣራን ሱናን ጨምድደን ሟጨን ከያዝን ነጃ ከሚዎጡት ባሪያዎቹ እሆናለን

የቢዳዓ ሰዎች ትችትና የስም ማጥፋት ዘመቻው አይጎዳነም አይገርመነም

በሙሐደራው ወስጥ በሱና ላይ መፅናት መታገስ ምን ያክል ፍሬያማ ውጤት እንዳለው ከቀደምት ደጋግ ሰለፎቻችን መማር እንዳለብን ተዎስቷል አስለቃሽ ምክር ነው

🎙 በኡስታዝ ሱልጧን ሀሰን
[ሀፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅደ ሶፋ  ሃራ ውላጋ

🗓 ሕዳር ቀን/20/3/2017/ጁምዓ ምሽት ገሳጭ ምክር*https://t.me/hussenhas

1 month, 2 weeks ago

*📝*ከአዱረቱ አል በሂያ ተከታታይ ደርስ ላይ የተቀነጨበ ለኢኽዋን እራስ ምታት ለሰለፍዮች ወሳኝ ትምህርት አዘልና ወሳኝ ምክር ሲሆን

በውስጡ በሰፊው ስለኢኽዋን አልሙፍሲድን አንጃ በዝርዝር ተዳሶበታል 

📖በኪታቡ አዘጋጅ በሆኑት

🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት
(ሀፊዘሁአላህ )

እለተ ጁምአ ከአሱር ሶላት ቦኋላ 

🕌በመስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ

🗓 ሕዳር ቀን/20/3/2017/ወሳኝ ምክር**https://t.me/hussenhas

1 month, 2 weeks ago

*↪️*** የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛
➴➴➴➴➴
ርዕስ"
ህዝቦችን ፦ለአኼራቸው ፦ስንቅ ሊዘጋጁ ዘንድ የመጨረሻውን ቀን ማስታወስ

ሰዎች የተፈጠሩለትን ዋና አላማ አውቀው ተውሂዳቸውን አስተካክለው በመልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም አለባቸው።

🌄 ሰዎች በጀሀነም ጀርባ ላይ መሄድን ይሄዳሉ መስመጥን የሚሰምጡ አሉ
ከዛም  በዱኒያ ላይ አላህን ተገቢውን ፍራቻ የፈሩትን በፍጥነት ይሻገራሉ ጀነትንም መግባት ይገባሉ

🍴እነዛ በአላህ የሚጋሩ ከአላህ ውጭ ሌላን አካል ቢጤ  አቻ አጋር ይዘው ልክ እንደ አላህ ይገላሉ ያድናሉ ይነቅጣሉ ይሰጣሉ በማለት የአላህን መብት አሳልፈው የሰጡ ሳይሻገሩ በጀሀነም እሳት ውስጥ ይሰምጣሉ

በውስጡ የቂያማለት ያለውን የቅጣት ባህሪያቶች ተወስተዋል እንባ አስጨራሽ ገሳጭ ምክር

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
[ሀፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ

🗓 ሕዳር ቀን/20/3/2017/የጁመዓ ምክር

https://t.me/hussenhas

4 months, 2 weeks ago

*?አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ***

እለተ ጁመዓ ነሀሴ 24 /2016
በወሎ ዩንቨርሲቲይ ሰለፍዮች ወጣቶች ግሩፕ  Onlineቀጥታ  ሥርጭት የተደረገ  ሙሀድራ  ?****

*?በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ)*

┈➤በሀቅ ላይ መፅናት የነፈሰውጋ አለመንፈስ ሀቅን እያወቁ መንገዱን የለቀቁ ሰዎች

*?በርካታ ዛቻዎች አሉባቸው*?

┈➤ሀቅን ለመቀበል የሚከለክለው
ኩራት እና የተወገዘ የሆነው
ተአሱብ /ዘረኝነት ወገንተኝነትነው
⤴️

┈➤ሀቅን ከያዝን ከተገነዘብን ኢስቲቃማ ቀጥ ማለት እዳለብን በተለይ ለወጣቶች በመሠለኝ ደስ አለኝ መጓዝ የለባቸውም
*☑️ከትክክለኛ መሻይኾች ኡስታዞች
መማር አለብን
*

*?【ሼር አድርጉ ➷➷➷➷*
https://t.me/wollounivers
https://t.me/wollounivers

4 months, 2 weeks ago

*?*??#ከአዲስ መጤው መውሊድ ማስጠንቀቅ! ?በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ ከተሰጠው ቂራኣት የተወሰደ ።**

?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
? https://t.me/shakirsultan

4 months, 2 weeks ago

ሙመይዓዎች በሰለፎች ሚዛን

ርዕስ"
የሙመይዖችና ሱሩሩዮች በሰለፍዮች ላይ ያላቸው ጦርነት

ከነሷራዎች ከሙናፊቆች የበለጠ ዳዕዋ ሰለፍያን ወደ ኋላ ለማሳጠር ለማስቀረት ለማላሸቅ ታጥቀውና በውሸት ተሰንቀው የኢኽዋኖች እንባ አባሽ አለን ለምን ነካችሁብን በማለት በሰለፍዮች ላይ የለለባቸውን ባህሪና ተግባር ጥላሸት ለመቀባት ጧት ማታ የሚሯሯጡ አንጃ ለመሆናቸው ወሳኝ ምክር በሰፊው የተዳሰሰበት ሙሐደራ

? በሸይኽ ሀሰን ገላው  ባህርዳር
{ሃፊዘሁሏህ}

https://t.me/hussenhas

7 months, 1 week ago

*↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
↩️* خطبة الجمعة؛

➴➴➴➴➴

ርዕስ፦ ➴➷➘
የዙልሂጃህ ፆም  ደረጃዎችና ቱርፋቶች

እነዚህን የተባረኩ ቀናቶች በመልካም ተግባር በኢባዳ አይነቶችና ዘርፎች ትጥቃችነን ልናጠብቅ ልንጠነክር ይገባናል ልንሳነፍ አይገባም

? በሸይኽ ሰይድ ሙሀመድ
{ሀፊዘሁሏህ }

? ‐ ግንቦት/ቀን/ - 30 - 2016 E.C

? መስጅደ አቡበክር ሃራ ውላጋ**

https://t.me/hussenhas

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana