አሪፍ መጻሕፍት

Description
አሪፍ መጻሕፍት ጥሩና የተመረጡ መጻሕፍትን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር፥ "የንባብ ሱሰኞችን እንፈጥራለን!" በሚል መሪ ቃል ሥር የሀገራችንን የንባብ ባሕል ለማዳበር የተቋቋመ ነው።

መጻሕፍትን ለመግዛትና ለማዘዝ ከፈለጉ፦

0966-76-71-68 ላይ ይደውሉ!
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 1 week ago
ምኞት አይከለከል...

ምኞት አይከለከል...

መጽሐፍ ጽፎ ባስነበበን ብለው የሚመኙት ሰው አለ ይኾን?

እስቲ ይንገሩን!

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

2 months, 2 weeks ago
አሪፍ መጻሕፍት
2 months, 2 weeks ago
አሪፍ መጻሕፍትን ጎብኝተዋል?

አሪፍ መጻሕፍትን ጎብኝተዋል?

አሪፍ መጻሕፍት ለእርስዎ የአእምሮ ምግብ የሚሆኑ ግሩም መጻሕፍትን ይዞ እየጠበቅዎት ነው። ሃይማኖታዊ ቢሉ ልብወለድ፥ ግጥም ቢሉ ታሪክ፥ ራስ አገዝ ቢሉ ፍልስፍና... ሁሉንም ይዘናል!

እርስዎ ብቻ ብቅ ይበሉ!

አድራሻ - መኻል 4 ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ግቢ ውስጥ

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

4 months, 1 week ago
መንፈሳዊ ምስጢራትን እጅግ በግሩም ብዕሩ በመጻፍ …

መንፈሳዊ ምስጢራትን እጅግ በግሩም ብዕሩ በመጻፍ የሚታወቀው የተወዳጁ መምህር የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌን "የኤፌሶን ወንዝ" የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

ይህቺን መጽሐፍ ታላላቆቹም ይዘዋታል - እጅግ የምናከብረው ታላቁ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩምም መጽሐፏን ይዞ "የት ናችሁ? አትሸምቱም ወይ?" እያላችሁ ይገኛል።

እኛ ከእሑድ እስከ እሑድ አለን!

አድራሻ:- መኻል አራት ኪሎ፥ አብርሆት ላይብረሪ ግቢ ውስጥ

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

4 months, 1 week ago
ዛሬ ደግሞ አንድ ልዩ ቃል ይዘንልዎ …

ዛሬ ደግሞ አንድ ልዩ ቃል ይዘንልዎ መጥተናል።

ቃሉ "ኦምኒለጀንት" የሚል ሲሆን፥ "በንባብ ይህ ቀረው የማይባል ሰው" የሚል ትርጉም አለው። "ይህ ሰው ያላነበበው የለም እንዴ?" ብለን የምንገረምባቸው አይነት ሰዎች ማለት ነው። ለመሆኑ እርስዎ እንዲህ አይነት ወዳጅ አለዎት ይኾን?

እንዲህ አይነት ወዳጅ ካለዎት፥ ሜንሽን ያድርጉት/ያድርጓት፤ አሊያም ደግሞ ይኽንን ለወዳጅዎ ይላኩላቸው።

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

4 months, 1 week ago
ዛሬ ከጥበብ ማዕድ ልንጋብዛችሁ ወደድን።

ዛሬ ከጥበብ ማዕድ ልንጋብዛችሁ ወደድን።

ታላቁ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ካዘጋጀው "የማለዳ ድባብ" ከተሰኘ የግጥም መድበሉ ውስጡ አንዷን ግጥም እነሆ። ግጥሙ ወንዱን በዛፍ፥ ሴቷን ደግሞ ሩቅ ባለች ውብ ጨረቃ መስሎ ናፍቆቱን እንዲህ ይገልጻል።

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

4 months, 2 weeks ago
የአንዳንድ ሰዎች የመጽሐፍ እውቀት እጅግ አስገራሚ …

የአንዳንድ ሰዎች የመጽሐፍ እውቀት እጅግ አስገራሚ ነው። ከመጻሕፍት ጋር ውለው የሚያድሩ እስኪመስሉ ድረስ "ያላነበቡት መጽሐፍ አለ ይኾን?" እንድንል ያደርጉናል።

እንዲህ አይነት ሰው ገጥምዎት ያውቃል? እንግሊዝኛው ከሁለት የላቲን ቃላት አዋቅሮ ለእንደዚህ ዓይነት ጥልቅ የመጽሐፍ እውቀት ላለው ሰው የሚጠቀምበትን ቃል ለዛሬ ጋብዘነዎታል።

ለመሆኑ እርስዎ "ቢብሊዮግኖስት" ነዎት? የሆነስ ወዳጅ አለዎት?

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

4 months, 2 weeks ago
የመጻሕፍት ፍላጎትዎን ለማሟላት ከእሑድ እስከ እሑድ …

የመጻሕፍት ፍላጎትዎን ለማሟላት ከእሑድ እስከ እሑድ ዝግጁ ሆነን እንጠብቅዎታለን!

አድራሻ፦ መኻል አራት ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ግቢ ውስጥ!

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books 

4 months, 3 weeks ago
በዓለም ላይ እጅግ ከሚወደዱ እና ከሚከበሩ …

በዓለም ላይ እጅግ ከሚወደዱ እና ከሚከበሩ ጸሐፊያን መካከል አንዱ ፊዮዶር ዶስቶዬቭስኪ ነው። 

ይህ ድንቅ ጸሐፊ የጻፈውንና “Notes from Underground” በሚል ርዕሱ በእንግሊዝኛ ትርጉሙ የሚታወቀውን መጽሐፍ ፋሲል ይትባረክ ምርጥ አድርጎ ወደ አማርኛ ተርጉሞታል። መጽሐፉንም “የሥርቻው መጣጥፍ” ብሎታል። 

ይህ መጽሐፍ ነጻነትን ፍለጋ ከማኅበረሰብ የተነጠለ አንድ ሰው ከራሱ ጋር የሚያደርገውን ንትርክ በድንቅ የቋንቋ እና የአሳብ ፍሰት የሚያስቃኝ ነው። 

የአሪፍ መጻሕፍት የሳምንቱ ግብዣ ነው!

#አሪፍ_መጻሕፍት
#ማንበብ_አሪፍ_ነው
#arif_books

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago