ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
የኔን ስም ባታውቁት ኖሮ ማን ብላችሁ ትጠሩኝ ነበር??
ደሞ ሠው ሲጠፋ የት ሄዶ ነው ብላቹ ጠይቁ
ቢረሳ ቢረሳ አስሉ ይረሳል
ያረሂም?
ሱጁድ ላይ ሆኜ ትኩረቴን ዱንያ ስትሰርቀኝ፡
ተውበት አድርጌ ወደ ወንጀል ስመለስም
ይቅር በለኝ?
ከአንተ በቀር መጠጊያ የለኝምና❤️
The moment when he say "አልሃምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን"?
እና አብረውት የለፉ ጓደኞቹን አለመርሳቱ ?
ELATRICK አሸንፏል እንዴት ደስ እንዳለኝ አታቁም ?
"አልሃምዱሊላህ"
ብዙ ሰዎች ሌሎችን ለመውደድ በቅድሚያ ራስህን ውደድ ብለው መክረውህ ይሆናል፤ እውነታው ግን ሌሎችን መውደድ የቻለ ራሱን መውደድ ይማራል የሚለው ነው።
ወንድሜ የ 40 million ብር መኪና ሲነዱ አትበሳጭ። በወር 1 million ብር ቢከፈልክ እራሱ በ 2 አመት አትገዛውም። ለአላህ መተው ብቻ bro
አንዱ ልጅ ወደ አውሮፓ ለመሄድ ሊቢያ ሲደርስ በአጋቾች ተያዘ።እና ተደራድሮ ገንዘብ ለማስላክ ወደ ቤት እንዲደውል ተደርጎ ከቤተሰቡ ጋር ለማውራት ሲፈለግ ችግር ተፈጠረ።ቤተሰቦቹ ዐረቢኛ አይችሉም።
ታዲያ ከሰፈሩ እንደምንም ተፈላልጎ አንዲት ዐረቢኛ የምትችል ሴት ተገኘች።እና ልታናግረው ስልኩን ይዛ:-"ሄለው!" ስትል በአንድ ቃል ንግግሩን ዘጋው:-
"አጅነቢይ አላናግርም።"
እናንተ በተያዡ ቦታ ብቶኑ ምን ታደርጉ ነበር?
ወደ ኮሜንት???
.
በወንዶች በሆነ ነገራቸው የምቀና ብሆን ኖሮ...
ወደ መስጂድ በሚያደርጉት ጉዞ
እቀናባቸው ነበር።?
የሕይወት ውጣ ውረድ ሲወጥራቸው
በፈለጉት ሰዓት ወደ መስጂድ ሸሽተው
መንፈሳቸው ያድሳሉ!
አለችኝ ፋጡማ?
« የሰው ቀልብ እጅግ የተከበረ ውድ ነገር ነው። እቃቃ አይደለም። የሰዎችን ቀልብ ስለሰበርን የሚሰጠን ሜዳልያ የለም!
የተበደልነውን የሌሎችን ቀልብ በመስበር አይደለም ማካካስ ያለብን። ለምንድን ነው ይህን ያህል የሰዎችን ቀልብ ላለመስበር መጠንቀቅ ተራ የሆነብን?
አንድን ሰው ህመሙን መናገር እስኪያቅተው ድረስ ቀልቡን ስብር ማድረግ ማነው ጀነት ያሰጣል ያለው?
የሰዎችን ቀልብ ላለመስበር የሚጠነቀቁትን ለምንድን ነው ሞኝ እና ቂል አድርገን የምንቆጥረው?
እረፉ ቀልብን የሚጠግነው አላህ ነው። ቀልባቸውን የሰበርናቸው ሁሉም ልባቸውን ለመጠገን ወደ አዛኙ የሄዱ ለት ወየውልን። በእርግጥም ታላቁን ባለ ታላቅ ጠባይ፣ የፍጥረታት እንቁ፣ ልቦችን በፍቅር የሚዳብሱትን ነብይ የወደደ የሰዎችን ቀልብ ላለመስበር ይጠነቀቃል። ሳያውቅ ከሰበረም መሀርታን ይጠይቃል። እናንተ ለሰዎች ቀልባቸውን ከህፃን ልጅ ገላ በለሰለሰ ቃላት የሚናገሩትን ወድ ነብይ አውቃችሁ ሳለ የህዝቦቻቸውን ቀልብ ተራ አድርጎ መቁጠር ነውር ነው። የሰዎችን ቀልብ ላለመስበር በሚጠነቀቁት ላይ ሁሉም ሰላም ይስፈን! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@anbeb_islamic
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago