ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
✍️ ቢዳየቱል ሂዳያ ኪታብን ተምሬ አስተምሬያለው ፣ ብዙ ሙሰቢሀዎች አሉኝ ፣ ቢያንስ አንድ ሻል አለኝ ፣ ሰይዲ ቅብርጢሲ የሚሉኝ ሙሪድ ሙሪዳትም አሉኝ ፣ ሱፊይ መሻይኾችን ዘይሬያለሁ / ፎቶዬን ባልፖስትም /፣ ሸይኽም አለኝ ፣ በሳምንት ስምንት ቀን እቅማለሁ( የምር የሚመስለው የዋህ አይጠፋም) ፣ መውሊድ አከብራለሁ ፣ ታዲያ ሱፊይ ለመሆን ምን ይጎድለኛል 😁😁😁⁉️
👉 አንድ ነገር ትዝ አለኝ ፡ ለካ ሙጀሲማዎችና ሌሎችም የጥመት- አንጃዎች ላይ ምላሽ እሰጣለሁ ፡ ይህ ደግሞ ተከራካሪነትና ልበ- ደረቅነት ነው ስለዚህ ሱፊይ ልሆን አልችልም‼️ 🥲🥲🥲
በርግጥ ምላሽ እሰጣለሁ ፣ ይህ ደግሞ ከተሰውፍ ሸይኾቼ በተግባር የተመለከትኩትና በቃልም አደራ የተባልኩበት ጉዳይ ነው ። ምላሽ መስጠት በደፈናው ተከራካሪነት ነው ብሎ የሚያስብ ካለ ለዒልም እንጭጭ ነው ፡ እርሱ ወዳለበት ዝቅታ ውረዱ ሊለን አይገባም ፡ ምላሽ መስጠት ዝንባሌው ላይሆን ይችላል ፡ ይህን እናከብርለታለን ፡ የርሱን ዝንባሌ እንዳከበርንለት ሁላ እርሱም የኛን ዝንባሌ ያክብር ።
🛑 ረድፋን ከለየ ወሀቢያ ይልቅ ሱፊይ ነን የሚሉ ሰባኪዎችና ቀሷሶች ለአህለሱናው አደጋ ናቸው ይላሉ ዶ/ ር አብዱልቃዲር ሁሰይን
አሕለል በይት የሆኑት ፊሊስጤማዊው እና የቱኒዚያው ታላቅ አሊምና ሙሐዲስ ሽይኽ አህመድ መንሱር ቁርጧም አልፈዋል
إنا لله وإنا إليه راجعون
✍ فخر الرازي
ብዙ ሰዎች ወሀብያ ላይ መልስ መስጠት አይፈልጉም ምክንያቱም ብዙ ኦዲየንስ ወይም ተከታይ መያዝ ስለሚፈልጉ ነው አሊያም ሂክማ ብለው ሰለሚያምኑ ነው ።አብዛኛዎቹ ደግሞ ለወሀቢያ ምላሽ ከሰጠን ስማችንን ያጠፉታል ብለው ሰለሚፈሩ ነው።
👀ይህ አካሄዴ ውጤታማ ነው ያለ ሰው ይቀጥልበት ፣ እንዲህ አይነቱ ሰዉ ጠዋት ወሀብያ ነኝ ፣ ከሰዓት ሰለፊ ነኝ ፣ ማታ ሱፊያ ነኝ ቢል ደግሞ የበለጠ ኦዲየንስ ያገኛል።ዲን ላይ ግን ዋናው ነጥብ መራራ ቢሆንም “ ተቢይኑል ሀቅ “ ወይም “ እውነትን ማብራራት “ ነው ፣ ለሰዎች የሚወዱትን ማቅረብ የዒልም ተማሪዎች ሳይሆን የደላሎች ስራ ነው ፣ የአሊም ስራ የአሏህን ሙራድ ማቅረብ ነው ተመልካች ወደደውም መረረውም ።
🫂ሁለተኛ ስሜን ያጠፋታል ከሆነ ዋናው አሏህ ኢልይን ላይ ይፃፈው እንጂ የሰው አያሳስብም ፣ ለምን እነሱ ስማችንን አስፈለ ሳፊሊን አይከቱትም።አሏህ ከአብራሮች ጋር ካልፃፈው ወሀብያ ከፍ ቢያደርገው ምን ሊጠቅም።
🫀የመጨረሻው ሀሜት የሚለው ጉዳይ ነው ወሀብያ ትክክል ያልሆነበትን ቦታ መናገር ሀሜት ሊሆን ይቅርና ግዴታ ነው ፣ የሸሪአ ተማሪ ሆኖ አቅሙ እያለው የተሳሳቱ አስተሳሰቦችን ለሰው ግልፅ ሳያደርግ ቢያልፍ አሏህ ዘንድ ይጠየቅበታል ።
👉አንዳንዴ የግል ፀብ ያለን አታስመስሉ ።እኛ የኢኽዋን አካሄድ አንሄድም አንችልበትም፣ አያዋጣንም። ደግሞ ያዋጣናል ያለ መልካም መንገድ ሰፍር ስንደርስ እንገናኛለን ኢኽዋኒ ወንድሞቻችንን ሰላም በሉልን ።مع السلامة
✍ዘ.ሐ
አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሲፈልግ ከፍ ባለ ድምፅ ሲፈልግ ደግሞ ዝቅ ባለ ድምፅ ይናገራል
ኢብኑ ዑሰይሚን
? ኢብኑ ዑሰይሚን በቁርአን ያልተቀሰውን “ድምፅ” ለአሏህ አፅንተዋል ይህን ድምፅም ከፍ ባለና ዝቅ ባለ ብለው ለሁለት ከፍለውታል / ነዑዙ ቢላህ/
? ወሀቢዮች የአሏህ ባህሪያቶች ላይ እንዲህ አይነት አስቀያሚ ፍልስፍና ከተፈላሰፉ በኃላ እኛ በቁርአንና በሀዲስ ከመጣው የአሏህ ባህሪ ውጪ ምንም አልጨመርንም ይሉሀል
*?*?اعتراف الفوزان والالباني ان ابن تيمية قال بفناء النار**
ኢማም አል- ገዛሊይ ከአሽዐሪያነት ቶብተዋልን ???
——————-
? እንደተለመደው ከሸይኻቸው ኢብኑ ተይሚያ የመጣን ሁሉ ምንም ሳያጣሩ በቅዱስነቱ የሚቀበሉት ወሀቢዮች ሸይኻቸውን ተከትለው ኢማም አል - ገዛሊ “ ኢልጃሙል ዐዋም “ የተሰኘውን ኪታብ የፃፉት በኛ የዐቂዳ መስመር ነው ፣ በዚህ ኪታብ ከአሽዐሪይነት ወጥተዋል ይሉናል
❇️ ኢማም አል - ገዛሊ ኪታቡን የፃፉት ስለ ሙተሻቢህ አንቀፆች ተጠይቀው ነበርና ( በደብዳቤ ) ጠያቂውን እንዲህ በማለት ይጀምራሉ :-
“ ከቁርአንና ከሀዲስ ጥሬ ትርጓሜዎች ተነስተው ምስልን ፣ እጅን፣ እግርን ፣ መውረድ ፣ መዘዋወርን ፣ ዐርሽ ላይ መቀመጥንና መመቻቸትንና የመሳሰሉትን ፣ የጠራው ጌታ የአሏህ ባህሪያቶች ናቸው ብለው የሚያምኑት እንዲሁም ይህ እምነታቸው የሰለፎች እምነት ነው ብለው የሚያምኑት ወራዳና መሀይማን የሆኑ ጠማማ ሙጀሲማዎች ዘንድ ተሽቢህን የሚያስይዙ ስለሚመስሉ የቁርአን አንቀፆችና ሀዲሶች ጠይቀሀኛል “ ።
ኢማም አል - ገዛሊይ / ኢልጃም /
❇️❇️ ከአሽዐሪይነት ወጥተዋል አይደል ???
ወሀቢዮች መጅሊስን ከመቆጣጠራቸው በፊት በሙስሊሙ ላይ የሆነ ችግር በደረሰ ቁጥር “ ጠንካራ መጅሊስ ቢኖረን ኖሮ “ እያሉ ነበር የሚያለቃቅሱት ፣ ልክ ስልጣኗን ሲያገኙ ይህችን ቃል ድጋሚ ላትመለስ ቀበሯት ?????
? መጅሊስን ከሱፊዩ የመቀማት ጥማታቸው ስንት ገደል አስገባቸው ፣ ስንት ውሸትስ አስዋሻቸው
ኢማም አል- ገዛሊይ ረሂመሁሏህ ስለሰለፎች የዐቂዳ መስመር ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ :- የሰለፎች የዐቂዳ መዝሀብ ትክክለኛ ይዘቱ ከብዙሀኑ ህዝብ መካከል አሻሚ ከሆኑ ሀዲሶች መካከል አንደኛው የደረሰው ሰው በርሱ ላይ ሰባት ነገራቶች ግዴታ እንደሚሆኑበት ነው : እነርሱም :-
አንደኛ : - አሏህን ማጥራት
( ከጂስምና ከመሳሰሉት የፍጡር መገለጫዎች )
ሁለተኛ : እውነት ብሎ መቀበል ( የመጣውን ቃል ፣ ቃልና ትርጉም ይለያያል )
ሶስተኛ : አለመቻልን ማመን
(ከዚህ ሙተሻቢህ ቃል አሏህ የትኛውን ትርጉም እንደፈለገበት ማወቅ እንደማይችል ማመን )
አራተኛ : ዝምታ
ሙተሻቢህ የሆነውን ቃል ትርጉም ላይጠይቅ ፣ በርሱም ገብቶ ላይዋልል ነው
አምስተኛ : በወረደው ቃል ብቻ መታቀብ
የወረደው ቃል ላይ ምንም ላይጨምር ላይቀንስ ፣ ወደ ሌላ ቋንቋም ላይተረጉመው
ስድስተኛ : ስለዚህ አንቀፅ ከማሰብና ምርምር ከማድረግ ራስን መቆጠብ
ሰባተኛ : ለባለቤቱ አሳልፎ መስጠት
የዚህን ሙተሻቢህ ቃል ትርጉም ባለቤቱ ለሆኑ ብቁ የዐቂዳ ዑለሞች መተው ።
ኢልጃሙል ዐዋም ዐን ዒልሚል ከላም
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago