ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ሰበር | የቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋው ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና የአትሮንስ ብርጌድ ፋኖዎችን ለማፈን የመጣው ጠላት 30 ፕርሰንት ኃይሉን ወዥድ ቀበሌ ውስጥ ተነጥቋል:: ክትክታዎቹ የይታገሱ ልጆች ጠላትን በጎመኔ ጥይት ጠቅ ጠቅ አደረጉት:: ቻው ቼልሲ!! ነገ እድሩ ቢዚ ሆኖ ይውላል!!
ተወርዋሪ ክፍለ ጦሩ በአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር ጠቅላይ አዛዥ አርበኛ አደም አሊ እና በአ/ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር አስተዳደር + የአትሮንስ ብርጌድ አዛዥ በሆነው ፋኖ ጎሹ ሳይንቴው የበላይ ጠባቂነት ብሎም አማካሪነት የሚንቀሳቀስ የነብር ስብስብ ሲሆን ውጊያ እንጅ ወግ ስለማይችሉ ብቻ ማንም በሚዲያ እየወጣ የሉም እያለ ይቀደዳል::
ክፍለ ጦሩ ከተመሰረተ ሳምንት ሳይሆነው ጥቅምት 24 ቀን ከአትሮንስ ብርጌድ አናብስት ጋር በመቀናጀት በፋኖ ጎሹ ሳይንቴው እና በፋኖ በለጠ አከለ አዋጊነት ቀበሮ ሜዳ ላይ ተመሳሳይ ታሪክ ሰርቶ አስደምሞናል:: ይህ ክፍለ ጦር ተስፋ የጣልንበት ክፍለ ጦር እንጅ ማንም አፉን የሚከፍትበት መሸታ ቤት አይደለም!!
የንፁሁ ወንድማችን የደም አሻራ ነው:: የወንድማችንን አደራ ከጠብመንጃ ጋር ተሸክመው በሚዞሩ ሀቀኛ ጀግኖች የተመሰረተ ክፍለ ጦር ሲሆን ከጃማ እስከ ሳይንት ድረስ የተመረጡ ተዋጊዎችን ያቀፈ ነው:: የጃማን ችስቻሶ በልተው ያደጉት እነ ኮማንዶ ቻይና ሹመት እና ፋኖ አዲስ ሙሀመድን ጨምሮ የመሀል ሳይንቱ ዝነኛ ጀግና ፋኖ በለጠ አከለ የሚመራው የጀግና መንጋን የያዘ ክፍለ ጦርን ልለፋደድበት የሚል ሰው ካለ አንገቱ ላይ እባብ መጠምጠም የፈለገ ነው::
የእስካሁኑ የምላስ ወለምታ ነው ተብሎ ታልፏል:: ወደፊት ግን ደም ነው የሚያስተፉት!!
ይታገሱ አልሞተም!!
በስሙ ታሪክ እየተሰራ ነው::
"ውጣና ታገል...እኛ እየታገልን ነው አግዙን..እምቢ ካላችሁ ግን ለምሳሌ እኔ የምሞተው አንዴ ነው የአማራ ህዝብ ግን ተደጋጋሚ ሞት ይሞታል:: ከተደጋጋሚ ሞት ህዝባችንን ለመታደግ በአንድነት ተነስተን እንታገልና ጠላታችንን አሸንፈን ሰላማችንን በጉልበት አውጀን እፎይ እንበል!!"
(የአማራ ፋኖ በወሎ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ፋኖ በለጠ ሸጋው በአንድ ወቅት ከተናገረው)
የቡልጋው ከሰም ክፍለ ጦር የምስራች አሰምቶናል::
የዚህ የምስራች ይዘት ምን እንደሆነ በዝርዝር ትሰሙታላችሁ!
የደጀኑ ዛምብራ ብርጌድ አስደማሚ ተጋድሎ መፈፀሙ ተገለጸ:: በደጀን ግምባር ስለተፈጠረው ሁኔታ ከስፍራው ያገኘነውን መረጃ በዝርዝር ዜና መርሀግብራችን ከአፍታ ቆይታ በኋላ እናስደምጣችኋለን
እነማይ እና እናርጅ እናውጋ ውስጥ ብዛት ያለው የመንግስት ጥምር ጦር ክፉኛ መመታቱ ታወቀ!!
ከስፍራው የደረሰንን መረጃ በቆይታችን እንዳስሰዋለን
ከደብረማቆስ የተሰማ አዲስ ዜና አለ:: በዚህ ዙሪያ የጎርጎራ ቲቪ ምንጮች የላኩልንን መረጃ እናስደምጣችኋለን::
ምዕራብ ወሎ ውስጥ በመሐል ሳይንት ግምባር አዲስ ነገር ተፈጥሯል ሲሉ የጎርጎራ ምንጮች ገልፀዋል። ይህንንም በተመለከተ ዝርዝሩን እናስደምጣችኋለን
የአማራ ፋኖ በወሎ ዞብል አምባ ክፍለ ጦር ራያ ቆቦ ተኩለሽ ዙሪያ በአይነቱ ልዩ የሆነ ኦፕሬሽን መስራቱ ታወቀ:: ዝርዝሩን ትሰሙታላችሁ::
የኦሮሚያ ተወላጆች የሆኑ ምልምል የመከላከያ ሰራዊት ሰልጣኞች ቤተሰቦች የስልጠና ወጭ እየከፈሉ ልጆቻቸውን መውሰዳቸው ተነገረ
የአማራ ዘር ፍጅት ይቁም በሚል መፈክር በተለያዩ የአለም ሀገራት ከተሞች ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: የለንደን ፋኖ ታሪክ ሰርቷል::
በእነዚህና በሌሎች ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ የጎርጎራ ቲቪ የዜና መሰናዶ በፋኖ ብሩክ ታደሰ ግዮናዊ ከደቂቃዎች በኋላ ይቀርባል::
እስከዚያው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጠብቁ::
https://youtu.be/3nrnHI7Todc
ጎርጎራ ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከእውነት ጋር!!
ምስራቅ ጎጃም ተጨማሪ በላይ ዘለቀዎችን እያፈራች ነው::
አርበኛ በላይነህ ዋልተንጉሥ ይባላል፤ የአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቆ ክፍለ ጦር ራስ (ሰብሳቢ) ነው:: የደጀኑ ዛምበራ ብርጌድ አንበሳ እና የጉበያ በርሀ ዳኛም ነው::
የበላይ ጥሪታችን ብለን እንጠራዋለን። በዚሁ በምስራቅ ጎጃም ግምባር ብዙ አባ ኮስትሮች አሉ።
አርበኛ እና ጠበቃ አስረስ ማረ፣ አርበኛ ጥላሁን አበጀ፣ አርበኛ በላይነህ ዋልተንጉሥ፣ ፋኖ ይበልጣል ጌቴ፣ ፋኖ ባዬ ደስታ፣ ፋኒት ትዕግስት ጫንያለው፣ ፋኖ ጥጋቡ፣ መቶ አለቃ ውዳለው፣ ሀምሳ አለቃ ዮሴፍ፣ አስር አለቃ ግዛቸው፣ ኮማንዶ መንበር፣ ኮማንዶ ግዛቸው፣ ፋኖ ምስጋናው፣ መ/አ አዳነ፣ ፋኖ ደምሰው ታመነ፣ ፋኖ አባይነህ፣ ሻለቃ መንበሩ እና የመሳሰሉት የምስራቅ ክዋክብት ከሞት አይፈሬው ሰራዊታቸው ጋር በሶማ እና ጉበያ፣ በአራጢ ጫካ ብቻ ሳይሆን በመሀል ከተማ ይንጎባለላሉ።
ጀግኖች ወንድሞቻችን፤ ከአባይ በርሀ እስከ አረፋ ዳሞት ድረስ ተምዘግዝገው የአባ ኮስትርን ታሪክ በጥይት እርሳስ ደግመው እየጻፉት ነው።
ዜና ጎርጎራ
ብቻውን ሰሜን ዕዝ ነው:: እንበርብር✊
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana