Eliyah Mahmoud

Description
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 3 weeks ago

Last updated 1 year, 4 months ago

4 days ago

ቁርአን ከአላህ ለመኾኑ አሳማኝ ነጥቦች (22)
https://youtube.com/watch?v=1bSSJ0N9Sj0&feature=shared

YouTube

ቁርአን ከአላህ ለመኾኑ አሳማኝ ነጥቦች (22)

حرره VideoGuru:https://videoguru.page.link/Best

5 days, 4 hours ago

ተጻራሪ ዕውነታ
......

ደመናው ከአድማሱ ጋር እየተጋጨ ብንን ሲል፣ጉዙፉ ጋራም በጭካኔ አየሩን ቀዶ ግርማውን ከሩቅ ሲያሳብቅ፣ከጋራው ጫፍ ጫፍ ተረተሩን ይዘው የሚታዩ ዛፎች በጋራው የተመኩ ይመስል በማን አለብኝነት ሲግለሰለሱ (እጥፍ ዘረጋ ሲሉ)...

ከሚርከፈከፈው ካፊያ ጋር ቀስተ ደመና በስሱ አየሩ ላይ ተዘርግቶ ሲታይ፣ ቅዝም ካለው ወጪ ወራጅ አኳያ እጅግ ተጻራሪ ስሜትን ይፈጠራል።

የሰውን ሰሜት ከተፈጥሮ ትዕይንቱ ጋር ለማስተያየት ስሞክር፣ አላህ በስነ-ፍጥረቱ እያንፈላሰሰን ቢኾንም እኛ ግን ራሳችን በፈጠርናቸው ሰብዓዊ ችግሮች ቆዝመናል።

ዛሬ እያንዳንዱ በኑሮ ጎብጦ፣ከመቼውም በላይ ነገን እየፈራ ይኖራል። ዕውነት ነው ነገ በአላህ እጅ ነው። ስነ ነገ ማሰብ ደግሞ ሰብዓዊ ነው። ግን ደግሞ እሰከየትኛው ጥግ ማሰብ አለብን? አላውቅም!!!

ዕለት ከዕለት የሚብስ እንጂ የሚሻሻል ነገር ሲጠፋ፣ እንምራችኹ ያሉ አካላት ራሳቸውን ብቻ በምግብ ማስቻላቸው ሳያንስ በሕንጻ ብቻ ሐገር ሲገነቡ ላየ ድፍን ሐበሻ የትኛው እርግማን አግኝቶት ይኾን? ያስብላል።
https://t.me/E_M_ahmoud

1 week ago

ቀሪ ሕይወትህን በሰላም ለመኖር
……
ወላጆችህ ምንም ያሕል አስከፍተውህ ቢኾን ይቀር በላቸው፤ ምንም ክፉ ቢኾኑም ለዛሬው ማንነትህ የአንበሳውን ድርሻ ይዘዋልና፡፡

በሕይወትህ ያጠፉብህን ሰዎች መርሳት በጣም ሊከብድ ቢችልም በአንተ ምክንያት ነገ አላህ ፊት እንዲጠየቁ ምክንያት አትኹን፤ አትፈልግም፡፡ ስለዚህም እነርሱን ለመርሳት ሞክር፡፡

ባለፈው ሕይወትህ በራስህ ላይ የፈጸምካቸው ጥፋቶች ካሉ፣ ዛሬ ላይ በነርሱ ታስረህ በጸጸት አትኑር፡፡ በአላህ ፊት የተላለፍኸው ነገር ካለ ግን በጸጸት ፍጹም ንሰሐ (ተውባ ነሲሓ) አድርግ፡፡ ላለመመለስም ቁርጠኛ ኹን፡፡

አላህንም ተውባ ነሱሓ እንዲያጎናጽፍህ ለምነው ፣ ልመናህ ከልብ ከኾነ ወደዛ ስሕተት ልመለስ እንኳ ብትል አላህ በሩን ይዘጋብኻል፡፡
https://t.me/E_M_ahmoud

1 week, 1 day ago

ምናችንን ታመን ይኾን?!
.....
ኀይለ ስላሴ በሚመሩት ሐገር እንግዶች መጡ። መጡናም የፊውዳሉ ስርዓት ስብር ላደረገው ጭሰኛ ስልጠና ሰጡ።

ጉዳዩ ገና በጠዋቱ ተሰማና ጃንሆይ እኔ ሳልሰማ እንዴት ተብሎ?! በሚል አዋራ አስነሱ። ቀጥለዉም የስልጠናውንና የጭሰኞችን ጥቅም ሳያዩ ስልጠናውን በአንድ ቃል አስቆሙት አሉ።

ባሳለፍነው አፈ_ታሪክ ልክ በየትኛውም እርከን ስልጣን ላይ ነን የሚሉ አካላት ስላልፈለጉ ብቻ በርካታ ጠቃሚ ስራዎች ታጥፈዋል።
https://t.me/E_M_ahmoud

1 week, 2 days ago

ደቡብ ገጠር ውስጥ ሕዝበ-ሙስሊሙ አዋጥቶ ለመገንባት የሞከረውና በፍጹም አቅም ማጣት መጨረስ ሳይችል ቀርቶ እየተንገዳገደ ያለ መስጂድ።

1 week, 3 days ago

الرد علي من يقول بأن المسلمين اول من قالوا بعدم صلب المسيح

رابط الحلقة
https://youtu.be/5rPOGqnFSyo

2 months, 1 week ago
[#ከወሳኝ](?q=%23%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%88%B3%E1%8A%9D) ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ!

#ከወሳኝ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ!

ከአቡ ሁረይራ (رضيﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) በሱጁድ ውስጥ ይህን ዱዓ ያደርጉ ነበር ፡‐

[عن أبي هريرة:] أنَّ رَسولَ اللهِ ﷺ كانَ يقولُ: في سُجُودِهِ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي كُلَّهُ دِقَّهُ، وجِلَّهُ، وأَوَّلَهُ وآخِرَهُ وعَلانِيَتَهُ وسِرَّهُ.

“አላህ ሆይ! ሁሉንም ወንጀሌን ማረኝ፡፡ ትንሹንም ትልቁንም፡፡ የመጀመሪያውንም የኋለኛውንም፡፡ ይፋ የሆነውንም ምስጢራዊ የሆነውንም፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 483

2 months, 1 week ago

https://youtube.com/watch?v=wegV0NLUL00&feature=shared
ቁርአን ከአላህ ለመኾኑ አሳማኝ ነጥቦች (14)

YouTube

٤ مارس ٢٠٢٤

حرره VideoGuru:https://videoguru.page.link/Best

2 months, 2 weeks ago

አዋጅ አዋጅ ለስልጤ  ማህበረሰብ በሙሉ የአክፍሮት ሃይላት አድማ⭕️ በሁሉም የስልጤ ማህበረሰብ ላይ የታቀደ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አድማ ወጥቷል ይህም አድማቸው ከነገ ጀምሮ የረመዷን ስጦታ በሚል ድግምት የተሰራበትን የተለያዩ ቁሳቁሶች ዘይት ዱቄት ቴምር ልብስ ከረሜላ መሰል ነገራቶችን እንለግሳለን እያሉ ህዝቡን ለማጭበርበርና በድግምት ለማሰቃየት ከዛም በድግምት ሲሰቃይ ና ጌታን ተቀበል ትፈወሳለህ…

2 months, 2 weeks ago

አዋጅ አዋጅ ለስልጤ  ማህበረሰብ በሙሉ

የአክፍሮት ሃይላት አድማ⭕️

በሁሉም የስልጤ ማህበረሰብ ላይ የታቀደ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አድማ ወጥቷል

ይህም አድማቸው ከነገ ጀምሮ የረመዷን ስጦታ በሚል ድግምት የተሰራበትን የተለያዩ ቁሳቁሶች ዘይት ዱቄት ቴምር ልብስ ከረሜላ መሰል ነገራቶችን እንለግሳለን እያሉ ህዝቡን ለማጭበርበርና በድግምት ለማሰቃየት ከዛም በድግምት ሲሰቃይ ና ጌታን ተቀበል ትፈወሳለህ እያሉ ህዝቡን ለማክፈር ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።

ስለሆነም ሁሉም የስልጤ ማህበረሰብ በረመዷን ስጦታ ስም የተደገሰለትን መተታዊ ተንኮላቸውን ሊጠነቀቅ ይገባል።

ማሳሰቢያ ይህንን ስጦታ ለመስጠት የሚመጡ ሰዎች ፍጹም ሙሥሊም መስለው ጀለቢያና ኮፊያ ሴቶችም ሒጃብና ጅልባበ ኒቃብ ለብሰው ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ።

ህጻናት በየ ትምህርት ቤቱ በየ መንገዱ የሚሰጣቸውን ከረሜላና መሰል ነገሮችን እንዳይቀበሉ ጥንቃቄ አድርጉ።

ጽሑፉን ሼር ሼር እንድታደርጉልኝ በአላህ ስም እጠይቃለሁ።

يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ
(ሱረቱ አል - ሶፍ - 8)
የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡

🎙ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
https://t.me/mukamil12

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 3 weeks ago

Last updated 1 year, 4 months ago