Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

Description
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago

3 months, 1 week ago

◾️እስከ መቼ⁉️
**➖**

↪️ እግሩ የተቆረጠ ሆኖ በደረቱ እየተንፏቀቀ፣ በዳዴ እየሄደ አላህን በመታዘዝ መስጅድ ሄዶ ይሰግዳል።

↪️ አይነ ስውር ሆኖ ሌላ ሰው እየመራው ወይም ገመድ አስሮ መስጅድ ሄዶ ሶላቱን በስነስርአት ይሰግዳል።

↪️ አካለ ጎደሎ ሆኖ በቻለው ልክ እየተደገፈም ቢሆን እየተቸገረ አላህን በመታዘዝ ሶላቱን በስነ ስርአት ይሰግዳል።

🔴አንተ ግን
👉ሙሉ አፍያ ይዘህ
👉ምንም ሳይጎልብህ
👉የአላህ ፀጋ ሞልቶህ
መስጅድ ሄደህ ሶላትህን በስነ ስርአት መስገድ አቃተህ።

🌐ነገ አላህ ፊት ስትጠየቅ ምን ይሆን መልስህ⁉️

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

3 months, 1 week ago

‏ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻮ ﺣﺎﺯﻡ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ

ﻗﺎﺗﻞ ﻫﻮﺍﻙ ﺃﺷﺪ ﻣﻤﺎ تقاتل عدوك

ﺣﻠﻴﺔ ﺍﻻﻭﻟﻴﺎﺀ 2/231

3 months, 1 week ago

ሱረቱል ካህፍ የሚችል ይቅራ የማይችል ያድምጥ!

~

3 months, 2 weeks ago

ጣፋጭ ቲላዋ

~ቁርአን የልብ ብርሀን

3 months, 2 weeks ago

ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-
«*አወዳሾችም እንዳይሸነግሉህ አንቋሻሺዎችም እንዳይጎዱህ።

አሏህ እንዲህ ብሏልና :*
۞
بَلِ الْإِنسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ۞**
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጂ (አዋቂ) ነው፡፡»

📚  صـيد الخـاطـر【220】
~
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

3 months, 2 weeks ago

ዑዝር ቢልጀህል በሐዲስ

t.me/IbnuMunewor/5230
t.me/IbnuMunewor/5230

~አንብብ !ማንበብ ሙሉ ሠዉ ያደርጋል

3 months, 3 weeks ago

**(۞ وَقَالَ ٱلَّذِینَ لَا یَرۡجُونَ لِقَاۤءَنَا لَوۡلَاۤ أُنزِلَ عَلَیۡنَا ٱلۡمَلَـٰۤئكَةُ أَوۡ نَرَىٰ رَبَّنَاۗ لَقَدِ ٱسۡتَكۡبَرُوا۟ فِیۤ أَنفُسِهِمۡ وَعَتَوۡ عُتُوࣰّا كَبِیرࣰا)

أحمد شاهين

=**

3 months, 3 weeks ago

↷ግጥም በአረበኛ ↶

ﻻﻣﻴﺔ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻮﺭﺩﻱ
=t.me/https_Asselefya1

3 months, 3 weeks ago

🔖መውሊድን ጨምሮ ሌሎች ከባባድ ቢድአዎች ሲወገዙ ኡማውን አትለያዩ አትበታትኑ የሚሉ ሰዎች ከቢድአው ባለቤቶች ባልተናነሰ መልኩ ጠማማ ናቸው።

📍ሸኽ የህያ አነጅምይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

«የቢድአ ባለቤቶችን ማውገዝ ኡማውን መለያየትና መበታተን አድርጎ ያሰበ ይህ ሰው ጠማማ ነው። ምክንያቱም ኡማው በባጢል ላይ አንድ ማድረግ ስለሚፈልግ ነው።»

📚 (إرشاد الساري 58).

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

5 months, 3 weeks ago

☑️ ከፈጅር ሶላት በፊት  ሁለት ረከአ መስገድ !!〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
*እናታችን አኢሻ  በዘገበቺዉ ሓዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ትለናለች፦

- عن عائشة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم - قال : ( ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها ) . رواه مسلم  -
የፈጂር ሁለት ረካዎች  ከዱኒያ እና በዉስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ።

*📚[[ሙስሊም ዘግቦታል]]

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago