ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዬች ከብዙ ልፋት እና ድካም ቡኋላ ሁለተኛውን ዙር የውድድሩ አሸናፊዎች ታውቀዋል ። ሁላችሁም ጥሩ ሰርታቹሀል ነገር ግን ከ 1 እስከ 3 መለየት ስላለብን ደረጃ ማውጣት ተገደናል
? ይህንን ደረጃ ስናወጣ 3 ነገራቶችን አይተናል:-
1, አጠቃላይ የፅሁፉ ይዘት እና ጥራት ከ 75%
2,የላይክ ብዛት 15%
3, የቪው ብዛት 10%
? በዚህም መሰረት
1ኛ የወጣችው እህታችን ኮድ #4
???ሀያት???
??? ከአዲስ አበባ ???
2ኛ የወጣችው እህታችን ኮድ #3
??? ረምላህ ዘከሪያህ ???
??? ከፉሪ???
3ኛ የወጣው ወንድማችን ኮድ #1
??? ሙባረክ አርካን???
??? ከካራ ቆሬ????
1ኛ ለወጣችው እህታችን የራሱ የካሊግራፊ መጻፊያ ማርከር እና የ100 ብር ካርድ
2ኛ ለወጣችው እህታችን ደግሞ የ 150 ብር ካርድ ወይም የካሊግራፊ ማርከር ከ2 አንዱን መርጣ ትወስዳለች
3ኛ ለወጣው ወንድማችን የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን ኢንሻ አሏህ
ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አላህ ብለናል ??????????
አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በውስጥ መስመር መታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
? ቀጣይ 3 ኛ ዙር ውድድር የቻናላችን ሜንበሮች 600 በላይ ሲሆን እንጀምራለን።እስከዛ በቻናሉ ላይ የተለያዩ አስተማሪ ምክሮች ሌሎችም ወሳኝ ትምህርቶች ስለሚለቀቅ ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩን እላለሁ።
እና ማንኛውም አስተያየት ካላችሁ በ? @Hayder_Arrts_Bot ላይ ወይም በ ?@Haydi033 ላይ ያድርሱን እላለሁ መልካም ጊዜ ለሁላችሁም ወሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ???
Join me ???????????????????
@Hayder_Islamic_Arts ???
@Hayder_Islamic_Arts ???
@Hayder_Islamic_Arts ???
?????????
?????????
ውጤት እየደረሰ ነው ዳኞች ሁሉንም ነገር እየመረመሩ ነው ማታ 2:30 ሲሆን የምንለቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ በትእግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን ?
ኢንሻ አሏህ ሰኞ እና ማክሰኞ ላይክ እና ቪው መሰብሰቢያ ቀን ይሆንና እሮብ ቀን ከ 1-3 የወጡትን አሸናፊዎች አሳውቀን እንሸልማለን
አሸናፊዎቹን ከዳኞች በጉጉት እንጠብቃለን ?
መልካም እድል ?
ተወዳዳሪዎች ቀኑ እያለቀባቹ ነው ስራችሁን ሳታስገቡ አንድ ቀን ነው ያላችሁ !!!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago