ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዘወትር እሁድ በሁዘይፋህ መስጅድ የሚሰጠው ደርሰ ነገ በ03/02/2017 አይኖርም:: ላልሰሙት በማሰማት ተባባሩን
ደርስ ፡- ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና
ክፍል፡- ክፍል ሶስት
የሚሰጥበት ጊዜ፡- ዘወትር እሁድ
የሚሰጥበት ቦታ፡- አዲስ አበባ የሺ ደበሌ ከፍ ብሎ ሁዘይፋህ መስጂድ
https://t.me/ibnusultan38
ፆም .... አጭር ምክር
ሸይኽ ያሲን ሙሳ ለዓመታት የሸሪዓን ትምህርት በማስተማር ተጠምደው ኖረዋል ...
ዛሬ ሁለቱም የእግራቸው ጉልበት ላይ በደረሰ ህመም (Osteoarthritis) መንቀሳቀስና የተደለመደው የማስተማር ሂደት እየከበዳቸው መጥቷል ። በሽታው ካጋጠማቸው ከ6 ወር በላይ ሆኗል :: የተለያዩ የግልና የመንግስት ሀኪም ቤት ቢሄዱም በመድሀኒት ሊድን ባለመቻሉ የጉልበት ቅየራ (knee replacement surgery) መስሰራቱ የመጨረሻ አማራጭ እንደሆነ ተነግሯቸዋል።
ነገር ግን ህክምናው በመንግት ሆሰፒታል ስለሌላ ለህክመናው ለእያንዳንዱ ጉልበት 500 ሺህ ብር አስፈልጓል ። አንደኛው ጉልበት ከረመዳን በኋላ ብዙ ሳይቆዩ መስሰራት አለበትና የቻልነውን እናድርግ - እንተባበር ።
Seid mohammed nur and redwan kamil
1000613590769
EBE
Redwan kamil or seid mohammed
014251311288500
Awash bank
ነገ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ነው :: አሏህ በሰላም የምንፆመው ያድርገን:: አሚን
عاجل:
رؤية هلال رمضان في سدير..
وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
ሁለት መልእክት
~
1ኛ፦ የነገው የደዕዋ ፕሮግራም ሳምንታዊ ደርስ በሚሰጥበት የሺ ደበሌ አካባቢ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ አይደለም። ይልቁንም ከአንፎ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል ድልድዩ አጠገብ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ ነው።
2ኛ፦ ዘወትር እሁድ የሚሰጠው ሳምንታዊ ደርስ ነገ አይኖርም።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana