?الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر?

Description
[ሀቀን አንጅ ሰዉን አተከተል!]
https://t.me/Nisau_As_Selefiya ?
ማንኛውንም ስህተት ስታዩ ዝም ብላችሁ አትለፉ ምክር ለግሱኝ! @Nisau_As_Selefiya_Bot
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 1 month, 1 week ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 week, 3 days ago

5 months ago
5 months ago

«نصيحة !ምክር»

ርዕስ፦ ስለ ቁርዓን...!

?أبو رسلان بن أول الكلالي

ቻናል፦ t.me/AbuReslanAsselefy

ጉርፕ፦ t.me/kutubulMukhtesorat

5 months ago

"አጭር ምክር!

«የበላይነትን እየፈለገ ሰው!

?በአቡ አነስ ኢብኑ ጀማል ሻፊ

ቻናል፦ t.me/Abuanus

የመስጅደል_ፈትህ ጉርፕ
t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk

5 months, 1 week ago

? ሹክሹክታ?

- በስልክ የሚጀመር ፍቅር ካርደዎ ሲያልቅ ያበቃል።
- በመስኮት የሚመጣ ፍቅር በመስኮት ይወጣል።
- በፌስቡክ የሚመጣ ፍቅር ዘግተው ሲወጡ ይሞታል።
- በቻት የሚመጣ ፍቅር ኢንተርኔት ሲቋረጥ ይጠፋል።
- ከቤት የሚመጣ ፍቅር እስክንሞት ይዘልቃል (ይቆያል)።
   *ስለዚህ መጨረሻዎቹ እንዳይጎዱን አጀማመሩን ለማሳመር እንጣር።
አሏህ ይርዳን።

ከአቡ ሙዓዝ አል-ጀዛኢሪይ ፔጅ የተወሰደ።

=
t.me/AbulBukhariSeid

5 months, 1 week ago

እህታችን አልተገኘችም ተገኝታለች የሚል የዉሸት መረጃ የምታሰራጩ አደብ አድርጉ ስትገኝ እኛ መረጃ እንለቃለን ሸር በማድረግ ተባበሩን በተለይ እስር ቤት የምትደዋወሉት ሰው ያላችሁ አጠያይቁልን አደራ! አደራ! አላህ ሁላችንንም ከከፉ ነገር ይጠብቀን

ያየ እና መረጃ የሚያዉቅ ካለ፦ 0555919659 በዚህ ንገሩን

5 months, 1 week ago

እህታችን አሚናት አፋልጉን

=
t.me/https_Asselefya1/21544

5 months, 2 weeks ago

ሰው መሆን ምንድነው?'
<==============>
ፈጣሪውን ፈርቶ እርሱን ብቻ ማምለክ፡
ከጥመት ግድግዳ ማግለል ከመታከክ፡
ሌላውን ረስቶ በአሏህ ብቻ ማመን፡
አድባር ቆሌ ትቶ አምላክን መማፀን፡
ይህ ነው የሰውነት የእምቅ ክህሎቱ፡
የመከበሩ ምንጭ የሞራል ግፊቱ፡
ትክክለኛ ሰው ይህ ነው ማንነቱ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ግና………!!
ራሱን እንዲገልጥ እረፍት እየነሳው፡
አዕምሮው ቀምሮ መንገዱን ቢረሳው፡
የመታመኑን ቅል ከላዩ ሲያነሣው፡
ይህኔ ይወርዳል ከሰውነት ተርታ፡
እንሰሳ ይሆናል በሰውነት ፆታ፡
ሞገሱ ይነሣል በጧትም በማታ፡
ክብረ–ቢስ ይሆናል ፡–
በሔደበት ሁሉ ባረፈበት ቦታ፡
ህይወቱ ይሆናል የሌለው እርካታ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ምክንያቱም!!
ሀያሉን ፈጣሪ ጌታውን አምጷል፡
በሌለ ማንነት አዕምሮውን ቀርጷል፡
ጌታውን አምፆ በበደል ቀጥሏል፡
እውነትን ረስቶ ውሸት ተቀብሏል፡
ይህ ነው ከሰውነት ክብር የወረደው፡
በሰው ምስል ሆኖ የእንሳቱን አለም የተለማመደው፡
~~~~~~~~~~
ጌታውን ለማምለክ በጥበብ ተፈጥሮ፡
በጤና በውበት እድገቱ ጨምሮ፡
ፈጣሪ ጠብቆት ገና በፊት ዱሮ፡
እየተሻሻለ ካምናው በዘንድሮ፡
እርሱ ግን ሁል ጊዜ ወንጀል የሚያስሰው፡
በደመ–ነብስ ግፊት ከሚርመሰመሰው፡
መልካም ስራን ትቶ ሀጢያትን የሚያፍሰው፡
ተንኮልን ሸምቶ ሀቅን የሚያፈሰው፡
…………………………………………………
ጥያቄዬ………??
ጌታውን መገዛት ማምለክ ከተሣነው፡
የተለየ ፍቺ ፣ ሰው መሆን ምንድነው?
<======================>
     [[በኑረዲን አል–አረቢ]]
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;

5 months, 2 weeks ago

ጥሩ ልብስ ለብሶ ፍትፍት በልቶ ያበደ #ሱፊያ የሚባለው ቡድን ብቻ ነው! ሱብሀነሏህ አላህ ከእነሱም ከሥራቸውም ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው። ከላይ ላያቸው ጤነኛ ይመላለሱ የሚተገብሩት ተግባር.....!? አላህ ይምራቸዉ!

5 months, 2 weeks ago

ብዙ ጊዜ ከአንድ በላይ ስለማግባት ደጋግመው የሚጽፉ አካላቶች ወይ ሙተሃሚሶች ናቸው።አለያም በራሳቸው ላይ ቢፈጽም የማይወዱ አጀራጃሪዎች ናቸው።እወቁት በምርቃና የሚሆን ነገር የለም። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

8 months ago

#تلاوة

القارئ بندر بليلة

t.me/Nisau_As_Selefiya

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 1 month, 1 week ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 week, 3 days ago