መንሀጁ ሰለፍያ የሡኒዮች ቻናል📚

Description
መንሀጅ ሰለፍያ የልባሞች መንገድ ናት
ይህቻናል በአላሁ ሱብሀነሁ ተአላ ፍቃድ
የሡና ኡዝታዞች ሙሀዴራ እና የተለያዩ የሠለፍያ ዳአዋወች ይለቀቅበታል
https://t.me/MenHaju_aslfya
https://t.me/MenHaju_aslfya
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

hace 1 mes, 3 semanas

*ወህብ_ኢብኑ_ሙነበህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ዱንያና አኺራህ ልክ 2 ሚስቶች እንዳሉት ወንድ ናቸው። አንዷን ሲያስደስት፤ ሌላኛዋ ትቆጣለች።»

*📚 ۞ جامع العلوم والحكم【2/203】۞*

➾* https://t.me/as_selfiya_nisae11

hace 1 mes, 3 semanas

ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን
𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰
👇👇👇

hace 1 mes, 3 semanas
hace 4 meses, 3 semanas

ወንጀሎችን ይቅር የሚያስብሉ፣ የ አላህን ውዴታ የሚያስገኙ ከፊል መልካም ስራዎች!

?በ ወንድም አቡ ሱፍያን
https://t.me/ikhlas_academy?videochat

hace 4 meses, 3 semanas

ዉ    ?     ?   ?       ?    ?      ?
    ዷ
       ጓ
           ደ
              ኛ
               ዬ

*?ዉዷ ጓደኛዬ የአሏህ ስጦታ
?*ሰላምሽን ያብዛዉ የአለማት ጌታ

?አልሀምዱሊላሒ አንችን የሰጠኝ
?የድን ዉድ እህቴን እርሱ ያደለኝ

?የኔ አጠናካሪ የምሳሳልሽ
?ባለሽበት ቦታ ይብዛ ሰላምሽ

?ጓደኛ ሚለዉ ቃል ልምዴ ሆኖ እንጅ
?የምሳሳልሽ ነኝ እንደ እማዬ ልጅ

?አሏህ አንችን ሰቶ ያሥደሰተኝን
?ደግሜ ላመሥግን ሀያል ጌታዬን

?የኔ ፅጌሬዳ  አበባዬ ነሽ
?ከተዉሒድ መድረሳ ሁሌም አልጣሽ

?ይቅርብኝ አያልቅም ስላንች ማዉራቱ
?ሰላምሽ ይብዛልኝ ስስት የኔ ብርቱ

?በድኔ አበረታች ሳጠፋ መካሪ
?አረህማን አደለኝ የአለማት ፈጣሪ

?እወድሻለሁ ብዬ ነግሬሽ ባለዉቅም
? ዛሬ ልግለፅልሽ ሁሌም አረሣሽም

?ከምገልፀዉ በላይ በጣም እወድሻለሁ
?መልካሙንም ሁሉ እመኝልሻለሁ

?በስደት ሰበብ አረህማን የሠጠኝ
?በድነል ኢሥላም ላይ እሱ ያገናኘኝ

?የእዉነት እልሻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል
?አንችን በማግኘቴ እድል ይሠማኛል

?መጠንከራችንም ከዚህ በላይ ያፍራ
?ጠቃሚ የሆነ ከዱኒያ እስከ አኺራ

?መልካም ስራ ሠርተን ለአኺራ ካልሆነን
?ዱኒያ ላይ ከቀረ እዚህ ተደስተን
?ምንም አይጠቅመንም ኋላ እንቆጫለን

?ስለዚህ እህቴ እንበረታ አሁኑ ለነገ ቤታችን
?ለሚጠቅመን ሀገር ለእዉነተኛችን

?ጀነትን ለመዉረሥ እንታገል ዛሬ
?ኑሯችን እንዳይሆን መኖር ከዱር አዉሬ

?ተትረፍርፎ ሳለ ፀጋዋ የጀነት
?ካሣማሚዉ ቅጣት እንዳንሆን ከእሳት

?ጀነት ሰፊ ሆና ከምድር በላይ
?ቀብር እንዳይጠበን ዉዴ በእኛ ላይ

~~እንበርታ~~ ~~እህቴ~~

???ለአንች ነዉ በአሏህ መንገድ ላይ ላገኘሁሽ ዉድ እህቴ*??*?

hace 4 meses, 3 semanas

ሱረቱልካህፍ ?☕️

hace 5 meses

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ይሄ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አጫጭር የድምፅ ፋይሎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።

ሼር አድርጉት

https://t.me/Achachir_mkroch

hace 5 meses

***ከባዱ ስሜት .......

አብረኸው መሆን አትችልም። ልትርቀውም አቅሙ የለህም። ብቻ አለ አይደል ህይወትህ ውስጥ ልታስገባውም የማትችል፤ ከህይወትህም ለማስወጣት የማይቻል አይነት ሰው። በብዙ ሰዎች ህይወት ውስጥ ያለ አድካሚ ስሜት።

ሄደ ስትሉ የሚመጣ ፤ መጣ ስትሉ የሚሄድ። ወደደኝ ስትሉ እንደማይወዳችሁ የሚያሳያችሁ፤ አይወደኝም ስትሉ እንደሚወዳችሁ እንዲሰማችሁ የሚያደርግ አዝግ የሆነ ስሜት። ረስቶኛል ስትሉ እንደሚያስታውሳችሁ የሚያሳያችሁ ፤ ያስታውሰኛል ስትሉ ትዝ እንደማትሉት የሚያሳያችሁ ፍጥረት አለ።

ብዙዎች ህይወት ውስጥ ያለ አንድ ሰው ነው። አንተ ሰው ሆይ ይህን እንደምታነበው አውቃለው እና ልቦችን ማድከምህን አቁም!

ልቦቻችሁን ጠብቁ?***

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana