Suraya Tube

Description
✥----- -----✥
SURAYA TUBE
✥----- ----✥

🙏ጌታችን ሆይ እባክህን ዱአችንን ተቀበለን!!

Channel 👇
@AYMi_GFX

አስተያየት ካሎት👇

@Aymi_Am
Or
@Aymi_aman_official_bot



Join 👇

@Surayatube
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago

10 months, 1 week ago
`ከወራት በፊት Ukraine ላይ የተነሳ ፎቶ …

`ከወራት በፊት Ukraine ላይ የተነሳ ፎቶ ነው(ትኩረቴን የወሰደብኝ ፎቶ🥹)...ቻው እየተባባሉ ወይ አብረው እንዲሄዱ እያሳመናት ይሆናል.... ብቻ በደቂቃ ውስጥ የሚፈጠሩ ነገሮች ሁለቱን የመለየት አቅም አላቸው እና ፈርተዋል.... መለያየት እኮ ብርቅ አይደለም ፤ ይሄኔ በደናው ግዜ ስንቴ ተኮራርፈው ተለያይተው ተታርቀው ይሆናል ፥ ይሄኛው ግን የሚከብደው ሳይፈልጉ መሆኑና ምናልባትም ለመጨረሻ ግዜ መሆኑ ነው.....እኛም እንደዚሁ ነን......ብዙ የኛ የነበሩ ነገሮች ዋጋቸው(value) ሳይገባን ድንገት አጥተናቸዋል ፥ ዋጋቸው የገባን ግን ካጣናቸው በሆላ ነው..... ስለዚህ ትላንትናችንን አንድገም ፤ ዛሬ ከኛ ጋር ላለ ሰው ፣ እጃችን ላይ ላለ ስራ ፣ በውስጣችን ላለ አቅም ፣ ለተሰጠን ፀጋ ትልቅ ቦታ እንስጥ ..... እስክናጣው አንጠብቅ...!!!

ስላችሁ... የምቶዱትን ጠበቅ አድርጉማ🥰`

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

10 months, 1 week ago
`ጀምበር ስትፈነጥ'ቅ

`ጀምበር ስትፈነጥ'ቅ

ጀምበር ስታዘቀዝ'ቅ

ትዝ ትዝ ትለኛለህ

ከነ'ሳቅ'ህ`

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

10 months, 3 weeks ago
`የጠዋት ድባቤ...ካንተ ጋ...!***🥰***

`የጠዋት ድባቤ...ካንተ ጋ...!🥰
ቀድሜህ ነቅቼ ስጠብቅህ...ስጠብቅህ...እያየሁህ... እያየሁህ... ስፈግግ እስክትነቃልኝ...እዉይ እንዴት ነው ማማርህ በረቢ🥹🖤

እነዚያ አፍቃሪ ልቦች ምነኛ ታደሉ..?!

ከልቤ ላይ🖤`

@fromZheart

10 months, 3 weeks ago
`መሻቴ***🥰*** ...አሁን በወጉ መኖር ነው..ያውም ከሩህ …

`መሻቴ🥰 ...አሁን በወጉ መኖር ነው..ያውም ከሩህ አለሜ ጋ...!

እስካስፈለገኝ ድረስ ያለ ገደብ ውስጥ'ህ መወሸቅ..!

መሸንቆር..!

አንተን እስክሆን...!

ጊዜ እስኪቆም...!

አለም እስኪጠፍ...!

ደሞ ይለኛል ሩህአለሜ🖤<<ይኸውልሽ ፍቅሬ... አለም ስሪቷ አንድ ሰው የጣረበትን ነገር የለፋበትን ነገር የፈለገውን ነገር የማግኘት እድሉ ከፍ ያለ ነው >>

እንዲህ  ባለኝ ቅፅበት ደሞ ይህን ማለት ያምረኛል...

እውይ🥰ከወደዱት ጋ አለም እንዴት ነው ማማሯ..!`

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

10 months, 4 weeks ago
ጠዋት ማለዳው ላይ ደገፍ አልከኝ በቁም …

ጠዋት ማለዳው ላይ ደገፍ አልከኝ በቁም እየሄድን....ምን አይነት ነው ደሞ የአፍቃሪ ሰው እዳ ...?!

እውነትም...እነዚያ የሚዋደዱት ነብሶች በየቅፅበቱ ይዋኻዳሉ...!🥰

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

11 months ago
ለቀናችን***🥰***

ለቀናችን🥰

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

11 months, 1 week ago
ለዘመና'ት አልሽር ያለው ህመሜ...በአንድ እቅፍህ ሲከስም …

ለዘመና'ት አልሽር ያለው ህመሜ...በአንድ እቅፍህ ሲከስም (ፍግም እንዳለው)..!

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

11 months, 2 weeks ago
`የልቤ መሻቴ ከቀድሩ ጋ ገጠመ እናም …

`የልቤ መሻቴ ከቀድሩ ጋ ገጠመ እናም ተደሰትኩ...አመሰገንኩም...!

ለከል ሃምድ ወደህ ላሶደድከኝ ..🥹`🖤

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

12 months ago
`ብቻ ብቻ አብሽሩልኝ እሺይ***🥰***`

ብቻ ብቻ አብሽሩልኝ እሺይ***🥰***
ይሄም ያልፋልና.***💔***

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

1 year ago
`ስለ'ሩህአለሜ***🖤***

`ስለ'ሩህአለሜ🖤

ስትስቅ  አለሜ ይረጋል...ሲስቅ ከማማር ከራሱ ማማር ያምራል ወረቢ..!...ስትስቅ ነብሴ ሃሴት ታደርጋለች....እየሳቅ'ህ ከመጀመሪያው በብዙ እጥፍ በፍቅር ማዕበል ታጥለቀልቀኛለህ...ደሞ በብዙ አፈቅርሃለው..!

ስለ ሳቆችህ እንዴት ላውጋ..?!`

ከልቤ ላይ🖤

@fromZheart

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago