ግዮን-ፕረስ (Gion press)

Description
ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!!
ፋኖ ያሸንፋል!
አማራውም ነፃ ይወጣል!!

ለማንኛውም ጥቆማ
ሃሳብ እና አስተያየት @Gion_press ያናግሩን!
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

3 weeks, 4 days ago

የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል።

     በዛሬው እለት ማለትም 07/06/2017 ዓ.ም የወራሪው ብልጽግና መራሹ የአብይ አህመድ የግል አሽከር ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ ከደ/ብርሃን በእብሪት በመነሳት ያለ የሌለ ሀይሉን በመያዝ ከደ/ብርሃን በቅርብ እርቀት የምትገኘዋን ጭራሮ ደብር ቀበሌን ለመያዝ የሞከረ ቢሆንም የነጎድጓድ ክ/ጦር ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃ በሆነው "አዳኞቹ" ሻለቃ ከሌሊቱ ጀምሮ በጠላት ላይ በወሰዱት ከባድ እና የማያዳግም እርምጃ  የተቀጣ ሲሆን;የተረፈው የወንበዴው ሀይልም እየፈረጠጠ ወደ ኩክ የለሽ ማርያም ሲደርስ በክ/ጦሩ ዋና አዛዝ መሪነት በቆረጣ በመግባት በሽሽት ላይ የነበረ አንድ አይሱዙ ሙሉ የጠላት ሀይል ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ባለበት እንዲቀር ተደርጓል ። በዚህ የተበሳጨው ይህ የጠላት ሀይል እስካሁን ሁለት ንፁሃን አርሶ አደሮችን በጥ.ይ.ት ደብድቦ የገ*ደለ እና የአርሶ አደሮችን ሰብል አቃጥሎ የተረፈው የአገዛዙ ሃይል በመፈርጠጥ ደ/ብርሃን ገብቷል።

ይህ የተሳካ ኦፕሬሽን በክ/ጦሩ መሪ በአርበኛ ይገረም የተመራ ሲሆን በኦፕሬሽኑም ሶስት ሻለቃዎች የተሳተፋበት ሰ ሲሆን፦
             አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ
  መብረቁ ብርጌድ ሽብሩ ሻለቃ
የክፍለጦሩ ልዩ ተወርዋሪ አዳኞቹ ሻለቃ

" ክብር ለተሰው ሰማዕታት"
              "ድላችንክንዳችን”

የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል      ቀን-07/06/2017 ዓ.ም

3 weeks, 4 days ago

የጥንቃቄ መረጃ
የጠላት ሃይል ጎጃም በሁሉም አካባቢ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ ነው የታወቀው።በዚህ መሰረት ፋኖ በየትኛውም አካባቢ የሌሊት እና የቀን ደፈጣዎችን በሚገባ መስራት ይጠበቅበታል

3 weeks, 5 days ago

5ተኛ ክፍለ ጦር  👊
ከ94 በላይ ወራሪ ሲደመሰስ  እና47  በላይ ቁስለኛ የተነሳበት አውደ ውጊያ = ሽንዲ 5ኛ ክፍለጦር

የአማራ ፋኖ በጎጃም በ06/06/ 2017 ዓ.ም ታምር ሲሰራ ውሏል። ከጥዋቱ 12:30 ጀምሮ  እስከ ቀኑ 9:00 ድረስ የቆየ መደበኛ ውጊያ ተደርጓል ። በዚህ አውደ ውጊያ ከ94 በላይ የአብይ ሰራዊት ተደምስሷል፤ከ47 በላይ ቁስለኛ ታቅፋል። ለጊዜ በቁጥር ያልታወቃ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ መማረክ የተቻለበት ውጊያ ተደርጓል።

የክ/ጦሩ የጦር ጠበብቶች ወታደራዊ ሳይንሱን በቅጡ የተገበሩበት::በ5ኛ ክ/ጦር ቀጠና ዉስጥ ያሉት ብርጌዶች ማለትም የወንበርማ ብርጌድ፣የደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ፣የጓጉሳ ብርጌድ፣የወርቅአባይ ብርጌድ እንዲሁም በፋኖ ሐብታም የሚመሩት የወለጋ ፋኖዎች ድንቅ ቅንጅት በተግባር የታየበት:: የአያቶቻችን የጀግንነት የመንፈስ ዉርስ በሚሰባበሩ ምሽጎች በሚወረወሩ ቦንቦች በሚሸለሉ ሽለላዎች ከእነ ሙሉ አካሉ እንደ ሐዉልት ቁሞ  የተመለከትንበት።
የተደመሰሱ፣የቆሰሉ የጠላት የኃይል አመራሮች እና አባላት የሲቃ ድምፅ የተሰማበት።

የማህብረሰቡ ደጀንነት ከወትሮዉ በተለዬ ከፍ ብሎ የተመሰከረበት።የዉስጥ ባንዳ የዉጭ ጠላት ቅስሙ ከእነ አጥንቱ የተሰበረበት።ጥቂት የወገን አባላት በጠላት አናት ላይ እሳት እያዘነቡ "የአማራይቱ ልጅ" እያሉ እየፎከሩ ጀብድ የሰሩበት ሰማዩም ምድሩም አፍ አዉጥተዉ የተናገሩለት በትናንትነው ዕለት የተደረገዉ  #የሽንዲ_ወንበርማዉ ድንቅ ኦፕሬሽን በወገን የበላይነት ተጠናቋል።
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ!!

እስቲበል አለሙ ዘሪሁን

3 months ago

ጎጃም: በ3ተኛ ክ/ጦር ዛሬ የተማረከ:
1 ዲሽቃ፣
2 ብሬን፣
3 ስናይፐር እና 52 ክላሽ ርክክብ ተፈጽሟል::
ድል ለአማራ ፋኖ?****

3 months ago

ከአመፀኛው አገር ጎጃም ተወልጀ
በነጋ በጠባ ድል በድል ለምጀ
የጠላት አስከሬን ተከመረ ደጀ

አገው ምድር 3ኛ ክ/ጦር ምን አይነት ተአምር ነው ቀን በቀን የሚሰሩት?*?*???**

run run እሩጫን የብርሃኑ ልጆች ይሪጧት?
የእሩጫም ልክ አለው?
#ድል_ለተገፋው_የአማራ_ህዝብ*#ድል_ለክንደ_ነበልባሉ_የህዝብ_ልጅ_ፋኖ*

27/03/2017
ቢዛሞ ሚዲያ**

3 months ago

**ጠላት በዚህ ልክ ከጫካ እና ከቤተ መንግስት እየተጠራራ አንድ እየሆነ እያያችሁ አንድ መሆን ያቃታችሁ የኛዎቹ ለምን ይሆን ?

ይህ ጥያቄ ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ አመራሮች ነው !!**

3 months, 1 week ago

ሰበር ዜና!
መራዊ
አገዛዙ አስተማሪዎችን ትምህርት አስጀምሩ በማለት ከሰበሰበ በኋላ በቦንብ ጨፈጨፋቸው።
9-ቁስለኛ ሆስፒታል ገብቷል።
ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት

3 months, 1 week ago

ጎጃም (#የድል#መረጃ)
ድሉ ቀጥሏል
ባህርዳር ብርጌድ
በዛሬው እለት (20/3/2017 ዓ.ም)
ከረፋድ 3 .00 ሰዓት ላይ በሰባታሚት ቀጠና ልዩ ስሙ ቦሩሜዳ ላይ የተለመደውን የሀሰት መረጃ ለማሰራጨት ጋዜጠኞችን በማዘጋጀት የልማት ስራወቻችን በማለት ዘገባ ለመስራርት ከፍተኛ የክልል አመራሮች በመያዝ የተጎዘው ሀይል ላይ ዘመኑ ያፈሯቸውን የቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ በመጠቀም 4 አመራሮች የተሰው ሲሆን ከ6 በላይ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል:
አሁንም የስርዓቱ አሽከር በመሆን ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ማንኛውም አካላት ላይ በተጠና እርምጃ ከመውሰድ ወደሗላ አንልም::
ሐብታሙ የሰፍ*
የባህርዳር ብርጌድ ቃልአቀባይ
ድል ለአማራ ፋኖ

3 months, 1 week ago

ሰበር ዜና!
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ፊንጫ ከ40 ሚሊዮን በላይ የተገዛ የስኳር ፋብሪካ ማሽን በእሳት የተቃጠለ ሲሆን በ3 ቦታዎች ላይ የነበረ 60 ሄክታር ሸንኮር አገዳ በእሳት መውደሙን መረጃ አድርሰውናል::
19/3/2017 ዓ.ም
ግዮን ፕረስ

3 months, 2 weeks ago

***ለፋኖ አመራሮች በሙሉ !!

በክልሉ ውስጥ ያለውን አማራ አደራጅታችሁ እንዳስታጠቃችሁት እና እንዳደራጃችሁት ሁሉ ከክልሉ ውጭ ያለውን አማራም በምስጢር እና በረቀቀ መንገድ እንድታደራጁት እና ራሱን ከጥቃት እንዲከላከል እንዲሁም ትግሉን እንዲያግዝ ታደርጉት ዘንድ እንጠይቃለን !!***

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago