ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
መፃፍ ትተሃል። ወሬ ብቻ ሆንክ። ወሬ ብቻ ስለሆንክ ፥ ሰለቸኸኝ። ስለሰለቸኸኝ ፥ ጥዬህ ልሄድ ነው።
ሂጂ
ለምን አትፅፍም? ብትፅፍ ፥ ወሬ ብቻ አትሆንም። ካልሆንክ ፥ አትሰለቸኝም። ካልሰለቸኸኝ ፥ ጥዬህ አልሄድም።
ሂጂ
ካልሄድኩ ፥ ህይወት አይከብድህም። ካልከበደህ ፥ ብዙም አይከፋህም። ካልከፋህ ፥ ወሬ ብቻ አትሆንም። ካልሆንክ ፥ ትፅፋለህ። ከፃፍክ ፥ አትሰለቸኝም። ካልሰለቸኸኝ...
ሂጂ
አልሄድም እንደውም። ምን ትሆን?
በዚህ ሬት ኑሮ : ማር አንቺን አገኘው
በትንሿ መስኮት : ዓለም ሁሉን ቃኘው
አበባ ነህ አልሽኝ : ንብ ሆነሽ ልቀስሚኝ
ሀኪም ሆነሽ መጣሽ : ህመሜን ልትቀሚኝ
ልዑል
ይህች የኛ ዓለም
እጀ ጠባብ እጀ ሰፊ
አንዱን አጉራሽ
አንዱን ገፊ
Unmute በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን??
Perfection
ፃድቁ ልቤ
ንስሃ ገቢ
ሕጐች አርቃቂው
በፈጣሪ ፊት
ሰው አስታራቂው
ከትራሱ ጋ
ያንጐራጉራል
እንደዚህ ይላል ፦
ከሰራኋት አይቀር
እቺንስ ኃጢያት
ያቺኛዋን ኃጥያት
እንዲህ ባላደርጋት
እንዲህ እንዲህ ባደርጋት...
29|02|17
ቃለ መጠይቅ ከ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ጋር
`"በጣም የምትጠላው ነገር ምንድነው"? ብሎ ጠየቀው፡፡
ሰውን መምከር
ሲል መለሰለት።
" እና ማንንም መክረህ አታውቅም? አለ ጋዜጠኛው። "
ታገል ሰይፉን መክሬ አውቃለሁ"ብሎ መለሰ ጋሽ ስብሐት።
" ምን ብለህ መከርከው? "
`` የሰው ምክር አትስማ ብዬ ```
@phylosophy_gora??
@phylosophy_gora??
@phylosophy_gora??
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ይተባበሩን..!?
እሰይ... ?
ብናፍቅሽ ብዬ ካንቺ ራኩኝ ጠፋው
እንኳን ላንቺ ቀርቶ ላንድ ራሴም ከፋው
ሲፈልግ መኖር ነው ያፍቃሪ ሰው እጣው
ብትናፍቂኝ ጊዜ እኔ እራሴ መጣው።
-ልዑል
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago