ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
https://p.dw.com/p/4iLHL?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
DW
የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና -በአማራ ክልል ለአንድ ዓመት ያህል ተቋርጦ የቆየው የኢንተርኔት ሞይል ዳታ ትናንት በአንዳንድ ከተሞች አገልግሎት መስጠት መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአንዳንድ ከተሞች ነዋሪዎች አገልግሎቱ በተመረጡ ስልኮች ብቻ ነው የሚሰራው ብለዋል። -የኬንያ ፖሊስ በተደጋጋሚ ሰዎችን ሲገድል የነበረና ድርጊቱንም አምኗል ያለውን አ,ረመኔ ማሰሩን አስታወቀ። /አንድ…
https://p.dw.com/p/4iKq8?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
DW
መረጋጋት የራቀው የአፍሪቃ ቀንድ ትኩሳቱ ጨምሯል
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ባለፈው ሳምንት ወደ ሱዳን አቅንተው ከሱዳን ብሔራዊ ጦር አዛዥ ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ጋር ተነጋግረዋል። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ከዐቢይ አንድ ቀን አስቀድሞ ባለፈው ማክሰኞ ወደ ኤርትራ ተጉዘው ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተገናኝተዋል። በኬንያም የዊልያም ሩቶ መንግስት ተንገዳግዷል።
https://p.dw.com/p/4iJaF?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
DW
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዲስ አስተዳደር
የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክርቤት ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ በቅርቡ በሰው እጅ በተገደሉት ዋና አስተዳዳሪ ምትክ የዞኑ አዲስ አስተዳዳሪና የሌሎች 12 መምሪያ ኃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ። የብሔረሰብ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እንደገለጹት፤ አዲሱ አስተዳዳሪ ኅብረተሰቡ ከሀዘን ወጥቶ ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ሥራ እንዲሰማራ ጠይቀዋል።
https://p.dw.com/p/4i0yE?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
?? @dwamharicbot
DW
የታጋች ተማሪ ቤተሰቦች ጭንቀት
ባለፈው ሳምንት እረቡ ጠዋት ከአማራ ክልል ተነስተው ወደ አዲስ አበባ ስጓዙ የነበሩ ቁጥራቸው ከ 100 በላይ ይሆናል የተባሉ ተማሪዎች ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ አካባቢ በታጣቂዎች ከታገቱ በኋላ የተማሪዎቹ ቤሰተቦች በጭንቀት ላይ ወድቀዋል፡፡ ከእገታው ሁለት ቀናት በኋላ ከአጋቾች ገንዘብ መጠየቃቸውን ቤተሰቦች ገልፀዋል።
https://p.dw.com/p/4i1mW?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
?? @dwamharicbot
DW
ማሕደረ ዜና፣ የዓለም ፖለቲካዊ ጉዞ ግራ ወይስ ቀኝ ዘመም?
ጆ ባይደን 35 ዓመታት በሴናተርነት፣ 8 ዓመት በምክትል ፕሬዝደንትነት፣ አራት ዓመት በፕሬዝደንትነት እየሰሩ ነዉ።47 ዓመት።ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና፣ ከሕዝብ ድጋፍና ስልጣን ጋር ሥለሰጣቸዉ አመስግነዉት ይሆን-ይሆናል፣ባለፈዉ ቅዳሜ እንዳሉት ግን ገና ፈጣሪን እየጠበቁ ነዉ።
https://p.dw.com/p/4i0qf?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
DW
አትሌቲክስ ፤ እግር ኳስ እና የብስክሌት ውድድር
ከሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ፕሪምየር ሊግ ባደገበት ዓመት የሊጉ ሻምፒዮና ሆኗል። የኢትዮጵያ ቡና ደግሞ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። የአዲስ አበባ ስቴዲየምም ከአራት አመታት ዓመታት ገደማ በኋላ ዳግም በአዲስ ገጽታ ውድድር አስተናግዷል። 17ኛው የአውሮጳ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ሃገራትን ለይቶ አሳውቋል።
እንወያይ፣ የኢትዮጵያዉን ተፈናቃዮች ፈተና፣ የለጋሾች ዳተኝነት
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ መንግስታት፣ ድርጅቶችና ሕዝብ ከ«ከስደተኞች ጋር እንዲተባበሩ በሚቀሰቅስበት ወቅት ታጣቂዎች አማራ ክልል የሠፈሩ የሱዳን ስደተኞችን መዝረፍ፣ቢያንስ አንዷን መግደላቸዉ ተዘግቧል።የትግራዩ ተፈናቃዮች ወደቀያቸዉ በየከተሞቹ አደባባዮች ተሰልፈዉ ነበር። አማራ ክልል የሠፈሩ ዜጎች ደግሞ ርዳታ እንዲደረግላቸዉ እየጠየቁ ነዉ። https://p.dw.com/p/4heNJ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ ?? @dwamharicbo
DW
እንወያይ፣ የኢትዮጵያዉን ተፈናቃዮች ፈተና፣ የለጋሾች ዳተኝነት
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ መንግስታት፣ ድርጅቶችና ሕዝብ ከ«ከስደተኞች ጋር እንዲተባበሩ በሚቀሰቅስበት ወቅት ታጣቂዎች አማራ ክልል የሠፈሩ የሱዳን ስደተኞችን መዝረፍ፣ቢያንስ አንዷን መግደላቸዉ ተዘግቧል።የትግራዩ ተፈናቃዮች ወደቀያቸዉ በየከተሞቹ አደባባዮች ተሰልፈዉ ነበር። አማራ ክልል የሠፈሩ ዜጎች ደግሞ ርዳታ እንዲደረግላቸዉ እየጠየቁ ነዉ
የዳንካሊያ የራስ ገዝ ጥያቄ
"ዋናው የጉባዔያችን ራስ ገዝ ዳንካሊያ ውስጥ ደንካሊያ የሚባል ዘጠኝ ወይም ስምንት ቦታ ይከፈላል የኤርትራ ክልሎች ማለት ነው። የራሳችንን መብት ራሳችን የምናስከብርበት ራስ ገዝ በሚባል ቦታ ላይ እንድናገኝ በሚል ጉባኤ ላይ ይህን ጉባኤ ያደረግንበት ዋናው ይሄ ነው።" https://p.dw.com/p/4hgbb?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ ?? @dwamharicbo
DW
የዳንካሊያ የራስ ገዝ ጥያቄ
"ዋናው የጉባዔያችን ራስ ገዝ ዳንካሊያ ውስጥ ደንካሊያ የሚባል ዘጠኝ ወይም ስምንት ቦታ ይከፈላል የኤርትራ ክልሎች ማለት ነው። የራሳችንን መብት ራሳችን የምናስከብርበት ራስ ገዝ በሚባል ቦታ ላይ እንድናገኝ በሚል ጉባኤ ላይ ይህን ጉባኤ ያደረግንበት ዋናው ይሄ ነው።"
የሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በደቡብ ምስራቅ ሱዳን የምትገኘውን ስልታዊዋን የሳጋ ከተማ መቆጣደራቸውን አሰታወቁ ። ቡድኑ ትናንት ቅዳሜ ከተማ መቆጣጠሩን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው መሰደዳቸውን የአይን ምስክሮች ተናግረዋል።
• የእስራኤል ጦር በምስራቃዊ ጋዛ ሼጃያ የሚያደርገውን ማጥቃት አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ። ጦሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ባለፉት ጥቂት ቀናት በከተማዋ ክፍል ባደረገው ወታደራዊ ዘመቻ በርካታ የፍልስጥኤማውያኑን ታጣቂ ቡድን ሃማስ ታጣቂዎች መግደሉን ገልጿል።
• አሜሪካ ከደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን ጋር በቃጣናው የምታደርገውን የጦር ልምምድ በቸልታ እንደማታየው ሰሜን ኮሪያ አስታወቀች።
• ቤልግሬድ ውስጥ በሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ የሽብር ጥቃት መቃጣቱን ተከትሎ ሁለት ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሰርቢያ ባለስልጣናት አስታወቁ ።
• 17ኛው የአውሮጳ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጫወታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው እየተደረጉ ነው። እንግሊዝ እና ስሎቫኪያ ጫወታቸውን እያካሄዱ ነው ።
https://p.dw.com/p/4hhAf?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ ?? @dwamharicbot
DW
የሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በደቡብ ምስራቅ ሱዳን የምትገኘውን ስልታዊዋን የሳጋ ከተማ መቆጣደራቸውን አሰታወቁ ።
በ17ኛው የአውሮጳ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጫወታዎች የደጋፊዎች ድባብ በዱስልዶርፍ ከተማ። ምሽት 4:00 ሰዓት በምድብ አንድ ውስጥ የሚገኙት ጀርመን ከ ሲውዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ በተመሳሳይ ሰዓት ይጫወታሉ። ምስሎቹ የጀርመን እና የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድኖች ደጋፊዎች ከጫወታው በፊት በመዝናኛ አካባቢዎች ለቡድናቸው በጭፈራ የታገዘ ሞቅ ያለ ድጋፍ ሲሰጡ ያሳያል።
የቪድዮ ዘገባውን ወደ ዱስልዶርፍ ከተማ ተጉዞ የላከልን ታምራት ዲንሳ ነው። #DWSports
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana