A.rehman Seid [?????]

Description
For any thoughts and comments @AbudiSeidBot
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

9 months, 3 weeks ago

~በዉስጡ መቅረት እንደማትችሉ እያወቃችሁ የሰዉን ልብ አታጥምዱ፡፡ ሰዉን ሳትፈልጉም የፈለጋችሁ አትምሰሉ፡፡ ጓዝህን ጠቅልለህ እንደምትሄድ እያወቅክ ሰው ዉስጥህ ገብቶ እስኪደላደል ድረስ አታመቻች፡፡ሆነብላችሁ ቅርበታችሁን ከፍ ካደረጋችሁ በኋላ ኡ .. እኔኮ እንደዚያ አላሰብኩም ማለት ላግጣ ነው፡፡ ወድቆ አንሳኝ ያለህን የተዘረጋን እጅ መመለስ ከባድ ነው፡፡

ሆነብላችሁ የሰው ልብ እንዲንጠለጠልባችሁ አታድርጉ፡፡ በሌሎች ስሜት መቀለድ አቁሙ፡፡ ሰው ሲያለቅስ አትሳቁ፡፡ ሰው እያመመው አትዝናኑ፡፡ በሰው ስቃይ አትደሰቱ፡፡
የሰዉን የመጀመርያ ኒያ እና ሙሉ የዉስጥ ሀሳቡን አላህ ያውቃል፡፡ እንደኒያችሁም ይሠጣችኋል፡፡ ዛሬ የሠራችሁት በደል ነገ ዞሮ እንደሚመጣ አትጠራጠሩ፡፡ ያኔ በናንተ ሲደርስ ብቻ ህመሙ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባችኋል፡፡
=T.me/AbuSufiyan_Albenan

9 months, 3 weeks ago

ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ

ሁሌም ከተራውይህ በኋላ ያገኙናል

ኑ አብረን እንቅራ ? https://t.me/tgewid
ሸር አድረጉት ለእህቶቻቹህ
ለወንድሞቻቹህ

9 months, 3 weeks ago
9 months, 3 weeks ago

ቻናሉን ላልተቀላቀላችሁ⤵️   
➷➷➷➷
?https://t.me/Abudi_Seid2

9 months, 3 weeks ago

♬• ☛☛ቁርኣንን ከኛ ጋር☚☚ ♬•
┈┉┅━❀꧁ω❍ω꧂❀━┅┉┈ 

[ጁዝ  #14 ]
?ቃሪዕ~ሚሻሪ ራሺድ አል ዓፋሲ

ረመዷን ሙባረክ???
ረመዷን ሙባረክ???
ረመዷን ሙባረክ???

???????
?https://t.me/Abudi_Seid2

9 months, 3 weeks ago
9 months, 3 weeks ago
እባካችሁ ሼር አድርጉት

እባካችሁ ሼር አድርጉት

ይህ ህፃን መሀሙድ ናስር ይባላል። ቤቱ ጠፍቶበት ያለፉትን 3ቀናት የሚገኘው ቤተል ፖሊስ ጣቢያ ነው!! በለበሰው ዩኒፎርም አማካኝነት ወደ ዋቆ ጉቶ ት/ቤት ፖሊሶች ይዘውት ሲሄዱ "የኛ ተማሪ አይደለም" ብለዋል! እባካችሁን እናቱን እንድናገኝ ሼር በማድረግ አፋልጉን
0912121942-ውብሸት
0913557326-ሙሉቀን
0913559189-ሄኖክ

?https://t.me/Abudi_Seid2
ኮፒ የተደረገ

9 months, 3 weeks ago

ሸይኽ_ዓብዱረዛቅ_አልበድር ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ ወደ አላህ መጓዝ በፈለገ ጊዜ መንገድ ቆራጭ በመሆን እንዳይሄድ ያደርገዋል። ለዚህም ነው ለከፊል ሰለፎች፦ አይሁዶችና ነሷራዎች እኛ (በሸይጧን) አንወሰወስም ይላሉ ሲባሉ፦ እውነታቸው ነው ሸይጧን ባዶ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? ያሉት።»?*??*

?https://t.me/Abudi_Seid2

9 months, 4 weeks ago

♬• ☛☛ቁርኣንን ከኛ ጋር☚☚ ♬•
┈┉┅━❀꧁ω❍ω꧂❀━┅┉┈ 

[ጁዝ  #13 ]
?ቃሪዕ~ሚሻሪ ራሺድ አል ዓፋሲ

ረመዷን ሙባረክ???
ረመዷን ሙባረክ???
ረመዷን ሙባረክ???

???????
?https://t.me/Abudi_Seid2

9 months, 4 weeks ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana