ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
"Addis Ababa Noir -
edited by Mazza Mengiste
የተለያዩ ደራሲያን በተሳተፉበት ስለ አዲስ አበባ ሰፈሮች የተጻፉ የአጫጭር ልብ-ወለድ ስብስቦች በሆነው "Addis Ababa Noir" መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ።
እንዴት አደራችሁ?
ዛሬ እና ነገ እኛ ተቋም የሚካሄድ ጉባኤ አለ ስለ አማርኛ ቋንቋ። መሳተፍ የምትፈልጉ በዙም መግባት ትችላላችሁ።
ፕሮግራሙም ይኸው:
ZOOM: https://uni-hamburg.zoom.us/j/61830559382?pwd=8FFRB9TG08nJrEMGTPfuWEJ9kyAFO1.1
Locating Politics in Ethiopia's Irrecha Ritual - Serawit Bekele Debele (Replay)
*ደራሲዋ በተገኘችበት የተደረገ ውይይት
https://www.clubhouse.com/room/xjv67Bz0?utm_medium=ch_room_pxr
Locating Politics in Ethiopia's Irrecha Ritual - Serawit Bekele Debele
በኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ እና ዙሪያ በሚታዩ የፖለቲካና ማኅበራዊ የተዋስኦ ፍትጊያዎች ዙሪያ በተጻፈው የሰራዊት በቀለ መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ።
መንግሥቱ ኃ/ማርያም: የስደተኛው መሪ ትረካዎች - በይታገሱ ጌትነት (Replay)
*ደራሲው በተገኘበት የተደረገ ውይይት
https://www.clubhouse.com/room/xXDQ0jzD?utm_medium=ch_room_pxr
"መንግሥቱ ኃ/ማርያም: የስደተኛው መሪ ትረካዎች" (በይታገሱ ጌትነት)
በቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ላይ ያተኮረውና በተለያዩ ርእሰ-ጉዳዮች ላይ አመለካከታቸው በተንጸባረቀበት መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana