Best Tik Tok Videos

Description
የተመረጡ የTikTok ቪድዮዎች ብቻ

ከኢትዮጵያ እንዲሁም ከአለም ዙሪያ

All in one place.

Join us and meet the best Tik Tok family.
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

10 months, 1 week ago

#ረመዳን  #ዐቢይ_ፆም

የሁለቱ ታላላቅ ሃይማኖቶች የተከበሩ የፆም ወቅቶች በአንድ ቀን ነገ ሰኞ መጋቢት 02/2016 ይጀምራል።

ይህን መሰል ግጥምጥሞሽ ከ33 ዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ሊከሰት የሚችል ድንቅ ግጥምጥሞሽ ነው።

ፈጣሪ ፀሎታችንን ይስማ ፤ ምድራችንን ሰላም ያድርግልን!!

© Chris

10 months, 1 week ago

ያለዉ ሲለጣለጥ የሌለዉ ተጠቅልሎ ለጥ አለ ዶናልድ ትራምፕ።

የኔ ነች ብለህ ያሰብካት ቸከስ በዚህ 2 ቀን ስትደዉልላት ስልክ ካላነሳችልህ ወንድሜ ጂም ጀምር ??? ባትሪ ዘግቶብኝ፣ ቤተሰብጋ ሆኜ ስትልህ አምነህ እሺ ችግር የለዉም ብለሃል አሉ ?? ሚስኪን!!

ካለኔ ሰዉ የለዉም ብለሽ የሰላም እንቅልፍ ተኝተሽ እያደርሽ በዚህ ሁለት ቀን ስልክ ደዉሎ እንገናኝ ካላለሽ እህቴ አንቺም ዕቁብ ጀምሪ ??? አንዳንዶች ስለሚያከብረኝ ነዉ የማይጠይቀኝ ብላችሁም ታስባለችሁ አሉ ?? ምፅፅ!!

አንዳንዶች ሁለት አፍነዉ አማርጠዉ አንድ ለመቀበያ አንድ ለመፍቻ እያሉ ይሰጣጣሉ አንዳንዶች ደግሞ ቆሽታቸዉ ነዉ ፀሐይ የተሰጠዉ ???

10 months, 1 week ago

ከመቅረት ይሻላል ማርፈድ

"ቤስት ፍሬንድ" ተብላችሁ ፍሬንድ ዞን ክፍል ዉስጥ ተቆልፎባችሁ ከዉስጥ የምታንኳኩ እንዲሁም የምትወዷትን ቸከስ አንዱ በሳምንት ተዋዉቋት አፈፍ ሲያደርግ እያያችሁ አለሁ የምትሉ ወንዶች እንኳን ለእህቶች ቀን አደረሳችሁ!!

መዝገብ ቤቱ!

10 months, 1 week ago

ጢም የሌላችሁ ወንዶች እንኳን ለእህቶች ቀን አደረሳችሁ!!

መስሪያ ቤቱ!

10 months, 1 week ago

?  ቆንጆ ባገር
? ዳዊት መለሰ

ለቆንጆዎቹ ይድረሳቸዉ ?

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ

10 months, 1 week ago

መልካም ሴት የህይወት ቅመም ነች!

መልካም የሴቶች ቀን ሴቶቻችን!!

ፌሚንስቶችን (ወንዳገረዶችን) እና የቡንዬ ደጋፊዎችን አይጨምርም!! ?

10 months, 1 week ago

የሐሙስ አዋዋል

ፆም መያዣ ብለዉኝ ጥሬ እንቆርጥም አሉኝ። እኔም ወግ ነዉ ብዬ ሄድኩ። መዓት ኬክ የመሰለ ስጋ ፓ! አቤት ስጋ እያልን እያደነቅን ጎድን ጨማምረን ለ7 ዘረርነዉ። ጉዱ ስንወጣ ነዉ፤ የሁለት ድግሪ ደሞዝ አስቀምጡ ተባልን። መቼስ ይሄን ሁሉ ብር ይዞ የሚዞር ጤናማ የለም ቴሌብር ትጠቃማላችሁ ወይ አልናቸዉ። አዎ ግድ የለም እናንተ ብቻ ክፈሉ አሉ ከፍለን ወጣን ?? መቼስ ያለፈ ታሪክ መቀየር እንደማይቻል አዉቃለሁ ለቀጣይ ግን ጓደኞችን መቀየር እንዳለብኝ እየተሰማኝ ወደ ቤቴ ተመለስኩኝ።

አይ ኢትዮጵያዬ የቀንድ ከብት መገኛ!!

10 months, 2 weeks ago

እንዴት 2nd half ላይ አንድ ጎል ብቻ ይገባል?

ነዉር አይደል እንዴ?

1 year ago

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች፣
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!

ዝንቅ መዝናኛ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana