📖Y.T Tutor 🕯 ዋይቲ ቤት ለቤት አስጠኚ📖📝

Description
Y.T ቤት ለቤት አስጠኚ! ልምድ ባላቸው መምህራን እና ከፍተኛ ውጤት ባላቸው የዩኒቨርስቲ ተማሪ (#ወንድ እና #ሴት) አስጠኚዎች ለኹሉም ትምህርቶች በኹሉም የትምህርት ደረጃ (#ከኬጂ - #12ኛ)!!

☎️#0900024893
☎️#0903535992

ለማንኛውም ጥያቄ👉 @aphomia12

የቴሌግራም ቻናላችን 👇
https://t.me/yt_home_tutor
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 1 day ago

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

1 year, 5 months ago
📖Y.T Tutor 🕯 ዋይቲ ቤት ለቤት …
1 year, 5 months ago
**47 A+ ያስመዘገበው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ …

47 A+ ያስመዘገበው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ

ተማሪ ዮሐንስ በ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሮኒክስና ኮሚዩኒኬሽን ኢንጂነሪንግ እንዲሁም በኮምፒውተር ሳይንስና ኢንጂነሪንግ በሁለት ዲግሪ ተመርቋል።

በተቋሙ ከወሰዳቸው 60 ኮርሶች፣ 47 A+ በማስመዝገብና CGPA of 3.98 ውጤት በማምጣት በእጅግ ከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ሆኗል።

ለዕጩ ተመራቂዎች የተሰጠውን የመውጫ ፈተና በመውሰድ 85 ከመቶ በማምጣት ማለፉም ተገልጿል።

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተመራቂ ዮሐንስ የዋንጫ፣ የወርቅ ሜዳልያ እና የላፕቶፕ ሽልማት አበርክቶለታል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
?••???? ??, https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor

1 year, 6 months ago
📖Y.T Tutor 🕯 ዋይቲ ቤት ለቤት …
1 year, 6 months ago
[#ይነበብ2](?q=%23%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%89%A52)

#ይነበብ2

የመውጫ ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ከሚኖሩ ዲስፕሊንና እና ፕሮቶኮል መካከል ፦

- ከተፈቀደላቸው የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ለእለቱና ለዛ ፈተና ከተመደቡ አስተባባሪዎች፣ ለፈተናው ከተመደቡ ፈታኞች ውጭ የትኛውም አካል ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

- ፈተናው በኦንላይን ስለሚሰጥ የአይሲቲ ሙያተኞች በመፈተኛ ክፍሎች አቅራቢያ በመሆን ድጋፍ ይሰጣሉ፡፡

- የፀጥታ ሃይል ወደ መፈተኛ ክፍል እንዲገባ አስገዳጅ ሁኔታ ከተፈጠረ በማንኛውም ጊዜ ሊገባ ይችላል፡፡

- የዩኒቨርስቲ የበላይ ኃላፊዎችን ጨምሮ የትኛውም አካል በምንም ሁኔታ ስልክ፣ ስማርት ዋች፣ ታብሌት እና ተመሳሳይ ቁሶችን ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት አይችልም፡፡

- የአይሲቲ ሙያተኞች በመፈተኛ ክፍሎች የሚስጡት ድጋፍ ከትምህርት ሚኒስቴር ባልደረቦች ወይም ከዩኒቨርስቲው አመራር ድጋፍና አመራር ማግኘትን ስለሚያካትት በልዩ ሁኔታ በዩኒቨርስቲው ተመዝግቦ የሚያዝና የሚታወቅ ቁጥር ያለው ስልክ ይዘው ወደ መፈተኛ አዳራሽ እንዲገቡ ሊፈቀድ ይችላል፡፡

- በአንዳንድ ፕሮግራሞች #ካልኩሌተር ማምጣት ይፈቀዳል፡፡ በተጨማሪም በአንዳንድ ፕሮግራሞች ለማስልያ የሚረዳ ንፁህ ወረቀት በዩኒቨርሰቲዎች በኩል ሊፈቀድ ይችላል፡፡ ይህም ሆኖ ስልክ፣ ስማርት ዋች፤ ታብሌት እና ተመሳሳይ ቁሶችን እንደ ካልኩሌተር መጠቀም ፈፅሞ አይፈቀደም፡፡ ሥራ ላይ የሚውሉ ካልኩሌተሮች የተራቀቁና ፕሮግራ መብል እንዳይሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፡፡

- በማንኛውም ወቅት ከተፈቀደላቸውና ለድጋፍ ከተመደቡ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች በስተቀር የተፈታኙን መፈተኛ ኮምፒውተር መንካት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
በድጋሚ መልካም ፈተና !

https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor

1 year, 6 months ago
ለመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ

ለመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ
#ሰኞ ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም የሚኖር የፈተና መርሃግብር
#session One: ከጧት 2:30-5:30
#Session Two: ከቀኑ 6:30-9:00
#Session Three:  ከቀኑ 9:30-12:00 ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳውቃለን!

https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor

1 year, 6 months ago
**ለልጅዎ የክረምት አስጠኚ ይፈልጋሉ???**እንገዲያውስ እነሆ [#Y](?q=%23Y)**.T\_Home\_tutor** …

ለልጅዎ የክረምት አስጠኚ ይፈልጋሉ???እንገዲያውስ እነሆ #Y.T_Home_tutor ዋይቲ  ቤት ለቤት አስጠኚዎች - ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ባላቸው  #ወንድ እና #ሴት አስጠኚዎች እና ብቁ በሆኑ መምህራን ለሁሉም ትምህርቶች እና በሁሉም የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች (ኬጂ-12ኛ) ይዞላችሁ ቀርቧል። ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች እና ለ ሚኒስትሪ ተፈታኞች ልዩ ትኩረት እንሰጣለን ይደውሉ!
?ለ 6ኛ ፤ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተለየ ትኩረት እንሰጣለን።?

#+251900024893
#+251903535992

ምንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት በ  @aphomia12 ያነጋግሩን።
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን???

https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor

1 year, 6 months ago
ልጆዎት በቀጣይ ዓመት የ entrance ተፈታኝ …

ልጆዎት በቀጣይ ዓመት የ entrance ተፈታኝ ከኾነች/ከኾነ አልያም የ ministry ተፈታኝ ከኾኑ ክረምቱን በቂ ዝግጅት አድርገው እንዲገቡ ለምትፈልጉ ወላጆች ወደ Y.T home tutor ይደውሉ!?

☎️#0900024893
☎️#0903535992

@aphomia12

join our channel
https://t.me/yt_home_tutor

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 1 day ago

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago