ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው።

Description
👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️
በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !!
↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

1 week, 6 days ago

አፌን ሞልቼ እናገራለሁ
🏝🏝🏝

በሳዑዲ አረብያ ያለው ፈሳድ እንዲጠፋ ከናንተ ❴ከሳዑድ ጠላቶች❵ በላይ እፈልጋለሁ እመኛለሁ! ነገር ግን እኔ እንደናንተ ያለ የሌለውን ጨማምሬ ሳዑዲን ጥንብ እርኩስ አላደርግም። ልዩነቱ ይህ ነው።

🔎 አንተ ግን ቱርክን እየቀደስክ ❪ቱርክ ማለት በፊልም ፈሳዷ ብቻ እንኳን የቱርክን ህዝብ የኢትዮጵያን ህዝብ ያተራመሰች መሆኗ ከህፃን አይሰወርም።❯ ቱርክን እየቀደስክ ሳዑዲን እያረከስክ ከሆነ ጤነኛ አይደለህም።
↩️ من فساد عقيدتك وانتكاس فطرتك أن تثور وتغضب بسبب العري والفسوق في السعودية وأما الشرك بالله حول القبور في بلدك فليس شيء عندك
↪️ ከዐቂዳህ መበላሸት፤ ከፍጥረትህ መገላበጥ የተነሳ በሳዑዲ ባለው የመራቆት ድግስ እና አመፆች ምክንያት ትገነፍላለህ፤ ትቆጣለህም። በሀገርህማ ባለው በቀብር ዙሪያ በሚሰራው በአላህ ማጋራት አንተ ዘንድ ምንም የለም።

🔎 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ እንደ ሳዑዲ አረቢያ በሸሪዓ የሚተዳደር አንድም ሀገር የለም። አዎ በግልፅ ሽርክ የማይሰራባት ሀገር ሳዑዲ አረቢያ ነች። በሳዑዲ ላይ ከመለፍለፍህ በፊት ሀገርህን አስተውል። እውነት ለሸሪዓ ተቆርቁረህ ከሆነ ብዬ ነው።

🔎 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ በየትኛውም ሀገር የሚፈፀመው መዝረክረክ ሳያሳስብህ ለሳዑዲ አይንህ ከቀላ በሽታ ለክፎሃል። የኢኽዋን ቫይረስ ሽው ብሎብሃልና በጊዜ ታከም።

🏝 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ በተለያዩ ሀገራት በስለላ ድርጅቶች እየተከፈላቸው የሙስሊሙን አለም ለማተራመስ የሚሰሩ ግለሰቦች በቱርክ በእንግሊዝ እና በሌሎች ሀገራት አውቃለሁ። ዋና ታርጌታቸው ሳዑድን ማፈራረስ ነው። ስለዚህ የነዚህን ቅጥረኛ ግለሰቦችን ፕሮፖጋንዳ ተከትሎ ማውራት ተገቢ አይደለም ተጠንቀቅ!!!

➴➴➴ እያዳመጥክ ↙️↙️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/9417

1 week, 6 days ago

🌐 ወሳኝ መዳመጥ ያለበት

ሳዑዲ ላይ በተፈፀመው ጉዳይ  ላይ ሰፍ ያለ ማብራሪያ

↩️ من فساد عقيدتك وانتكاس فطرتك أن تثور وتغضب بسبب العري والفسوق في السعودية وأما الشرك بالله حول القبور في بلدك فليس شيء عندك

🎙 በኡስታዝ ኢሊያስ አወል አቡ ሷሊህ አል ኡሰይሚን አላህ ይጠብቀው!

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

2 weeks, 2 days ago

🌺 አሰላሙ ዐለይኩም 🌺 🌺 ወረሕመቱላሂ 🌺 🌺 ወበረካቱህ 🌺 ➡️ ይህ ጉሩፕ መስጅደል ፊርደውስን ለመታደግ ፣ ለመንከባከብ ፣ የጎደለውን ለማሟላት ነው የተከፈተው ሚናልባት ዛሬ መስጅደል ፊርደውስን መንከባከቤ ነገ ጀነተል ፊርደውስን ለመግባት ሰበብ ይሆነኛል ለመስጅዱ ምን ምን ናቸው የሚጎድሉት የሚትሉ ጀግኖች ካላችሁ ዬሄው ለመስጅዱ የሚያስፈልጉትን በጥቂቱ ልጥቀስላችሁ 👉* 1ኛ ለሴቶች መስጅድ…

2 weeks, 3 days ago

↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
↩️ خطبة الجمعة؛
➴➴➴➴➴
ርዕስ፦
« ስኬታማ ሆነ ፣ ነፍሱን ከሐራም፣ ከቢዲዓ፣ከቆሻሻ ነገሮች ያጥራራ የሚለውን የቁርኣን አንቀፅ ማብራሪያ » በሚል አንገብጋቢና ወቅታዊ ርዕስ

➴➴➴➴➴
🎙በተከበሩ ሸይኽ ሀሰን ብን ገላው ብን ሀሰን ሀፊዘሁሏህ
🎙لفضيلة الشيخ حسن بن غلاو بن حسن -حفظه الله-

🗓 ህዳር ‐06 ‐ 03  - 2017 E.C

🕌ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ሰለፊያ
🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد السلفية

ዝርዝሩን ገብታችሁ አዳምጡ

ይ ደ መ ጥ

share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።

#size መጠን 8.28 MB

#length 31:33 min

🕌መስጅድ:-በሰለፊያ መስጂድ

🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصير

2 weeks, 6 days ago
3 weeks ago

ትዳር በኢስላም
«በባለቤትክ ላይ ሩህሩህ እና ታጋሽ ሆን»

≈>ሴቶች ስሜታዊ ፍጡር ናቸው።
ከምክንያታዊነት ይልቅ ስሜታዊነት ይቀድማታል።
ከንተ በበለጠ መልኩ እሷ ለብስጭት የቀረብች ናት።
ለብስጭት ትንሽ ነገር ይበቃታል ለመረጋጋትም ትንሽ ነገር ይበቃታል።

≈>ስለዚህ የባለቤትክን ባህሪይ እዲሁም ተግባር መረዳት ካንተ ይጠበቃል
ይህን ማድረግህ በቤትክ ውስጥ ሰላምን ለመስፈን ይረዳሃል።

≈>ለዚም እኮ ነው አንተ ከእሷ በላጭ በመሆን ጌታችን አላህ አንተን በቤትህ ላይ መሪ እና አስተዳዳሪ በቤተሰብህ ጉዳይ ላይም ኃላፊነት ይሰጠህ በቅዱስ ቃሉ እንዲህ ይላል።

«ወንዱች በሴቶች ላይ ቋሚዎች(አሳዳሪዎች) ናቸው። አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዱች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው። መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዥ አላህ ባሰጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው።»

≈>#የትዳር ህይወት ኃላፍትና ነው ይህንን ኃላፍትና የተቀበሉትን አላህ የሚወጡት ያድርጋቸው
ለምናፍቁት ደግሞ አላህ የሚበጀውን ይስጣቸው።

https://t.me/umusaymen

1 year, 4 months ago

? (إِنَّ هَذَا الْعِلْمَ دِينٌ، فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُم)

?الشيخ صَالِح بنُ محمد اللحيدان رحمهُ الله.

1 year, 4 months ago

*? "የሙሁራን "ቢድዐህ
?*በርካታ አካዳሚ ተምረናል የሚሉ አዋቂ መሳዎቸን ያንበረከከች ቢድዓህ

?አሸይኽ ሀሰን ገላው
(አላህ ይጠብቃቸው)

?ኢኽዋኖቹ እነ ሀሰኑልበነህ ፈበረኳት
?ሙመይዓዎቹ እነ ሀለቢይ አሻሽለውና ስም ቀይረው አቀረቧት

https://t.me/Abuhemewiya

1 year, 4 months ago

طلب العلم سهلٌ ميسور

_صالح العصيمي وفقه الله تعالى?

1 year, 4 months ago

**✔️*✍በሰማሀው ነገር ብቻ ተመርኩዘህ ሰዎች ላይ አትፍረድ።
**➖
የሆነን ጫፍ ብቻ ዪዞ ለማውራት መሞከር ከጥራዝ ነጠቅነት የተለየ አይደለም። ከባለቤቱ ጉዳዩን ማጣራት፣ ምላሹን መስማትና እሱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት በሰውየው ላይ ከመወሰናችን በፊት የሚቀደሙ ተግባሮች ሊሆኑ ይገባል። ምናልባትም በተቃራኒው በቂና ትክክለኛ መሆኑን የሚያሳምነንን ምክንያት ሊነግረን ስለሚችል ምንም ከማውራታችን በፊት ከባለቤቱ መስማቱና ማጣራቱ ይበጃል።https://t.me/abuzekeriyaQibet *https://t.me/Kosheselefijemaa

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago