ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
የፕሮ ግራማችን ሰዓት ደርሷል ...
ምላሳም ሴቶች እረፉ...
.....የገዛ ምላሷ...!!
ምንም ነገር ቢሏት ምንጊዜም አይደንቃት፡
ነውር ጌጧ ሆና አይበርዳት አይሞቃት፡
"ጠላቶችሽ ይጥፉ"የሚልን ምርቃት፡
አሚን አትለውም እምብዛም አይደንቃት፡
......ምክንያቱ ደግሞ....
እርጋታ የለውም አልሰከነም ነፍሷ፡
መመረቅ አይደለም እርግማን ነው ለሷ፡
አንድ ነው ጠላቷ የገዛ ምላሷ፡
...✍️ኑረዲን አል-ዓረብ
የኢቶ ፖስፖርት አስቸኳይ
ሲስተም መቷል ባለፈው ጠይቃቹሁኝ
ጠብቁ ያልኳቹህ በውስጥ ላኩልኝ??
ሱረቱልካህፍ ?☕️
አቡ አይመን
?? ˓٭˛ ،?
قال ﷺ: "من قال حين يصبح: اللهم ما أصبح بي من نعمة أو بأحد من خلقك فمنك وحدك لا شريك لك فلك الحمد ولك الشكر
فقد أدى شكر يومه
˓٭˛✿??
አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም!
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
"የወንድማችን ሙሀመድ ኡመር ሙሳን ችግር እና ጭንቀት እናቅልለት!" በሚል መርሓ ግብር ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ የንያ እና የ ሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጁቷል! √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦
• ወንድም አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
• ወንድም አቡ ሱፍያን
• ወንድም አቡ ሁዘይፋ
☞በ አላህ ፍቃድ ሌሎችም ወንድሞች ይታደማሉ !
?ኑ ተባብረን የወንድማችንን ችግር እና ጭንቀት በ ዱንያ ላይ በማቅለል፤ለነገው ለአኼራ ጭንቀት ማቀለሊያ ኸይር ስራ ላይ እንተባበር እንላለን!
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ⇩⇩
t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0
t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago