AL AMIN DEWA AND Information

Description
➾ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት
ከቁርዓንና ከሐዲሥ ?
ከታማኝ የሱና ኡስታዞች የሚሰጡ ሙሀደራዎች
የነብያትና የሶሀባ ታሪኮች
ለእናቶቻችና ለእህቶቻችን አስተማሪ
ዲናዊ ንግግሮችና ፈትዋ ይቀርቡበታል

#እዲሁም_ወቅታዊ_ኢስላማዊ_ጉዳዮችም_ይዳሰሳሉ

ለማንኛዉም ጥያቄና አስተያየት
@ridwan936
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 year ago
AL AMIN DEWA AND Information
1 year ago
AL AMIN DEWA AND Information
1 year ago

ከመስጀመዱ መቃጠል በስተጀርባ ከፍተኛ ሴራ ተንኮል እንዳለ መቶ% ግልፀ ነዉ እስኪ አስቡት አንድ መሰሰጂድ ላይ እሳት አደጋኳን ድገት ተነሳ ቢባል ቢያስ ከመነሻዉ በአንድ አቅጣጫ ሲነሳ በመሰሰጂዱ ዉሀ በአካባቢዉ ነዋሪዎች ርብርብ ይጠፋ ነበረ።

ነገርግን ተንኮል ከመሆኑም ባሻገር አደጋዉ ከተነሳበት ሰአት ጀሞሮ የ2 ሰዎች ሂወት እስከማለፍ ደረጃ የደረሰ ቃጠሎ በጠራራ ከሆነ አደጋዉ ቢያስኳን እነዛን ሰዎች ማትረፍ ይቻል ነበረ። ታዳ ከዚ ምንታዘባቹ ከፍተኛ ተንኮል መኖሩ አይደለም። ምናለበት ሰዎቹ በሂወት ኖረዉ ብጠይቃቸዉ። አሏህ የተደበቀዉን እዉነታ ያጋልጠዉ።

1 year ago

? ቪታሚን ሷድ (ص)

ስለ ቪታሚን ሷድ (ص) ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን?

ቪታሚን ሷድ(ص) የሚባሉት፦

ሶላት (صلاة) ፣ ፃም (صوم) ፣ ሶደቃ (صدقة) ፣ ትዕግስት (صبر) ፣ ዝምድናን መቀጠል (صلة رحم) ፣ እውነተኛነት (صدق) እና ደጋጎችን መጎዳኘት ጓደኛ አድርጎ መያዝ (صحبة صالحة)
እና መሰል ሩሐችንን ለመገንባት የሚረዱ ቪታሚኖች ናቸው።

منقول

1 year ago

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረ እገታ እየተፈጸመ መሆኑ ተገለፀ!
...
(ሀሩን ሚዲያ ፦ጥር 01/2016)
...
በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረ እገታ እየተፈጸመ መሆኑ ከስፍራው ለሀሩን ሚዲያ የደረሱ መረጃዎች ያመላክታሉ። በተለይ በሙስሊም ነጋዴዎች ላይ ኢላማ ያደረገው ይህ የእገታ ወንጀል ታጋቾችን ብዙ ሚሊዮን ብር እየጠየቁ እንደሆነና ያልከፈሉትን ደግሞ እስከ ግድያ የደረሰ ወንጀል እንደሚፈፀምባቸው ተገልጿል።
...
አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ግለሰብ እንደተናገሩት "ከቀናት በፊት እኔ በምኖርበት አካባቢ የ2ኛ ክፍል ተማሪ ታግቶ እስከ አስራ ሁለት ሚሊየን ብር ተጠይቀው ነበር ነገር ግን በድርድር ሁለት ሚሊዮን ብር ተከፍሎ ወደ ቤተሰቡ መመለሱን መመልከታቸውን ተናግረዋል።
...
በተመሳሳይ በክልሉ ምስራቅ ጎጃም ቢቸና አካባቢ ሀሙስ ምሽት መስጀመድ ዉስጥ የነበሩ ጀመአዎችን ከመስጂድ በማውጣት ዛቻና ማስጠንቀቂያ ከሰጡ በኋላ ከመካከላቸው አንድ ወንድም መረሸናቸው ተገልጿል።
...
በሌላ በኩል በክልሉ ርዕሰ ከተማ ባህርዳር እና ዙሪያው ያሉ ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረ እገታ ብሎም ግድያ እና ዘረፋ በየቀኑ እንደሚፈፀም ተነስቷል።እገታውን የሚፈፅሙት "የታጠቁ እና የተደራጁ "መሆናቸውን የገለፁት ነዋሪዎቹ  ያገቱትን ሙስሊም ነጋዴዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ካልከፈሉ እንደሚገድሏቸው በመዛት ብሩን የከፈለውን እየለቀቁ ያልከፈለውን እስካሁን አግተው እንደያዙ ተናግረዋል። ይህን እገታ በመሸሽ በርካታ ሙስሊሞች ወደ አዲስ አበባ እየተፈናቀሉ መሆናቸው ተገልጿል። በተደጋጋሚ ብንጮህም የሚደርስ የህግ አካል አጥተናል ያሉት ነዋሪዎች አሁንም የሚመለከተው አካል መፍተሔ ያበጅ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል።

በመሀል ከተማ እና በአጎራባች ከከተሞች ህዝብን ያማረረው እገታ በአማራ ክልልም በሙስሊሞች  ላይ ተበራክቷል

ከ1.5-እስከ 3 ሚሊዮን ብር የተጠየቁ በርካታ ሙስሊሞች አሁንም በታጣቂዎቹ ታግተው ይገኛሉ::  ቤተሰቦቻቸው በከባድ ጭንቀት ውስጥ ናቸው::
#ፍትህ በአማራ ክልል በእምነታቸው ተለይተው በፅንፈኞች ለታገቱ ሙስሊሞች!
#Amhara #
#ሙስሊም #
#የባህርዳር_ከተማ_አስተዳደር #
#እገታ

መረጃዉ የሀሩን ሚዲያ ነዉ

https://t.me/AlAminOfficially

1 year ago

ወዴት እየሄድን ነዉ ግን
https://vm.tiktok.com/ZM6uaPT6U/

1 year, 2 months ago
AL AMIN DEWA AND Information
1 year, 2 months ago
AL AMIN DEWA AND Information
1 year, 2 months ago

የዚ ሰዉዬ ድፍረት ቢኖረኝ አይሁዶችን ሄጄ እዋጋ ነበረ።

1 year, 2 months ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana