ግጥም ለኢየሱስ ️️️📖✍

Description
እንኳን ወደ ግጥም ቤታችሁ በደህና መጣችሁ ይህ የገጣሚ #አማኑኤል ነጋሽ እና የለሎች ገጣሚያን ግጥም የሚቀርብበት ነው

አዘጋጅ✍️AMANUEL NEGASH(Abu)
ግጥሜን ለኢየሱስ

5K🏃🏃‍♂️

ለአስተያየት👇
@AbuGitimBot
@abu_ND8

🛑YOUTUBE🛑
https://www.youtube.com/@gitim_alem
Telegram
@gitim_alem
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

Last updated 4 weeks, 1 day ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 day, 4 hours ago

1 week, 4 days ago

ያልባከነ እድሜ......

በዚህ ወጣትነት ጉብዝናዬ ወራት
ሁሉ በሚያምርበት አፍላነት ጊዜያት
ደስ የሚለኝን ፈቃዴን ፈፅሜ
ባክኜ  እንዳልቀር በከንቱ ደክሜ
አምላኬ እባክህ ማስተዋልን ስጠኝ
ሁል ጊዜ በቤትህ በፊትህ እንድገኝ.
የያዝኩት እውቀት መስሎኝ ስልጣኔ
ድንገት ስነቃ እንዳላጣህ ጎኔ
እድሜዬ ዘመኔ ይሁን ከእግሮችህ ስር
ከአንተ እርቄ ጠፍቼ እንዳልቀር.
በጨመርክልኝ እድሜ በዚች አዲሷ ቀን
ዘላለም በደስታ ካንተ ጋር እንድሆን
ያንተን ፈቃድ ብቻ ኖሬ የማልፍበት
እድሜ ስጠኝ ጌታ ማልፀፀትበት.
ሃና መኮንን
@gitim_alem
@gitim_alem

1 week, 5 days ago
*****🖌***ምን አተርፋለሁ ብላችሁ ነው የምታማርሩት?**

*🖌ምን አተርፋለሁ ብላችሁ ነው የምታማርሩት?*

ብልሆች አመስጋኝ ናቸው።

በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ዘንድ ይገባዋል።

በማጉረምረማችሁ ፈገግ የሚለው ጠላታቹ ብቻ ነው። ስለዚህ ከከበባችሁ ምድረበዳ ይልቅ አጠገባችሁ ያለውን እግዚአብሔር እዩት።

ስላማረርን የሚፈታ ችግር ስለሌለ እያመሰገንን ችግሩ እንዳለ ቢቆይ ይሻላል። "ለምን?" ካላችሁኝ አመስጋኞች አምላካቸውን ያውቁታልና፣ ተስፋ ያደረጉት አምላካቸው ደግሞ ስለማያሳፍር ሁሉን በጊዜው ውብ አድርጎ ይሰራላቸዋል።

የአምላካችን አደራረጉ እንደሰው አይደለም ለኛ የማይሆን በመሰለን መንገድ ወስዶ ይባርከናል።

በሁሉ አመስግኑ ፣ ብሩህ ቀን ይመጣልና በተስፋና በእምነት ፀንታቹ ጠብቁ።

ሁሉ ለመልካም ነው ማለትን ልመዱ።
ከልባችሁ እንዲህ በሉ "#እግዚአብሔር_ይመስገን"🙏

እወዳችኋለሁ ደህና ቆዩልኝ🥰🥰🥰

@sle_hiwot @sle_hiwot
@sle_hiwot @sle_hiwot

1 week, 5 days ago
ኤማሁስ መንገድ ላይ***🙄***

ኤማሁስ መንገድ ላይ🙄

1 week, 6 days ago

🗣የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ🦻

#ከትናንት_ይልቅ_ዛሬ_መምጫው_ፈጥኗል!!
የሚያፈዙ ያፌዛሉ፤ የሚያስተውሉ ይዘጋጃሉ፤ ሌሎች ደግሞ ይመራመራሉ.....
ነገር ግን ይህ ሁሉ #ክስተት #ወይስ #የትንቢት #ፍፃሜ #ምልክት ??
ሉቃስ 21:11 #ታላቅም #የምድር #መናወጥና #በልዩ #ልዩ #ስፍራ #ቸነፈር #ራብም ይሆናል፤ #የሚያስፈራም #ነገር #ከሰማይም #ታላቅ #ምልክት ይሆናል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያልተለመዱ ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ክስተቶች፣ ከሰው ልጅ ዕውቀትና ኢኮኖሚ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ እንግዳ ነገሮች እየተስተዋሉ ይገኛሉ 🤔🤔
👉የአንድ ቀበሌ ሕዝብ መሬት አልሸከም ብላ ከድና ስታስቀር አልቅሰንና አዝነን ዛሬ ረስተናል፣
👉የተሽከርካሪ አደጋ ከወትሮው በጨመረ frequency የሰው ልጅን እንደ ሽንኩርት ተከታትፎ "አስከሬኑ የማነው" የሚለውን ጥያቄ መመለስ አቅቶን ትናንት በጅምላ ቀብረን ዛሬ እረስተናል
👉 በአገራችን የመሬት መንቀጥቀጥ ደግሞም መሬት እሳት እየተፋች እያየን እንገኛለን ፤ ደግሞም በርካታ አገራት ከወትሮው ጠንከር ባለ ሁኔታ በመሬት መንቀጥቀጥ ንብረት እየወደመና የሰው ሕይወት እየተቀጠፈ ይገኛል😭
👉ሞት ከህፃናት ጀምሮ በሁሉም የዕድሜ ክልል በሁሉም አከባቢ ለቅሶና ቀብር የሰዎች የየዕለት ተግባር ሆኖ ቀጥሏል
👉ሰሞኑን ቻይና በርዕደ መሬት ሰማይ ጠቀስ ፎቆቿን ከ120 በላይ ዘጎቿ ጋር አጥታለች 😭😭
👉በአሜርካ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከሰው ቁጥጥር ውጪ በሆነ እሳት እየነደደች ትገኛለች
👉ትናንት በኢትዮጵያ በተለያየ አገሪቱ ክፍል ሰማይ ላይ የተለየ ተቀጣጣይ እሳት መሳይ ነገር መታየቱን ብዙዎች እየዘገቡት ነው!
👉አገር ከአገር፣ ብሔር ከብሔር መገዳደል እጅጉን ጨምሯል🤔
👉ኑሮው ከሰው ልጅ አቅም በላይ ሆኖ ብዙዎች በርሃብ ይጎሳቆላሉ
....የሚሆኑ ነገሮችን በደንብ የተከታተለና የሚያስታውስ ሰው ከዚህ እጅግ በተሻለ አብራርቶ እንደሚፅፍ አምናለሁ!!!
#ለማንኛውም #ኢየሱስ #ሊመጣ #በደጅ ነው!
#ሮሜ 13:11 ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።

ቢያንስ ለ10ሰው አድርሱልኝ #SHARE

@gitim_alem @gitim_alem

1 week, 6 days ago
አበት ፍቅርህ ***🥰***

አበት ፍቅርህ 🥰

1 week, 6 days ago
ሰላም ሰላም የተወደዳችሀለ የግጥም ለኢየሱስ ቻናሌ …

ሰላም ሰላም የተወደዳችሀለ የግጥም ለኢየሱስ ቻናሌ ቤተሰቦች።
ከላይ ያለው የቻናሉ Statics እንደሚያሳየው ከሆኔ አብዛኞቻችሁ ቻናሉን #MUTE አድርጋችኋል ይህ ማለት ደግሞ የቻናሉ ቤተሰብነታችሁ ለቁጥር ብቻ ነው ማለት ነው አሁን የዚህ ቻናል Members ከ3800 በላይ ነው ግን አብዘኞቻችሁ #MUTE ሲላደረጋችሁ የView መጠኑ በጣም ትንሽ ነው
ሁላችሁም ከቻናሉ ስር ተመልከቱና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#MUTE የሚል ከሆነ ሳትነኩ እለፉ
#UMMUTE የሚል ከሆነ አንደ ነክታችሁ እለፉ
ስለ ትብብራችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው

2 weeks ago
አንተ ፍለጋዬ ***😳***

አንተ ፍለጋዬ 😳

2 weeks ago

መዝሙር 42 : 1፤

ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።
2፤ ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ?
3፤ ዘወትር፡— አምላክህ ወዴት ነው? ሲሉኝ እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ።

2 weeks ago

ረሃቤ ነህ ኢየሱስ

እፈልግሃለሁ

ፊትህን ፈልጌ ወዳ'ንቴ ገባለሁ
ዛሬም እንደአዲስ አባ እጠማሃለሁ
ሳገኝህ ከርሜ ፊትህን ዘውትር
አብልጬ እጠጋና ከእግሮችህ ሥር
ላረካው ፈልጌ ወዳንተ ሲጠጋ
ጨምሮብኝ አየሁ በልቤ ፍለጋ
ፊትህ ማይጠገብ የዘላለም ውሃ
ጠጢቸው ሲጠማ እንዳለ በረሃ
ሁሌም ያጓጓኛል እንዳየው ፊትህን
ዛረም ፈልግሃለሁ እሻለሁ መቅደስህን
ፊለጋዬ በዚቶ ወደ'ንቴ እሮጣለሁ
ፊትህን እስካገኝ መቸ እረካለሁ
የዘወትር ጢማቴ የልቤ መሻቴ
ንካኝ እልሃለሁ ኢየሱስ አባቴ
መገኘትህ ፈውሴ ሀሰት ለመንፈሴ
ወዳን ሲጠጋ ትረካለች ነፍሴ
እያንዳንዱ ሁነት የውስጥ ማንነቴ
መንፈስህ ያርሰው መላውን ወስጤቴ

OUR YOUTUBE

✍️Æmanuel Negash (abu)

ግጥሜን  ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
   Contact me  @abu_ND8

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

Last updated 4 weeks, 1 day ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 day, 4 hours ago