ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 day, 23 hours ago
Last updated 3 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 1 day ago
⏩Software Engineering
በዋናነት ሚያጠናው ስለ software Design,Development And implementation Nw.
Hardware Level Yehonu Software ብዙም የለውም።
Hardware Level software ማለት
System Software ማለት ነው።
like windows 7,8,10 Ubuntu, Kali Linux...
ብዙ ግዜ Software Engineerig ስለ Application Software Development Nw. Like Photoshop, Microsoft Office etc
➡️SE የተማረ ያለው የስራ እድል
#⃣ Mobile App Developer
#⃣Website Developer
#⃣Software Developer
#⃣Software Designer
#⃣Software Architect
➡️Software Engineering ፈለጣ ብዙ የለውም ende Computer Science Nw
በምሳሌ ስናየው
toshiba Laptop እንውሰድ
ሙሉ Hardware ማለትም
mother Board lay yaluten
microchip, cpu, network module, bluetooth module circuit design በ Computer Enginer ይሰራሉ።
ከዛ ቡሀላ laptopu እንዲሰራ operating System መጫን አለብን
like Windows 7 Or Windows 10.
ይሄን develop ሚያደርገው Computer Science የተማረው ነው።
ህይወት ዘራበት ማለት ነው።
ከዛ ቡሀላ ደሞ
windows Lay እና mobile ላይ የምንጭናቸውን የተለያዩ application ደሞ develop ሚያደርጉት Software Developer ናቸው።
@MoSHE_ETH
@MoSHE_ETH
?Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች
? Mekelle Universitiy
? Bahirdar Universitiy
? Debre-Markos Universitiy
? Wollo University
? Haremaya Universitiy
? Jimma Universitiy
? Bulehora Universitiy
? Jigjiga Universitiy
? Arbamich Universitiy
? Wachamo Universitiy
? Wolkite Universitiy
? Adis Ababa University
? AASTU not ASTU!
በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ!
በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ወልዲያ የኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ለመመደብ የመመዝገቢያ ገፅ ተከፍቶ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ እና ምደባ እንደሚካሄድም ተገልጿል፡፡
በዚህም በዩኒቨርስቲዎቹ ትምህርትቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃቸውን በማዘጋጀት ከ ዛሬ 09/02/21014 ዓ.ም እስከ 12/ 02/2014ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡
ለመመዝገብ https://forms.gle/wYpZtTqpdQ417Bxx8 በመጠቀም የተቀመጠውን ፎርም እንዲሞሉ እና ምዝገባ እንዲያካሂዱ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
@MoSHE_ETH
@MoSHE_ETH
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
? ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
ሁሉንም የስራ ማስታወቂያዎች በአንድ ቦታ ለማግኝት HaHuJobsን ይቀላለቁ !
@HaHuJobs
@HaHuJobs
የ0 ዓመት የስራ ልምድን የሚጠይቁ ስራዎችን ብቻ ለማግኝት ከፈለጉ HaHuJobs Fresh Graduates ን ይቀላቀሉ !
@hahujobsforfreshgraduates
@hahujobsforfreshgraduates
በመረጡት የስራ ዘርፍ ብቻ የስራ ዕድሎችን መከታተል ከፈለጉ ደግሞ HaHuJobs Bot ን ሰብስክራይብ አድርገው ተጠቃሚ ይሁኑ !
@hahujobs_bot
@hahujobs_bot
ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!
@hahujobs @hahujobs_bot
Promo Details
Contestant Name: #AdisPro
Contestant ID: #985021045
የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ።
ተማሪዎች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ የተሳተፉበት የአንድ ሳምንት የማህበራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስኬታማ እንደነበር ዛሬ መግለጫ የሰጠው የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ አሳውቀዋል።
ሚኒስትር ዴኤታዋ በዘመቻው ላይ ለተሳተፉ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ከፊታችን ሰኞ ከምሮ መምህራኑ እና ተማሪዎች ወደ መደበኛ ትምህርታቸው እንደሚመለሱ አመልክተዋል።
ተማሪዎቹ በበጎ ፍቃድ ስምሪታቸው ያለፈውን ጊዜም ለማካካስ እንደየትምህርት ቤቶቹ ባህሪ እንቅስቃሴ እንደሚደረግም ተገልጿል።
የ2013 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የፊልድ ምርጫ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ድረገፅ Upload እየተደረገ ነው:: ገብታችሁ ምርጫቹን ማየት ትችላላችሁ። ሆኖም ምርጫ ያላስገቡ ትምህርት ቤቶች በብዛት ስላሉ ሙሉ ለሙሉ Upload እስኪደረግ ይጠብቁ።
ድረ ገፁ - http://result.neaea.gov.et/Home/Choice
በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከነገ ህዳር 27 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 3 ድረስ ለአንድ ሳምንት ይዘጋሉ።
እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች ለሀገራዊ ትግል እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽኦ ያድረጋሉ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናት ያልተሰበሰቡ የዘመች ሰብል መሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት ይካሄዳል።
https://t.me/joinchat/YPtHcOz4ddYxMThk
ሰበር ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማቾች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ አሳለፈ!
የትምህርት ሚኒስቴር ከክልል የትምህርት ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመወያየት ውሳኔ በተሰጠባቸው ሀሳቦች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
ሀገሪቱ አሁን ያለችበት ሁኔታ የሁሉንም ዜጋ ኀላፊነት እና ትብበር የምትፈልግበት በመሆኑ ከሕዳር 27 እስከ ታህሳስ 3/2014 ዓ.ም የመማር ማስተማሩ ተግባር ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ሠራተኞች በጦርነቱ የዘማች አርሶ አደሮችን የደረሰ ሰብል በመሰብሰብ ቤተሰቦችን በመርዳት ትብብር እንዲያደርጉ ወስኗል፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፥ " ለዘመቱ አካላት የሚሆን የስንቅና የደም ልገሳ በማድረግም የዜግነት ግዴታን የምንወጣበት ጊዜ ነው " ያሉ ሲሆን " ተማሪዎች ትምህርት በሚቋረጥበት ጊዜ ከትምህርታቸው ሳይዘናጉ የወገን ጦርን የሚረዱበትና የሀገር ፍቅራቸውን የሚያሳዩበት ይሆናል " ብለዋል።
https://t.me/joinchat/YPtHcOz4ddYxMThk
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 day, 23 hours ago
Last updated 3 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 1 day ago