መልሕቅ️ የዐማራ ልሣን ( Voice Amhara)

Description
እንኳን ደህና መጡ⚓️
መልህቅ(የአማራ ልሣን) የቴሌግራም ገፅ ነው❗️
💲የመልህቅ(የአማራ ልሣን)ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
አማራ የጎደለባት ኢትዮጵያ ደካማ እንደሆነች ሸዋ የጎደለበት አማራነትም ደካማ ነው።
✔️ፈጣን
✔️ትኩስ
✔️ወቅታዊ እና
✔️ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ እናደርሳለን❗️
ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል❗️
የአማራ ልሣን@Kingofshewa
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 1 week ago

በግላጭ መጡልን!

እኛም ያልነው ይህንን ነበር - አንድ ሆናችሁ እያለ በሁለት ማሊያ መጫወቱን ትታችሁ፣ እንዲህ እንዳሁኑ ግልጥ ግልጥልጥ ብላችሁ በአንድ መለዮ ብቅ በሉ ነበር ያልነው።

አሁን ጥያቄያችን ምላሽ አግኝቷል - በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት እስካሁን "በሽብርተኝነት" መዝገብ ላይ ያለው ኦነግ፣ "በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት" መለዮ ከብርሃኑ ጁላ ጎን በአደባባይ ከተፍ ብሏል።

እራሳቸው በሰጡን አናሎጅ ስናየው - መከላከያው (አራዊት ሰራዊቱ) ኦነግ ነበር (ሽብርተኛ ነው)፤ በመከላከያ ሰራዊት ስም ይገድለን የነበረውም ኦነግ እንደነበር ዛሬ በግላጭ እየነገሩን ነው። የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ - አንድም ሁለትም ነን እያሉን ነው።

#ድል_ለተገፋው_የአማራ_ህዝብ*#ድል_ለክንደ_ነበልባሉ_የህዝብ_ልጅ_ፋኖ*

27/03/2017 ዓም
ዋቢ ቢዛሞ ሚዲያ**

1 month, 1 week ago

ሰበር ዜና

የአማራ ፋኖ ሸዋ  ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ ዛሬ በቀን 27/3/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በመሀል አረርቲ ከተማ በመግባት ጀብዱ ፈፅመዋል።

በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው ግዙፉ የነበልባል ብርጌድ የሻለቃ ሁለት ተወርዋሪ ፋኖዎች መሀል አረርቲ ከተማ ሰርገው በመግባት የገዛ ወገኑን ከሚረሽነው የአብይ ምንጣፍ ጎታች ሰራዊት ጋር እንደ ቅርፊት ተለጥፈው በሚኒሻነት ሲያገለግል፣ ሴት ሲደፍር፣ አርሶ አደሩን በኬላ ሲደፍር እና ወጣቱን በማሳፈስ በግዳጅ ወደ መከላከያ ማሰልጠኛ ለመላክ ስምሪት ወስዶ ሲንቀሳቀስ የነበረው ሆድ አደሩ  ሚኒሻ ጠሃ ጀማል ቸርነት የታጠቀውን ክላሽ ከትከሻው ላይ አውርደው ግዳጃቸውን ፈፅመው ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል ።

ድል ለአማራ ፋኖ💪
ድል ለአማራ ህዝብ💪

1 month, 1 week ago
1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago
1 month, 3 weeks ago

መረጃ‼️

ከባህርዳር የተነሳ አራዊት ሠራዊት በጥዋቱ 12:43amወደ ጎንደር 👉 አቅጣጫ ወጧል 1ዙ 23 ሌሎች በካሱኔ የተጫኑ ናቸው በ 5መኪና ፍጥነት አላቸው እስኪ share አድርጉት እንደ ተለመደው በስልክም አድርሱ‼️

#የአማራ ድምፅ ሚዲያ

1 month, 3 weeks ago

የአማራ ፋኖ አንድነት በዚህ የህልውና ትግል ውስጥ ከሚታሰበው በላይ አስፈላጊነት አለው።

አንድነት ኃይል ይፈጥራል፣ ውጤታማ ስትራቴጂን ያመቻቻል፣ እናም በትግሉ ውስጥ ያሉትን ተግዳሮቶች ለመቋቋም ይረዳል።

የአማራ ፋኖ በአንድ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ድርጅት መመራት እና መታገል በርካታ ጥቅሞች አሉት።

ከአንድነት ጥቅሞች መካከል:

የትግሉን ኃይል ማሳደግ: አንድነት ያላቸው ኃይሎች በተናጥል ከሚዋጉ ይበልጥ ኃይለኛ ናቸው። የፋኖ አንድ መሆን ኅይሉን በመጨመር በትግሉ ያለውን ተጽዕኖ ያሳድጋል።

ውጤታማ ስትራቴጂ: አንድነት ያላቸው ቡድኖች ስትራቴጂያቸውን በተሻለ ሁኔታ ማቀድ እና ማስፈጸም ይችላሉ። የፋኖ አንድ መሆን ስትራቴጂውን በተሻለ ሁኔታ በማቀድ እና በማስፈጸም በትግሉ ውስጥ ያለውን ስኬት ያሳድጋል።

ተግዳሮቶችን መቋቋም: አንድነት ያላቸው ኃይሎች በትግል ውስጥ የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች በተሻለ ሁኔታ መቋቋም ይችላሉ። ይህም ትግሉን ለማሸነፍ ይረዳቸዋል።

የፋኖ አንድ ሆኖ መታገል በትግል ውስጥ የሚገጥመውን ተግዳሮቶች በተሻለ ሁኔታ በመቋቋም የማይቀረውን ድል ያፈጥነዋል።

ሁላችንም ለአማራ ፋኖ አንድ መሆን የድርሻችንን እንወጣ።

© ታጋይ አምሓራ

1 month, 3 weeks ago
2 months ago

ሰበር ዜና
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ታሪካዊቷን አንኮበር ከተማ ለመቆጣጠር ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ ይገኛል።
ህዳር 7/2017 ዓ/ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
በኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊትአውራሪ ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ጋተውና መብረቁ ብርጌድ የተወሰኑ ሻለቆች ከጣይቱ ብርጌድ ጋር ጥምረት በመፍጠር ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ታላቅ ተጋድሎ እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን የጠላት ሀይልም በአራት አቅጣጫ የተከበበ በሆኑ መውጫና መግቢያ አጥቶ እየቃተተ ይገኛል።
በሌላ በኩል ከመርሀቤቴ አለም ከተማበነሳት ወደ ጎረንዳዮ ሰርቃ ማርያም ያቀናው የጠላት ሀይል የአይበገሬዎቹን ነናደው ክፍለጦር አባት አባላት አሰላለፍና ወትሮ ዝግጁነት ከተመለከተ በኋላ የተወሰነ ከባድ መሳሪያ ከሰዠርቀት በመወርወር የአካባቢውን ማህበረሰብ በመዝረፍና ንፁሃንን በማፈን ወደመጣበት አለም ከተማ ፈርጥጧል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መነሻውን እነዋሪ ከተማ መድረሻውን ታሪካዊቷ ጅሁር ከተማ ያደረገ የጠላት ሀይል ወይራምባና ጫሶ ከማለፋ በፊት በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር መብረቁ ብርጌድ እየተወቃ ይገኛል።
በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ጀግናው ፊትአውራሪ አስማረ ዳኜ ብርጌድ ተወርዋሪ የፋኖ አባላት ትናንት ህዳር 6/2017 ዓ.ም ሌሊት ጊና አገር ከተማ ሰርገው ገብተው በፈፀሙት የደፈጣ ጥቃት በአሳግርት ወረዳ በሚሊሻ ጠርናፊነት የወረዳውን ህዝብ ሲገድልና ሲያስገድል የነበረው ሀምሳ አለቃ አስናቀ ወንድማገኝ ማን አለብኝ ብሎ እቤቱ እንደተኛ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶበት እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል።
ዝርዝሩን እመለስበታለሁ።
"ድላችን በክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኘነት ክፍል

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana