ሀገሬ ሚዲያ

Description
"ትግሌን አደራ" ሰማአቱ ሳሙኤል አወቀ!
ሀገሬ ሚዲያ
የብዙሃን ድምጽ
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

3 weeks, 4 days ago

*🔥የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለጦር በላስታ ቅዱስ ላልይበላ ከተማ ላይ አስደናቂ ጀብዱ ተፈፀመ‼️*

የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ የካቲት 06/2017ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት በላስታ ቅ/ላልይበላ ላይ አስደናቂ ጀብዱ ሰራች።

በባለምጡቅ አዕምሮ የጦር ጠበብቶች የሚመራው  በአንድ አይን ጥቅሻ የሚግባባዉ  በላስታ አሳምነው ኮር ስር  የተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር  ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ የተለያዩ የውጊያ ስልቶችን  እንደ ቤተ-ሙከራ እየቀያየረ በአፓርታይዱ የብርሀኑ ጁላ ጦር እንዲሁም በጥቁር አማራ ሚሊሻ እና አድማ ብተና ላይ በላስታ ቅ/ላልይበላ ከተማ ልዩ ስሙ ሽምብርማ ላይ ከሌሊቱ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት ላይ ለአንድ ሰዓት በወሰደ  የሌሊትና የከተማ  ኦፕሬሽን ከሻለቃዋ በተውጣጡ  በትንሽ የሰው ሃይል  የአገዛዙ ጦር ይዞት የነበረውን ምሽግ በማስለቀቅና ሻለቃዋ  ባደረገችው ተጋድሎ  እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ የተመታ ተመቶ ፋኖ በፈለገው ጊዜ ሠዓትና ቀን ማንኛውንም አይነት ኦኘሬሽን  ማድረግ እንደሚችል በጠላት ጦር ላይ ከባድ የስነ ልቦና ጫናና የሞራል ውድቀት  እንዲሁም ታላቅ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።

ድንጋጤን የፈጠረ በፋኖ ሰራዊት  ዘንድ  ደምን የሚያሞቅ ወኔን የሚያስትጥቅ ጀብዱ ሆኗል።

በዚህ ምት የተበሳጨዉ የብርሃኑ ጁላ አፓርታይድ ስርዓት  ጦር ድንጋዩም ዛፉም ፋኖ እየመሰለው ሲርበተበት እስከ ንጋት ድረስ የእውር ድንብሱን ሲተኩስ እንዳደረ እና ወጣቶችን ሴቶችን አዛውንቶች በሙሉ እየደበደበ እያንገላታና እያሰረ መሆኑን የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን**

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም*‼️#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️#ምረር_አማራ💪#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪*

07/06/2017 ዓ.ም**@hageremedianews

3 weeks, 4 days ago

*🔥#መረጃ_የሽንዲ_ቀጠና_ተጋድሎ‼️*

የአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ ክ/ጦር ሽንዲ ከተማ ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሂዷል።ይህንን የተሳካ ኦፕሬሽን የመሩት የክፍለ ጦሩ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ገረመው አጋዥ ፣የክፍለ ጦሩ ም/ዘመቻ መሪ 50 አለቃ መኳንት እንዲሁም የብርጌድ አዛዥ እና የሻለቃ አዛዥ  በጋራ በመሆን የመሩት ሲሆን  ክ/ጦሩ የሚመራቸውን ብርጌዶች በማቀናጀት ማለትም ጓጉሳ ብርጌድ፣ወርቅ አባይ ብርጌድ፣ወምበርማ ብርጌድ፣5ኛ ክ/ጦር ተወርዋሪወች፣ዳጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አባል ከሆኑት ሁለት ሻለቃወች  ውስጥ ዘመነ ሻለቃ እና አባይ ሻለቃ እንዲሁም በፋኖ ሀብታም የሚመራው የወለጋ ፋኖ በጋራ በመሆን  ሽንዲ ከተማ ላይ ከበባ በመስራት አይ*ቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አስመዝግበዋል።

በዚህ አውደ ውጊያ 94 ሙት እና ቁጥር ስፍር የሌለው ቁስለኛ የሆነ ሲሆን የሽንዲ ከተማ የግል እና የመንግስት ጤና ጣቢያወች በቁስለኛ ተጨናንቀዋል ሲሉ ምንጮቻችን ገልፀውልናል። ከዚህ በተጨመሪ ከጠላት ቁጥሩ የማይታወቅ ተተኳሽ ፣ 6 ክላሽንኮፍ  መሳሪያ፣ ሁለት የስርአቱ አገልጋይ ሚኒሻ ተማርኳል።

በተጨማሪም አሳዛኝ የሚያደርገው  የብልፅግና መንግስት የራሱን አገልጋይ ሚኒሻና፣ ፖሊስ እና አድማ ብተና ሲሞቱ አስከሬናቸውን ሳይቀብር  ለይቶ የመከላከያ አስከሬን በመቀብር አማራ ጠልነቱን በግልፅ አሳይቷል።በአጠቃይ ጠላት የደረሰበት ከፍተኛ ምት በኮረኔል ምስራቅ የሚራው ክ/ጦር በመፈራረሱ ምክነያት ተጨመሪ ሀይል ከኮሶበር ሌላ ክ/ጦር ጨምሯል ሲሉ የውስጥ ምጮች ገልፀውልናል።

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
©የአፋጎ 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️#ምረር_አማራ💪#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም**@hageremedianews

3 weeks, 5 days ago

*🔥#ለባህርዳር_ህዝብ_የተላለፈ_የጥንቃቄ *መልዕክት‼️**

  አሁን ላይ አጋጣሚወችን በመጠቀም በርካታ ግለሰቦች ከመንግስት ጋር በመሆን በመተባበር በፋኖ ስም በደብዳቤ እና በስልክ የተለያዩ በመደወል በማስፈራራት እና ሰወችን በማገት ያልተገባ ገንዘብ የመሰብሰብ ስራ እየተሰራ ነው።

የባህርዳር ባለሀብቶችን፣ የተለያዩ ድርጅቶችን ተቋማትን ባለሙያወችን እያንገላቱ በመውሰድ ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል በጤና መድን እና በኮሪደር ልማት ስም እና የአማራ ባለሀብቶችን በማሸማቀቅ በማማረር ከክልሉ እንዲወጡ ለማድረግ መንግስት የተለያዩ ዘዴወችን በመጠቀም አቅዶ እየሰራ በመሆኑ መላው በባህርዳር ከተማ ውስጥ በተለያዩ ከትንንሽ እስከ ትልልቅ ድርጅት እና ተቋማት በተለያዩ የስራ ዘርፎች ክልሉን በማልማት ላይ ያላቹህ አሁን ላይ እየተከናወነ ያለውን አስነዋሪ ተግባር የፋኖን ስነ ምግባር ያልተላበሰ በመሆኑ በየትኛውም አደረጃጀት ውስጥ ያለ ፋኖ ፈፅሞ የሚቃወም የማይደግፍ መሆኑን በመረዳት እያንዳንድን ህገወጥ ተግባር በፋኖ ስም ገንዘብ የሚሰበስቡትን እና እገታ የሚሰሩትን ትክክለኛ ማንነት የሚገልፅ  በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ እንድታደርሱን እያልን በእነዚህ ስግብግብ ግለሰቦች እና ቡድኖችን በመከታተል  የመጨረሻ የማያዳግም እርምጃ  የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ።
  የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ባህርዳር ብርግድ እና የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ በጋራ መልክታችን እናስተላልፋለን
👉 ሐብታሙ የሱፍ      👉  አማረ ጌታቸው
የባ/ዳር ብርጌድ        የሻለቃ አንሙት ያዛቸው  ቃል አቀባይ                   ብርጌድ ቃል አቀባይ                                             

  ዝርዝር መልዕክቱን በንስር አማራ ዩቱዩብ ይለቀቃል‼️#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️#ምረር_አማራ💪#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም**@hageremedianews

3 months ago

?#እምሽክ? ጠላት እያግተለተለው የመጣው ሰራዊትና መሳሪያ በአናብስቱ ፋኖ እየጋዬና እየተማረከ ይገኛል? ቅድም ተከቦ የነበረው ጠላትና አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ሲሆን #ዙ23_ወድሟል ፣ጠላት እንደ ቅጠል እረግፏ፣ እድለኛ የጁላ 30 በላይ ሰራዊት ተማርኳል‼️ #እምሽክ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ? #ድል_ለአማራ_ፋኖ? #ድል_ለአማራ_ህዝብ? 27/03/2017 ዓ.ም @hageremedianews

3 months ago

*?#እምሽክ?*

ጠላት እያግተለተለው የመጣው ሰራዊትና መሳሪያ በአናብስቱ ፋኖ እየጋዬና እየተማረከ ይገኛል?

ቅድም ተከቦ የነበረው ጠላትና አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ሲሆን #ዙ23_ወድሟል ፣ጠላት እንደ ቅጠል እረግፏ፣ እድለኛ የጁላ 30 በላይ ሰራዊት ተማርኳል‼️#እምሽክ‼️#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️#ምረር_አማራ?#ድል_ለአማራ_ፋኖ?#ድል_ለአማራ_ህዝብ?

27/03/2017 ዓ.ም**@hageremedianews

3 months ago

*?#የጠላት_እንቅስቃሴ‼️*

አሁን ከቀኑ 8:45  ከቡሬ አቅጣጫ የመጣ 2 መድፍ ፣4 አራል ፣ 1 ፓትሮልና  ዙ23 ወደ ሰከላ እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ የወገን ሀይል መረጃው ይዳረስ‼️#ሼርርርርር#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️#ምረር_አማራ?#ድል_ለአማራ_ፋኖ?#ድል_ለአማራ_ህዝብ?

27/03/2017 ዓ.ም**@hageremedianews

3 months, 1 week ago

ከአዲስ ቅዳም ብዛት ያለው ኃይል ወደ ፋግታ አቅጣጫ ተንቀሳቅሷል‼️**

1:00 ጀምሮ

20/3/17 ዓ.ም**@hageremedianews

3 months, 1 week ago
*****?*****[**#ለአዲስ**](?q=%23%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5) **ቅዳም ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪ …

*?#ለአዲስ *ቅዳም ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪ ማህበረሰባችን የተላለፈ #ጥብቅ_የማስጠንቀቂያ_መልዕክት*‼️*

ህዝባችንን እንደ ምሽግ ተጠቅሞ አድጓሚ ተራራ መሽጎ የተቀመጠዉ ታገል እጅጉን እና ጌታቸዉ ታፈረን በመሰሉ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳወች የሚዘወረዉ ፀረ አማራዉ የአብይ አህመድ አራጅ ሰራዊት ለህዝባችን ሰላም እና ደህንነት ስንል ያሳየነዉን ትግስት እንደ ሌላ በመቁጠር በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለዉን ግፍ እና መከራ ከቀን ቀን እያከፋ እንደሆነ እኛም ሆንነ ህዝባችን በዉል የሚገነዘበዉ ሀቅ ነዉ። በመሆኑም ከዚህ በላይ ልንታገሰዉ የሚያስገድድ ምንም አይነት ምድራዊ ምክኒያት ባለመኖሩ የመጨረሻ የሆነ #ኦፕሬሽን እንድናደርግ ግድ ብሎናል። በመሆኑም በጠላት ላይ ኦፕሬሽን በሚደረግበት ወቅት ህዝባችን የተኩስ ልዉዉጡ ተጋላጭ እንዳይሆን ከወዲሁ እያሳሰብን ከዛሬ ከ20/03/2017 ዓ/ም ጀምሮ ከመሸ የሚያደርገዉን #እንቅስቃሴ_እንዲገድብ እና በማነኛዉም ስዓት የተኩስ ድምፅ ከሰማ በቤቱ ተወስኖ እንዲቀመጥ እናሳስባለን‼️

© የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር (3ኛ) ክ/ጦር የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️#ምረር_አማራ?#ድል_ለአማራ_ፋኖ?#ድል_ለአማራ_ህዝብ?

20/3/17 ዓ.ም**@hageremedianews

3 months, 1 week ago

*?#አስቸኳይ_መረጃ‼️*

ዛሬ ማለትም 20/03/2017 ዓ ም ከሰሜን ሸዋ  ደብረ ብርሃን ከየወረዳው የታፈኑ ወጣቶች  ከ60 በላይ አውቶብስ ተጭነው ወደ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ በዙ 23 እና መሰል ከባድ መሳሪያ ታጅበው እየሄዱ ነው።
በለሚ መስመር ቅርብ ያላችሁ ፋኖዎች ልጆችን ነፃ ታወጡ ዘንድ ጥሪ ቀርቧል‼️

©የአርበኛው ግልገል ነኝ
ከትግል ሜዳ#ሼርርርርርር#ላንጨርስ_አልጀመርነውም#ምረር_አማራ?#ድል_ለአማራ_ፋኖ?#ድል_ለአማራ_ህዝብ?

20/3/17 ዓ.ም**@hageremedianews

3 months, 2 weeks ago
*****?*****[**#የድሮን\_ቅኝት\_እና\_የጥንቃቄ\_መልዕክት**](?q=%23%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%8A%95_%E1%89%85%E1%8A%9D%E1%89%B5_%E1%8A%A5%E1%8A%93_%E1%8B%A8%E1%8C%A5%E1%8A%95%E1%89%83%E1%89%84_%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8B%95%E1%8A%AD%E1%89%B5)*****‼️***

*?#የድሮን_ቅኝት_እና_የጥንቃቄ_መልዕክት‼️*

የአገዛዙ ሀይል በአሁኑ ሰዓት የድሮን ቅኝት እያደረገ ይገኛል። የድሮን ቅኝቱ

?ደምበጫ ፣ደጋዳሞት (ፈረስቤት) ፣አማኑኤል ሲሆን ከዚህም ሊያልፉ ይችላሉ

?ደብረማርቆስ ፣ረቡ ገብያ( ስናን) ፣ የቦቅላ ፣ ቢቡኝና አካባቢው እንዲሁም ሞጣ ቀጠና ቅኝት እየተደረገ ይገኛልና ጥንቃቄ ይደረግ ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዎል ‼️

መረጃው በsms ይዛመት ፣ሼርርርርር ይደረግ‼️#ላንጨርስ_አልጀመርነውም?#ምረር_አማራ?#ድል_ለአማራ_ፋኖ?#ድል_ለአማራ_ህዝብ?

ከምሽቱ 5:45
13/3/17 ዓ.ም**@hageremedianews

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago