ካሊድ አቅሉ

Description
"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ"
ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 months ago

ጀምረናል ገባ ገባ በሉ

3 months ago

በዚህ ሳምንት እሁድ ምሽት ከ 2፡30 እስከ 4:00 በሚኖረን “የሀሳብ ምሽት“ ፕሮግራም ስለ ቡድን አስተሳሰብ ( Group thinking) እንወያያለን ለሁሉም ክፍት በሆነዉ መድረክ በቀጥታ ስርጭት ሀሳባቹን ማስተላለፍ ትችላላቹ ከልዩ እንግዳ ጋር እንጠብቃቹሃለን ።

ማስታወሻ ፡ ( አናርፍድ!)

3 months ago

እነሆ!

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 9

በእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital

ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ

ኢ-ሜይል- [email protected]

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

6 months ago

የእናት ጠረኗ
(ካሊድ አቅሉ)

ሴትነት ፀጋን ስትላበሺዉ
አንቺማ ያው ነሽ
ያንን ጨቅላ ግን ትልቅ አረግሸው !

ሞገስ ነሽ የአልማዝ ነፀብራቅ
አምሳያ ከማማር መላቅ
እዝነት ነሽ የቅን ጥርቅም
በድንን የሰጠሽ ትርጉም ፤

ያን ውበት ገላሽ አድሎት
ልብስም ይፈካል ሌላ ገላ ላይ
     ሚደምቅ መስሎት

ህይወትን ገላጭ ጥቀስ ካላችሁኝ
             ትንሽ ናሙና
እንኳንስ ልጅዋን ድርቅን ያስውባል
            የእናት ጠረኗ !

6 months, 1 week ago

ስትስቅ ድርብ ጥርሷን አየሁት። ቸልተኛ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት አልኩኝ በውስጤ ግን አመሰገንኳቸው ሲነቃነቅ አይተው "ቆይ በደንብ ይነቃነቅ !" ብለው በተዉት ውበትን አብሮ አበቀለ ፤ እሷ ላይ መሆን እንጂ ከሷ ላይ መውጣት የጎን ጥርሷ እራሱ አይፈልግም ። ጥገኝነት ጠይቆ እሷም ተቀብላው "ድርብ ጥርስ" ብላ በክብር አኑረዋለች ።

( ካሊድ አቅሉ)

6 months, 2 weeks ago

ከ " ብላልኝ " ቡሃላ "በላብኝ" እንዳይመጣ "ብላ" ብለው ያቀረቡልህ ማዕድ ላይ በጎረስከው ልክ ማጉረስ እንዳትረሳ ፣ በጥጋብ የተከፈተ ደግነት እርሃብን አብዝቶ ይፈታተነዋልና . . . . .

( ካሊድ አቅሉ)
@kalidakelu

6 months, 2 weeks ago

በጋው ፍቅር ወጣ !
(ካሊድ አቅሉ)

እሳቱን አንድጄ ፣
በሩንም ዘግቼ ፣
አንሶላ ብርድ ልብስ
ከሳጥን አውጥቼ ፣

ደርቤ ብተኛም ብርዱ
ያንቀጠቅጣል ፤
እቴ ልጠይቅሽ ?
ክረምት ሆንዋል እንዴ
ያልተከበረ ቃል !
በጪስ በሽንገላ በቀልድ
ማይወጣ
ወቅት ነው መሰለኝ በጋው
ፍቅር ወጣ ።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana