Avante Cardiac and Internal Medicine Specialty Clinic

Description
Address: Gerji Imperial, Next to Checheho Cultural Restaurant. Telephone: 0901018080
https://maps.app.goo.gl/y7Ypgax6dySohXFw9
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 1 month, 1 week ago

Last updated 2 months, 1 week ago

1 year, 8 months ago

✍️ የልብ ምት መዛባት ምንድን ነው? መንስኤዎቹስ?

የልብ ምት መዛባት ማለት የልብ ምት ጊዜውን የጠበቀ መንገድ ሳይከተል በፍጥነት (Tachycardia) ወይም ዝግ ብሎ (Bradycardia) በሚመታበት ወቅት የሚከሰት የልብ ምት መዘበራረቅ ነው።

? መንስኤዎቹ

? የልብ ድካም
? የልብ ጡንቻ ላይ ጠባሳ መኖር
? ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን
? የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት
? የስኳር በሽታ
? የእንቅልፍ መዛባት
? ጭንቀት እና ፍርሐት
? አንዳንድ መድሐኒቶች
? ሲጋራ ማጨስ
? አልኮል ፣ካፊን ያላቸዉ መጠጦች እና
      አደንዛዥ እጽ መጠቀም
? በቤተሰብ ተመሳሳይ ችግር ካለ

? አጋላጭ ሁኔታዎች

? የልብ ጡንቻ በተፈጥሮ ተዛብቶ መወለድ
? የልብ የደም ቧንቧዎች ጥበት ወይም
      መዘጋት
? ከፍተኛ የደም ግፊት
? ልብ በረቂቅ ህዋሲያን ሲጠቃ
? የስኳር ህመም
? አንዳንድ የመድሃኒት አይነቶች
? በደም ውስጥ የአንዳንድ ንጥረ ነገሮች 
በአግባቡአለመገኘት (ለምሳሌ
  Potassium,Magnisium, Calcium)

? ምልክቶቹ

? ዝግ ያለ / የሚፈጥን የልብ መምታት
ስሜት
? በልብ ምት መሃል የማቆም ስሜት
? የድካም ስሜት
? መፍዘዝ/የመደንዘዝ ስሜት
? የጭንቅላት መቅለል ስሜት
? ራስን መሳት
? የደረት አካባቢ ህመም
? የትንፋሽ ማጠር
? ጭንቀት
? ከፍተኛ ላብ

? መከላከያዎቹ

? የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
? የአካል ብቅት እንቅሳቃሴ ማድረግ
? ሲጋራ ከማጨስ መቆጠብ
? አልኮል ፣ካፊን ያላቸዉ መጠጦች እና
     አደንዛዥ እጽ አለመጠቀም
? የአዕምሮ ዉጥረት (Stress) መቀነስ

? የሚያጋጥሙ ዉስብስብ ችግሮች

?ስትሮክ
?የልብ ድካም
?ድንገተኛ ሞት

ለልብ ምት መዛባትም ሆነ ለማንኛውም የልብና ከልብ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የጤና ችግሮችን ምርመራ ህክምና ክትትል እና የማማከር አገልግሎትን በአስተማማኝነት ለማግኘት አቫንቲ ልዩ የልብና የዉስጥ ደዌ ክሊኒክ ተመራጭ ነው።

አድራሻ ፡- ገርጂ ኢምፔርያል፣ ከጨጨሆ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ።
ስልክ:  0901018080

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 1 month, 1 week ago

Last updated 2 months, 1 week ago