ĤäĿäĿ Fãmïŀ¥

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

8 months, 3 weeks ago

የዑመር ኢብኑልኸጣብ (ረዐ) 20ምርጥ ምክሮች፤
.
1. ‹የምትጠላውን ሰው ተጠንቀቅ፤›

  1. ‹ብልጥ ሰው የእለት ስራዎቹን ከራሱ ጋር ይተሳሰባል፡፡

  2. ‹የዛሬን ስራ ለነገ አታሳድር፡፡›

  3. ‹ከሰዎች ጥያቄ ተነስተህ አስተሳሰባቸውን መለካት ይቻላል፡፡›

  4. ‹ለሌሎች ዳዕዋ በምታደርግበት ወቅት እራስህን አትርሳ፡፡›
    .

  5. ‹ከዱንያ ትንሽን ብቻ ስትፈልግ ይበልጥ ነፃነትን እያገኘህ ትሄዳለህ፡፡›

  6. ‹ወንጀል አለመስራት ከፀፀት ይሻላል፡፡›

  7. ‹ታጋሽ ሁን፤ ትዕግስት የእምነት ምሶሶ ነችና፡፡›

  8. ‹አሏህን ፈሪ መሆን እድለኛነት ነው፤ ከዚህ ውጭ ያለው እድለቢስ መሆን ነው፤›

  9. ‹ወደ አኺራ የሄዱ ሰዎችን ንግግር ጠብቁ፤ እነርሱ የተናገሩት አሏህ እንዲናገሩ ያገራላቸውን ብቻ ነውና፡፡
    .

  10. ‹አሏህን ፍራ፤ እርሱ ሁሌም ህያው፤ ከርሱ ውጭ ያሉ ሁሉ ጠፊ እና አላቂ ናቸውና፡፡

  11. ‹ጥፋቴን በነገረኝ ሰው ላይ የአሏህ እዝነት ይውረድ፡፡

  12. ‹እውቀትን ገብያት፤ ከዚያም ለሰዎች አስተምር፡፡›

  13. ‹የተከበርክ፣ ታማኝ እና እውነተኛ ሁን፡፡›

  14. ‹ትምክህተኛ ምሁር አትሁን፤ ትምክህተኛነት እና እውቀት አንድ ላይ አይሄዱምና፡፡
    .

  15. ‹ለዚህች አለም ፍቅር ያለው አዋቂ ባየህ ግዜ እውቀቱ አጠራጣሪ መሆኑን ተረዳ፡፡›

  16. ‹ትንሽ አውርቶ ብዙ በሚሰራ ሰው ላይ የአሏህ እዝነት ይውረድ፡፡›

  17. ‹ታማኝነት ማለት በምትሰራው፣ በተናገርከው እና በምታስበው ነገሮች ልዩነት አለመኖር ማለት ነው፡፡

  18. ‹የሰው ልጅ ምንም እንኳ እንደ ቀስት ቀጥ ያለ ስራ ቢሰራ ተቃውሞ አያጣውም፡፡›

  19. ‹አዕምሮህ እንዲሰፋ ከፈለግክ፤ ከፈሪሀ አሏሆች ጋር ተቀመጥ፤›

ለወዳጆችዎ  ሼር በማድረግ ያካፍሉ
https://t.me/halalfamily_channal

8 months, 3 weeks ago
8 months, 3 weeks ago

ተመኝቼ የተከለከልኩት ነገር ሁሉ ካንተ የሆነ እዝነት እንደሆነ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።

ሰጥተህኛል አመሰግናለሁ ያ ረብ

8 months, 3 weeks ago

"ጸጋዎች" ሶስት ዓይነት ናቸው

1 /እንዳለን የምናውቀው

2/ በተስፋ የምንጠብቀው

3/ ያለን(ያለንበት) ግን
  የማናውቀው ናቸው"
√ኢብኑልቀይም.

አላህ ሆይ፥ ስለ ሁሉም
እናመሰግንሃለን!    
الحمد لله
https://t.me/halalfamily_00

8 months, 3 weeks ago

የሰው   ዘር   መጀመሪያ  የሆኑት  #አደም

ልዩ  የክብር  ቦታ  የተሰጣቸው  #እንድሪስ

950   ዓመታት  በማስተማር  የቆዩት  #ኑህ

ወደዓድ  ህዝቦች  የተላኩት    #ሑድ

ድንጋይ  ተፈልቅቆ  ግመል  የወጣችላቸው  #የሰሙዱ ሳሊህ።

የኑምሩድን  እሳት ድል  በማድረግ  የወጡት  #ኢብራሒም

መላእክት በእንግድነት  ወደቤቱ  የገቡት  #ሉጥ

በካዕባ ግንባታ የተሳተፉት  #ኢስማኢል

የአባታቸው  የኢብርሂም ልድ #ኢስሐቅ

የ12  ወንድ  ልጆች  አባት የሆኑት  #ያዕቆብ

እጅግ ታጋሹና  ጥበበኛው    #ዩሡፍ

መከራን  ቻዩና  ጸሎተኛው      #አዩብ

የሁለት  ሴቶች አባት  የሆኑት  የመደኑ #ሹዓይብ

ባህር  የተሰነጠቀላቸው  የኢምራን  ልጅ #ሙሳና  ወንድማቸው #ሐሩን

በዓሣ  ሆድ  ውስጥ  ዚክር  ያደረጉት  የነይነዋው #ዩኑስ

ብረት እንደጭቃ  የሚለዝብላቸው ድምጻዊው  #ዳውድ

ንፋስን  እንደፈለጉ  የሚያዙት  ንጉሱ  #ሱለይማን

ቁርኣን  ስማቸውን  እንጅ  ያላስዋወቀን አልየሰእ፤ #ኢሊያስና  #ዙልኪፍል

አናጺውና  የመሪየም  አሳዳጊ  #ዘከርያ

በልጅነታቸው  ነብይነትን የተሰጡት #ያህያ

ያለአባት  የተወለዱት  ተአምረኛው  የመሪየም  ልጅ  #ዒሣ

ለተልእኳቸው  የቦታና  የዘመን  ግርጾሽ        የተነሳላቸው  #ሙሐመድ ናቸው።

እንግዲህ  ከአላህ  ጋር  ያለንን  ግንኙነት ለማስተካከል  በተላኩት  ነቢያት  በሙሉ  ያለምንም  ልዩነት ማመን  ይኖርብናል።

??
?.
ቻናላችንን  አድእና ሼር በማድረግ  የበኩላችሁን
እንድትወጡ በአላህ ስም እንጠይቃለን የቻናሉ ሊንክhttps://t.me/halalfamily_00

9 months ago

“ጣፋጭ የሚባሉ ነገሮችን ሁሉ ቀመስኩ… ከጤና በላይ የጣፈጠ ነገር አላገኘሁም። መራር የተባሉ ነገሮችን ሁሉ ቀመስኩ…  ከሰዎች ፈላጊ ከመሆን በላይ መራር ነገር አላገኘሁም።”
ዓሊይ ቢን አቡጧሊብ

9 months ago

ወንድ ልጅ ከልቡ ከወደደሽ መክፈል ያለበት ዋጋ ለአንቺ ይከፍላል። ለወደዳት ሟች ነዉ ወንድ ! ዉድ ሁኚ ማለቴ ነዉ።

If a boy truly loves you, he will pay the price for you. She is dead for the one she loves, man! I mean be nice.

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana