ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
የበዓል አልባሳት ግብይት ቅኝት የጥምቀት በዓል ዕለት ይጠብቁን! https://youtu.be/dUwh2oO0VHA
እንግዳ ከታዳጊ መዘምራን ጋር የተደረገ ቆይታ የጥምቀት በዓል ዕለት ይጠብቁን! https://youtu.be/_LN1pzt8OCI
የሰንበት ተማሪዎች የጥምቀት ዝግጅት የጥምቀት በዓል ዕለት ይጠብቁን! https://youtu.be/9VZrG-CqaNc
የትላንት ጉጉታችን፣ የዛሬ ሥራችን የነገ ትዕምርታችን የ60 ዓመት አዲስ መልክ
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ያለፉትን ስድሳ አመታት የኢትዮጵያውያንን ደስታ፣ ፍቅር፣ ችግር፣ ጥበብ፣ ሃሳብ ያለ ተቀናቃኝ የሰነደና ያስተላለፈ ታሪካዊ መስኮት።
ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘውዳዊ አገዛዝ ሂደት እስከ ደርግ አመጣጥ፣ ከኢህአዴግ መባቻ እስከ ማብቂያ እንዲሁም የለውጥ ሃይል እንቅስቃሴን ከአፈጣጠሩ እስከ ብልፅግና ፓርቲ ውልደት እና የለውጥ ሂደት ለህዝቡ ያደረሰ።
ለአፍሪካውያን ስለአንድነትና ስለህብረት የሰበከ….ኢትዮጵያ የሚል ብሄራዊ አርማና ስም ከፊቱ አስቀድሞ ከሁሉም ቤት የሚዘልቅ ሀገሩን ይዞ ተንቀሳቃሽ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን።
ከሮሙ የአበበ ቢቂላ ድል ከሀይሌ ገብረሥላሴ የአትላንታ ጀብዱ፣ ከደራርቱ የባርሴሎና ስኬት፣ ከቀነኒሳና ከጥሩነሽ የቤጅንግ ተጋድሎ እስከ ፓሪሱ የታምራት ቶላ የሀገር ፍቅር ማሳያ ድል ድረስ የጀግኖች ኢትዮጵያውያንን ወኔና አልሸነፍ ባይነት ለህዝቡ በቀጥታ ያደረሰ የሀገርን ደስታን አብሮ የተቋደሰ።
የጥላሁን ገሰሰን ኢትዮጵያ፤ ሜሪ አርምዴን አራዳ በምስል የከሰተ በጥበብ የተዋጀ የሀገሪቱ የመረጃ እና የጥበብ ቋት።
https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ydqag32kPEEqRQYBkwzS5jdD68f936avNEJTKU6StwPBQZ7tdUkrPkGPSf4SPzWBl
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago