ሪሳለቱል 🥀 ሂጃብ 🥀🥀☀️

Description
ሚያስደስተኝ እኔ ሳይሽ
ተሸፋፍነሽ በጅልባባሽ
ረመድ ረመድ ስትይ አንገት ደፍተሽ
እያት እስኪ ተነቅባ
ሀያ ከላይ ደርባ
የውበት ጥግ አላብሶሻል
አታውልቂው ያምርብሻል❤

ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ
@Risaletulhijab_Bot

ኒቃቤን ስወዳት
Join and Share 👇
@Risaletulhijab
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 weeks, 2 days ago

በህይወትህ ውስጥ

ለሶላት ቅድሚያ የምትሰጥ ከሆነ

ሁሉም ጉዳዮችህ በራሳቸው ጊዜ

ትክክለኛ ቦታቸውን ይዛሉ ።

3 weeks, 3 days ago

♥️ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ♥️

⚡️ቁርዓንን የተሰጠው ነብይ ማነው

♥️ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና📨

🎀መልሱን በመንካት ውሰዱ 🎁🎁🎁

♥️ ሙሀመድ [ﷺ]

♥️ ሙሳ [عليه السلام]

♥️ ኢብራሒም [عليه السلام]

♥️ ዒሳ [عليه السلام]

*⚠️*መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ፡ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው*⚠️***

♥️♥️መልካም እድል♥️♥️

3 weeks, 3 days ago

እዚህ ዱንያ ላይ
የበለጠ ደስታ የሚሰጥ ትልቅ ኒዕማ ቢኖር
#የአላህ-ውዴታ ማግኘት ብቻ ነው፡፡

አላህ ሆይ !
ውዴታህ እዝነትህ ራህመትህ አይለየን

1 month ago

ሞኝ ሴት ውበቷን የምትለካው በለከፏትና በተተናኮሏት  ወንዶች መጠን ነው !!
አላወቀችም የረከሰ ነገር ላይ ሰው  ግርግር እንደሚያበዛ !!
«ተሀጀቢ ሰተኩኒ አغላ»

1 month ago

***እናት

እናት እንዲ ትላለች 3 ወንድ ልጆቼን ዳርኳቸዉ አንድ ቀን ትልቁ ልጅ ጋር ሄጄ
እዛ እድቀመጥ ጠየኩት እሱም እሺ አለኝ
ጠዋት በማግስቱ ለሚስቱ የዉዱ ዉሃ እድታመጣልኝ ጠየኳት አመጣችልኝ

ካመጣችልኝ ቡሀላ ኡዱ አድርጌ ሰግጄ
ስጨርስ በጆክ የተረፈዉን ዉሃ የተኛሁ
በት አልጋ ላይ ደፋሁት ሚስቱ ሻይ ይዛልኝ ስትመጣ ልጄ የእድሜ ነገር ነዉ
መሰለኝ አልጋዉ ላይ ሽንቴን ሸናዉ አልኳት እሳም በጣም ተናዳ ተቆጥታ

አዉጥተሽ እጠቢዉ አለችኝ  ልጄም ምንም ነገር አላላትም እኔም ከዛ ቤት
በጣም አዝኜ ወደ ሁለተኛዉ ልጄ ጋር
ሄድኩ ልክ እዳንደኛዉ ልጄ ጋር እዳደ
ረኩት እነሱም ቤት አደረኩ እዚ ግን
ሚስቱ ቢቻ ሳትሆን እሱም ጭምር

ነዉ የተቆጣኝ ከዛም ቤት በጣም አዝኜ
ወደ ሶስተኛዉ ልጄ ጋር ሄድኩ ልክ ሁለቱም ቤት እዳደረኩት እዚም ቤት
አደረኩ እሳ ግን ምላሻ ይሄ ነበር አብሽር
እናቴ እኛ ልጅ እያለን በናተ ላይ አይደል
እየሸናን ያደግነዉ አለች የዛኔ እናት

በጣም ደስ አላት በልጅቱ ንግግር ለሳም
ስጦታ ለመስጠት በጠዋት ተነስታ እናት
ወደ ወርቅ መሸጫ ቦታ ወርቁን ገዝታ
ከመጣች ቡሀላ ልጆችዋን እንዳለ

ሰበሰበቻቸዉ ከሚስቶቻቸዉ ጋር ከዜ እናት እንዲ አለች እኔ ልፈትናቹ ያደረኩት
ነገር ነዉ እንጂ ሸንቼ አይደለም አልጋ ላይ
የነበረዉ ዉሃ ነዉ አለቻቸዉ ከዛም የገዛቹው ወርቅ ለ 3ኛዉ የልጅዋ ሚስት
ተሰጣት ………የዛኔ እነሱም ባደረጉት ነገር
አፈሩ

ለናትክ ክብር ስጣት
~~~
ሚስትክ ብትሞት
ሌላ ታገባለክ
~~~
ልጅክ ቢሞት ሌላ
   ትወልዳለክ
~~~
እናትክን ብታጣት ግን...***Copy
https://t.me/Risaletulhijab

1 month ago

💜ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ💜

በቁርዓን ውስጥ ያለው سجدة التلاوة ሱጁድ የሚወረድበት ቦታ ብዛት ስንት ነው

🌱ከትክክለኛው መልስ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና Add የሚለውን በመንካት ውሰዱ*🎁*🎁*🎁***

🔤 ⚡️⚡️ 『 عشرين 』[ሀያ]

🔤 ⚡️⚡️『 خمسة عشر』[አስራ አምስት]

🔤 ⚡️⚡️ 『  ثلاثين 』[ሰላሳ]

🔤 ⚡️⚡️ 『  عشرة 』 [አስር]

⚠️መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ፡ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው⚠️

😀መልካም እድል🔘

1 month ago

☀️ወደ ሰማይ የወጡ ዱዓዎቻችን ሁሉ አንድ ቀን ምርጥ የሆነ ምላሽ ይዘው ይመለሳሉ።

ከአሏህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤
ዱዓ አድርጌ አድርጌ ደከመኝ አትበሉ።

# ወሰላሙዐለይኩም

1 month, 1 week ago

# ሰላም ለሙተነቂቦች👇👇
🥀🥀🥀🥀🥀
ሰላም አላህ ይህን" አለባበስ ግዴታ አድርጎብናል  ብላችሁ ለምትለብሱ ሁሉ::!!

ሰላም ወደ" አምላካችሁ ለመቃረብ ኒቃብን ለምትለብሱ ሁሉ::!!

ሰላም የአላህን ዉዴታ" ለማግኘት ደፋ ቀና ለምትሉ ሁሉ::!!

ሰላም ፊትናዎችን ተቋቁማችሁ" በፅናት ለዘለቃችሁ ሁሉ::!!

ሰላም ለመልካም የአላህ" ባሮች ሁሉ::!!
አላህ ያጽናችሁ::!!

1 month, 1 week ago

ጥያቄ፡
ከፊል ሰዎች ቁርአን ሲቀሩ ጀርባቸውን/ሰውነታችን ያወዛውዛሉ። ይህ ተግባር ትክክል ነው

መልስ፡ [ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና]

በቲላዋ ወቅት ሰውነትን ማወዛወዝ ማዟዟር፡ አይሁዶች ተውራትን ነሷራዎች ደግሞ ኢንጂልን በሚያነቡበት ወቅት የሚያደርጉት ተግባር መሆኑን በጥናት ግልጽ ሁኗል።

ይህ ተግባር የመፅሀፍ ባለቤቶች የሚልለዩበት ስራ ስለሆነ እኛ በነሱ አንመሳሰልም።

ጌታችን አሏህ [ቁርአንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ። ፀጥም በሉ] ይላል።

[ስለሆነም] ፀጥ ማለትና ሰውነትን ማንቀሳቀስና ማዟዟር መተው ያስፈልጋል።
الســؤال:

بعض الناس إذا قرأ القرآن يهز ظهره ، هل هذا الفعل صحيح ؟

الجواب

هز الجسم وقت التلاوة أو التمايل هذا عند البحث تبين أنه من عمل اليهود عند قراءتهم للتوراة أو النصارى عند قراءتهم للإنجيل فهو من يعني من عمل أهل الكتاب فنحن لا نتشبه بهم ،

و الله جل و علا يقول : و إذا قرئ القرآن فاستمعوا له و أنصتوا

و الإنصات قطع الحركة ، و عدم التمايل أو التحرك أو الإلتفات.

⭐️الإجابات المهمة في المشاكل الملمة لشيخ صالح بن فوزان [ص:٨٨]

1 month, 1 week ago

እቅዳችንን ብቻ ሳይሆን ያጋጠመንን ችግርም ቢሆን ለሰዎች ማውራት ትርፉ ፀፀት ነው።

በእርግጥ በጣም ውስን የሆኑ አላህ ያዘነላቸው ጥሩዎች አሉ ደስታችን የሚያስደስታቸው መልካም አስበው የሚያበረታቱን የአላህ ሰላም በነሱ ላይ ይስፈን

صبح الخیر

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana