قناة أبو مسلم أحمدنور المرسي

Description
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months ago


مطويَّة **سؤال وجواب حول شهر رجب.

للشيخين ابن باز وابن عثيمين -رحمهما اللّٰه تعالىٰ**-.

2 months, 2 weeks ago

مراعاة طبيعة المرأة
🎙للشيخ الفاضل عبد الرزاق البدر حفظه الله

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤  https://t.me/asser_Q   🌸🍃] ❞              ˓

2 months, 2 weeks ago

قال الإمام مالك-رحمهُ الله- :

ولقد كنتُ آتي عامر بن عبدالله بن الزبير، فإذا ذُكر عنده النبي  بكى حتى لا يبقى في عينيه دموع..

ولقد كنت آتي صفوان بن سليم وكان من المتعبدين المجتهدين فإذا ذُكر النبي بكى، فلا يزال يبكي حتى يقوم الناس عنه ويتركوه..

[الشمائل المحمدية]

3 months, 2 weeks ago
ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ! ተውሒድን የተገነዘበና ለተውሒድ …

ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ! ተውሒድን የተገነዘበና ለተውሒድ ዋጋ የሚሰጥ ሰው የኢራኑን የሺዐ መሪ ኻሚነኢን እና ሐሰን ነስረላህን እያወደሰ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን አያብጠለጥልም። በዚህ ጥፋት ላይ የሚታዩት ወይ ለተውሒድ ጥላቻ ያረገዙ ሙታን አምላኪ ኹራፊዮች ናቸው። አሊያ ደግሞ የተውሒድን ዋጋና የሺርክን አደጋ የማይለዩ እንቶ ፈንቶ የሚለቃቅሙ ጥራዝ ነጠቅ ድሪቶዎች ናቸው።

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

3 months, 2 weeks ago
የሰለፎች ኢጅማዕ ባለበት በነ ነወዊይና ኢብኑ …

የሰለፎች ኢጅማዕ ባለበት በነ ነወዊይና ኢብኑ ሐጀር ማስፈራራት ዋጋ የለውም።
~
የሰለፎች ንግግር እየተጠቀሰ የነ ነወዊይና የነ ኢብኑ ሐጀር ስህተት ላይ አትንጠልጠል። ኢብኑ ሐጀር ምን እንሚል ተመልከት፦
"እድለኛ ማለት ቀደምቶች የነበሩበትን አጥብቆ የያዘ እና የኋለኞቹ የፈጠሩትን የራቀ ነው።"

የሰለፎቹ 0ቂዳ ምን ነበር?

“አላህ ከዐርሹ በላይ ነው” የሚለው ዐቂዳ የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎች ኢጅማዕ ያለበት እምነት ነው። ለናሙና ያክል የጥቂቶቹን ንግግር እንደሚከተለው አቀርባለሁ፦
1. ኢብኑል ሙባረክ (181 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
فَإِنَّ أَهْلَ الْإِثْبَاتِ مِنْ أَهْلِ السُّنَّةِ يُجْمِعُونَ ... وَأَنَّ اللَّهَ عَلَى عَرْشِهِ بَائِنٌ مِنْ خَلْقِهِ
“የአላህን መገለጫዎች የሚያፀድቁት የሱና ሰዎች … አላህ ከፍጡሩ ተለይቶ ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ኢጅማዕ አድርገዋል።” [አልኢባና፣ ኢብኑ በጧህ፡ ቁ. 694]
2. ሰዒድ ብኑ ዓሚር አዱበዒይ (208 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
الْجَهْمِيَّةُ أَشَرُّ قَوْلًا مِنَ الْيَهُودِ وَالنَّصَارَى، قَدِ اجْتَمَعَتِ الْيَهُودُ وَالنَّصَارَى، وَأَهْلُ الْأَدْيَانِ أَنَّ اللَّهَ تَبَارَكَ وَتَعَالَى عَلَى الْعَرْشِ، وَقَالُوا هُمْ: لَيْسَ عَلَى الْعَرْشِ شَيْءٌ
“ጀህሚያዎች ከአይሁድና ከክርስቲያን ንግግራቸው የከፋ ነው። አይሁድ፣ ክርስቲያንና የሌሎችም ሃይማኖት ተከታዮች አላህ - ተባረከ ወተዓላ - ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ከሙስሊሞች ጋር ተስማምተዋል። ጀህሚያዎች ግን ‘ከዐርሽ ላይ ምንም የለም’ አሉ።” [ኸልቁ አፍዓሊል ዒባድ፡ 31]
3. ሐማድ ብኑ ሀናድ አልቡሸንጂይ (230 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
“ይሄ የተለያዩ ሃገራት ነዋሪዎችን ያገኘንበት፣ መዝሀቦቻቸውም በሱ ላይ ያመላከቱት፣ የዑለማዎች ጎዳና ግልፅ የሆነበት፣ የሱናና የባለቤቶቿ መታወቂያ የሆነው አላህ ከፍጡሩ ተለይቶ ከሰባቱ ሰማይ በላይ ከዐርሹ ላይ እንደሆነ ነው። እውቀቱ፣ ስልጣኑና ችሎታው ግን ከሁሉም ቦታ ነው።” [አልዑሉው፡ 527] [ጁዩሽ፡ 2/242]
4. ዐሊይ ብኑል መዲኒይ (234 ሂ.) የአህሉ ሱና ወልጀማዐ አቋም ምን እንደሆነ ሲጠየቁ እንዲህ ሲሉ መልሰዋል፡-
أَهْلُ الْجَمَاعَةِ يُؤْمِنُونَ ... وَأَنَّ اللَّهَ فَوْقَ السَّمَاوَاتِ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَى
“የጀማዐ ሰዎች ... አላህ ከሰማያቱ በላይ በዐርሹ ላይ እንደሆነ ያምናሉ።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 5/49] [አልዑሉው፡ ቁ. 473]
5. ኢስሓቅ ብኑ ራሀወይህ (238 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
إِجْمَاعُ أَهْلِ الْعِلْمِ أَنَّهُ فَوْقَ الْعَرْشِ اسْتَوَى وَيَعْلَمُ كُلَّ شَيْءٍ فِي أَسْفَلِ الْأَرْضِ السَّابِعَةِ
“እርሱ ከዐርሹ በላይ ከፍ እንዳለና ከሰባተኛው ምድር ጀምሮ... ሁሉን ነገር እንደሚያውቅ የዑለማዎች ስምምነት አለ።” [ደርእ፡ 2/35] [አልዑሉው፡ ቁ. 487]
6. ቁተይባ ብኑ ሰዒድ (240 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
هَذَا قَوْلُ الْأَئِمَّةِ فِي الْإِسْلَامِ وَالسُّنَّةِ وَالْجَمَاعَةِ نَعْرِفُ رَبَّنَا سُبْحَانَهُ بِأَنَّهُ فِي السَّمَاءِ السَّابِعَةِ عَلَى عَرْشِهِ كَمَا قَالَ تَعَالَى: {ٱلرَّحۡمَٰنُ عَلَى ٱلۡعَرۡشِ ٱسۡتَوَىٰ}
“ይሄ በኢስላም የሱናና የጀማዐ ኢማሞች አቋም ነው። ጌታችንን ጥራት ይገባውና {አረሕማን በዐርሹ ላይ ከፍ አለ} እንዳለው ከሰባተኛው ሰማይ በላይ ዐርሹ ላይ እንደሆነ እናውቃለን።” [ሺዓሩ አስሓቢል ሐዲሥ፣ አቢ አሕመድ አልሓኪም፡ 34]
7. ኢማሙል ሙዘኒ (264 ሂ) የአህለ ሱናን አቋም ሲዘረዝሩ ቁጥር አንድ ያስቀመጡት የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ነው። ከዚያም ሌሎችም መሰረታዊ ነጥቦችን ከዘረዘሩ በኋላ እንዲህ ብለዋል፦
هَذِه مقالات وأفعال اجْتمع عَلَيْهَا الماضون الْأَولونَ من أَئِمَّة الْهدى
“እነዚህ የመጀመሪያዎቹ ቀደምት የቅኑ ጎዳና ኢማሞች የተስማሙባቸው ንግግሮችና ተግባራት ናቸው።” [ሸርሑ ሱና፣ ሙዘኒ፡ 75፣ 89]
8. አቡ ዙርዐ አራዚይ (264 ሂ.) እና ሓቲም አራዚ (277 ሂ.) የአህሉ ሱናን ዐቂዳ ሲተነትኑ እንዲህ ብለዋል፡-
أَدْرَكْنَا الْعُلَمَاءَ فِي جَمِيعِ الْأَمْصَارِ حِجَازًا وَعِرَاقًا وَشَامًا وَيَمَنًا فَكَانَ مِنْ مَذْهَبِهِمُ: … وَأَنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ عَلَى عَرْشِهِ بَائِنٌ مِنْ خَلْقِهِ كَمَا وَصَفَ نَفْسَهُ فِي كِتَابِهِ , وَعَلَى لِسَانِ رَسُولِهِ ﷺ بِلَا كَيْفٍ
“በሁሉም ሃገራት - በሒጃዝ፣ በዒራቅ፣ በሻም፣ በየመን፣… ያሉ ዑለማዎችን አግኝተናል። ከመዝሀባቸው ውስጥ … አላህ - ዐዘ ወጀል - እራሱን በቁርኣኑ፣ እንዲሁም በመልእክተኛው ﷺ አንደበት እንደተገለፀው - ያለ እንዴት - ከፍጡሩ ተለይቶ ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ማመን ነው። [ላለካኢ፡ ቁ. 321]
9. ኢብኑ ቁተይባህ (276 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
وَالْأُمَمُ كُلُّهَا -عَرَبِيُّهَا وَعَجَمِيُّهَا- تَقُولُ: إِنَّ اللَّهَ تَعَالَى فِي السَّمَاءِ مَا تُرِكَتْ عَلَى فِطَرِهَا وَلَمْ تُنْقَلْ عَنْ ذَلِكَ بِالتَّعْلِيمِ
“ህዝቦች በሙሉ ዐረቡም ሌላውም አላህ በሰማይ ነው ይላሉ። በተፈጥሯቸው ላይ እስከተተውና ከዚህ ላይ በስብከት እስካልተወሰዱ ድረስ።” [ተእዊሉ ሙኽተለፊል ሐዲሥ፡ 395]
10. አልኢማሙ ዳሪሚይ (280 ሂ.) ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
قد اتَّفقتِ الكلمةُ مِنَ المسلمينَ أنَّ اللهَ فَوْقَ عَرْشِهِ فَوْقَ سَمَاوَاتِهِ
“አላህ ከዐርሹ በላይ ከሰማያቱ በላይ እንደሆነ የሙስሊሞች አቋም ተስማምቷል።” [ረድ ዐለል ጀህሚያ፡ 1/340] [ነቅዱ ዳሪሚ፡ 120]
=
(ኢብኑ ሙነወር፡ የካቲት 24/ 2014)
https://t.me/IbnuMunewor

3 months, 2 weeks ago

ℹ️ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄℹ️

?በእስልምና 『በሂጅራ』 አቆጣጠር 9️⃣ኛው ወር ምን ይባላል⁉️

⚡️ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና⚡️

?Add?የሱና ቻናሎች? የሚለውን በመንካት ውሰዱ?

ሀ}  ረጀብ 『 رجب 』

ለ}  ረመዷን 『رمضان 』

ሐ}  ሸዕባን  『 شعبان 』

መ}   ሸዋል   『شوال 』

*መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው***

?መልካም እድል?

3 months, 2 weeks ago

ታላቁ ዓሊም ማሊክ ብን ዲናር እንድህ ኣሉ፡
ዝናብ ባለመዝነብ ትገረማላቹህ፣ እኔ የሚገርመኝ ድንጋይ አለመዝነብ
ነው

ዛሬ ዛሬ ዐለማችን ብሎም አገራችን ያለችበትን ተጨባጭ ሁኔታ፣የወንጀላችንን ብዛት ሳስብ እጅጉን አስፈሪ ፣ አስጊ ነው ፣ ይበልጥ ወደ አላህ የሚንመለስበት፣እራሳችንን ቆም ብለን የምናስብበት ግዜ ነው ።
አላህ በሰለፎች ጎዳና ላይ ያፅናን።
https://t.me/ahmednur_abu_muslim

3 months, 2 weeks ago

“ዑዝር ቢልጀህል” ዙሪያ ፦

⬇️ ?በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ

t.me/IbnuMunewor/5230t.me/IbnuMunewor/4685t.me/IbnuMunewor/2608t.me/IbnuMunewor/2042 *⬇️*?በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሐፊዘሁላህt.me/DiscussionGruopPublic/8791t.me/DiscussionGruopPublic/8792t.me/DiscussionGruopPublic/8798t.me/DiscussionGruopPublic/8805t.me/DiscussionGruopPublic/8817t.me/DiscussionGruopPublic/8855 ⬇️?በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ** t.me/Muhammedsirage/3730

3 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago