ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ሳይኖሶፋሊ በግዕዙ መዝገብ
በዓለማችን ላይ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ደረስ የተንሰራፉ፤ በደረሱበት ማኅበረሰብ ልዩ እይታ ተቃኝተው የተከሸኑ እና በትውልድ ቅብብል እጃችን ላይ የደረሱ አያሌ አፈ-ታሪኮች አሉ፡፡ እነዚህ አፈ-ታሪኮች 'የተረጋገጡ የታሪክ ኩነቶች' ተብለው ሙሉ በሙሉ የሚሰፍሩ ባይሆኑም፤ 'ተረት' ተብለው ደግሞ እንዲሁ የሚወረወሩ አይደሉም፡፡
አፈ-ታሪኮች ሁሌም በውስጣቸው እውነታን ይይዛሉ - ዘመናዊ ሊቃውንትም ጥንታዊ መዛግብትን ሲመረምሩ የተጻፉ አፈ-ታሪኮች በውስጣቸው የያዙትን እውነት እና ለማስተላለፍ የፈለጉትን መልእክት ለማወቅ ብዙ ይጥራሉ፡፡
ሆኖም ግን እነዚህ አፈ-ታሪኮች እንደሽንኩርት ባለ ቅርፊት የተሸፈኑ ናቸው - በውስጣቸው የያዙት አውነት በዘመኑ ቋንቋ፣ አገላለጽ፣ ርዕዮት፣ መልከዓ-ምድር፣ ባህል እና ሌሎች 'ቅርፊቶች' የተሸፈነ ነው፡፡ በመሆኑም ሁሌም አፈ-ታሪኮችን ስናጠና 'እውነት' ወይም 'ሐሰት' እንደማለት ቀላል አለመሆናቸውን ተገንዝበን በውስጣቸው የሸሸጉትን እውነት ለማውጣት በጥንቃቄ መመርመሩ ይበጃል፡፡
ከነዚህ በሰፊው ከተንሰራፉ አፈ-ታሪኮች መካከል አንዱ በተለምዶ 'የሰው ጅብ' ብለን የምንጠራው ነው፡፡ በዓለም ዙሪያ የሰው ጅብ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ እስከ ዛሬ ይተረካል፡፡ በምዕራቡ ዓለም ደግሞ የሰው ቀበሮ (Werewolf) ተብሎ ብዙ ፊልሞች ተሰርተው አይተናል፡፡
ዛሬ የማጫውታችሁ ግን... ከሰው ጅብ ጎራ ጠጋ የሚል፤ ሳይኖሶፋሊ ስለሚባል ጥንታዊ 'ፍጥረት' ነው፡፡ ሳይኖሶፋሊ ከግሪኩ 'ካይኖኬፋሎይ' የመጣ ሲሆን 'የውሻ ራስ ያለው' የሚል ግርድፍ ትርጉም አለው፡፡ ይህ ቃል የሚጠቁመው በጥንታዊው ዓለም እንዳሉ ይገመቱ የነበሩ ሰውነታቸው የሰው ራሳቸው ደግሞ የውሻ የሆኑ ፍጥረታትን ነው፡፡
እነዚህ ፍጥረታት በጥንታዊ የታሪክ መዛግብት ላይ ሰፍረው የሚገኙ ሲሆን ከጥንታዊ ግብጽ የአኑቢስ ትረካ ጀምሮ ይታወቃሉ፡፡ በታሪክ የሚታወቀው ቅዱስ ክሪስቶፈርም ከእነዚህ ወገን እንደነበር ተጽፏል፡፡
በአሥራ ስምንተኛው መቶ ክፍለዘመን ተጽፎ በተገኘው መጽሐፈ ጥበበ ጠቢባን ላይ እነዚህን ፍጥረታት በሥዕል መልኩ አስቀምጦ እናገኛለን፡፡ በፎሊዮ 58r ላይ ሰፍሮ የምናገኘው ምስል፤ ይህ ብዙ ነገሮችን ለመጠየቅ ትልቅ መነሻ ይኖረዋል፡፡
እነዚህ 'ፍጥረታት' እንዴት ሊታወቁ ቻሉ? በሀገራችን 'ጭራቅ' ወይም 'የሰው ጅብ' ተብሎ ከሚተረከው ጋርስ ምን ግንኙነት ይኖረው ይሆን? እነዚህን ጥያቄዎች ለማሰላሰል ጥሩ መሠረት የሚጥል ነው፡፡
ናምሮድ
ናምሮድ ፈጣሪውን አለ <ምድርን ለኔ ስጣት>. ፈጣሪም አለ <ፈልገህ አድነህ እራስህን አድን እና የ አዳምን መገኛ ፈልግ >አለው. እሱም ከ ኤፍራጠስ እና ጤግሮሰ ተነስቶ ቆ በትሩን ይዞ ሰና, አረርን, ባቢሎንን አልፎ ጋዛን መቀመጫው አርጎ ነበር. ከዛም ከጋዛ ወደ ግዮን ተጉአዘ አዛም ነበር ጌራም የተወለደው በዛ ነበር.
ወደ ግዮንም የመጣው 47 ነገስታት አስከትሎ ነበር መጀመሪያም መዝገበ ክበር (አክሱም ) ላይ ነበር ብዙም ሳይቆይ ወደ ዋልደባ ሄደ ቆ በትሩን ግሽ አባይ (የ አባይ መነሻ )ላይ አኖራት ወድያውኑ ቀስተ ደመና መቶ አዳኝ እንደ ናምሮድ ነው የሚል የ እግዚአብሔር ድምፅ መጣ እዛም መንግስቱን እንዲመሰርት ተፈቀደለት አይሞት የለ ሞተ ሞቶም የተቀበረው በ መዝገበ ክበር ነው.
ምንጭ ሀኪም አበበች አንድሮ ሜዳ ላይ ቀርበው እንደተናገሩት
✍️ ደሊላ
...እስኪ አሳዩኝ ለሀገራቹና ለመዲናቹሁ የነደፋችሁትን እና የተዋጣላችሁን ሰናይ እቅድ ? እሱንም ያስቀመጣችሁበት ስፍራ? ትናትና ካንደባለላችሁ ዠላጣ ወደ አማረው ኮረብታ መንገድ ቀይራችሁዋል? ይህቺ ቀበሌያችሁ ንፁህ ውሃ ቢያጥራት ወደ መልካም አዲስ ነገር ተጠቅማቹሁ ማለፍ ስላልቻላችሁ ነው። የጎዳናዎቻችሁ ትራፊክ መብራት ነገ ጠባ ባይሰራ፣ የምትሄዱት ወዴት እንደሆነ የማታውቁ እራየ-ቢስ ስለሆናቹ ነው። ትምህርትቤቶቻችሁ ቢቆረቁዙና ቢፈርሱ፣ ዘር ማንዘራችሁ መደንቆር ቢወድ ነው። ከተማችሁ ብትሸት እንደዛ መሆኗን ስለሻታችሁ ነው። በየቤታችሁ መብራት ባይኖራችሁ ነፍሳችሁ ስለጨለመ ነው... ታዲያ ለምን ቀደም ቀደም ብላችሁ ፀሐይ ገና ከማዘቅዘቋ ትተኛላችሁ? እራይ ባይኖራችሁና በየዐልጋችሁ ላይ ተንጋላችሁ ኑሮን በፅላሎት ለመገላገል አቅዳችሁ ካልሆነ?
ከተማ እንደ ቦርሳ እኪስ አትከተት፣ እንደ ሀብል በአንገት ተጠልቃ በልብስ አትጋረድ፣ እንደ ቡታንታ በሱሪ አትጋረድ ፣ እንደ ጀርባ ጋቢ አይጣልባት፣ ከተማን ያህል ነገር ገልቦ እያሳዩ 'ተከናነቡ' ማለት ይከብዳል።
✨የስንብት ቀለማት∞ አዳም ረታ ✨
**1 TON = 8 የአሜሪካ ዶላር ደርሷል !
ፍጠኑ ይሄን ሊንክ እየነካችሁ በነፃ TON ሰብስቡ።
??**
https://t.me/preton_drop_bot?start=9725143e-bbce-4028-9a33-da4f47f61504
በየ ወሩ የTelegram premium giveaway ሚሰጥ channel ተገኘ?። ለናንተም ይሆናል JOIN በማለት የእጣው ባለቤት ይሁኑ።
የሚያበቃበት ቀን : እስከ መስከረም 20
የ1000 ብር ካርድ አወዳድረን ልንሸልም ነው ‼️
ለመወዳደር በፍጥነት ከታች Join የምትለዋን በመጫን Request ያድርጉ‼️
ራስ አበበ አረጋይ ( አባ ገስጥ) በንጉስ ዘመን የጦር ሚኒስቴር እንደነበሩና ፋሺሽት ጣሊያን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ በፈለገች ጊዜ ለ፭ ዓመት በአርበኝነት የተዋጉ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው። የትውልድ ሀገራቸው ሰሜን ሸዋ ምርትና ጅሩ ወረዳ ሲሆን ልዩ ስሙ ኩሳየ (አብደላ) አካባቢ ነው። የትውልድ ዘመናቸው 1896 ዓ.ም ከአባታቸው ከአቶ አረጋይ በቸሬ እና ከእናታቸው ከ ወ/ሮ አስካለ ማርያም ጎበና ነው። አባ ገስጥ የንጉስ ባለሟል ልጅ ነበሩ አያታቸው ራስ ጎበና ዳጨው የእምየ ምንሊክ የጦር አበጋዝ ነበሩ። አባታቸው አቶ አረጋይ በቸሬ ደግሞ ተሟጋች ስለነበሩ በተለያየ ጊዜ ዳኛ በመሆን ሀገራቸውን አገልግለዋል አፈንጉስነት ማዕረግ ባለቤትም ነበሩ በስተመጨረሻም የፍትህ ሚኒስቴር ማዕረግም አግኝተዋል። አባ ገስጥ በዘመኑ የነበረው የ ትምህርት ስርዓትም ተምረዋል ከዚህም በተጨማሪ በአዲስ አበባ በተቋቋመው የተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ዘመናዊ ትምህርት በፈረንሳይኛ ቋንቋ ተምረዋል። አባታቸው ችሎት በመዋልም ልምድ ቀስመዋል። በውትድርና ሙያም የመቶ አለቃ እና የሻምበልነት ማዕረግ ባለቤትም ነበሩ።
የ ቃልኪዳን ምድር ቃላቸውን ለጠበቁ እንጂ ለእንደኛ አይነቱ መች ትመቻለች
?ውጤት ማየት ያልቻላችሁ በጣም ቀላል መንገድ ነዉ በፍጥነት ተመልከቱ???
?Website ? https://t.me/+Rzzn2Xx6jQ02MWJk
?በአጭር የፁሑፍ መልእክት ?6284
?በቴሌግራም ? https://t.me/+Rzzn2Xx6jQ02MWJk
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana