ቅድሚያ ለተዉሂድ ተውሂድ የእውቀት ቁንጮ🇸🇦

Description
لا إلــٰه إلا اللَّه☝️ﷺ םבםב رسول ٱɑɺɺ ﷺ

﷽📖 الرَّحْمَٰنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىٰ

بَابُ آللّٰهُ لاَٰ يُغْلَقْ🇸🇦
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

6 months, 4 weeks ago

የ ዛሬዉ ጁመአ   ??ወንጀላችን የሚማርበት   ??ስራችን ሚወደድበት   ? ?የተቸገረ የሚያገኝበት   ?? የከፍው ሚደሰትበት   ? ?የታመመ የሚሽርበት    ??ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት   ? ?ሰላም የሚሰፍንበት ?በሰለዋት በዚክር ?በቲላዋ ድምቅ የምንውልበት     ?በዱአችሁ አትርሱኝ__ በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ ﷺ ? .............................?**…

6 months, 4 weeks ago

**በሰው ላይ ሶለዋት ማውረድ ይቻላል ወይስ አይቻልም ?   

? ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር**

6 months, 4 weeks ago
9 months, 2 weeks ago

*??የጁማአ ስንቅ ??*
سورة الكهف

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ ?

?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد

?ሱረቱል ካህፍ?

? በቃሪዕ

?Saad al-Ghaamidi**https://t.me/SalihatBintJamalihttps://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA

9 months, 2 weeks ago

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا

9 months, 2 weeks ago

**ኢማሙ_ማሊክ ረሒመሁሏህ እንዴት አነጋህ ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መለሱ : -

«እያለቀ በሚሄድ እድሜና እየጨመረ በሚሄድ ወንጀል ውስጥ አነጋሁ።»
? ۞ شــرح الـزرقــانى على المـوطــأ【1/54】**
https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
https://t.me/SalihatBintJamali

9 months, 3 weeks ago
9 months, 3 weeks ago
9 months, 3 weeks ago

አላህን መፍራት መጨረሻው~?
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
?**:አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ብለዋል➘

▮“አንድ ሰው ራሱን በኃጢአት ክፉኛ በደለ፤ ሞትም በመጣበት ጊዜ ልጆቹን “ስሞት (ሬሳዬን) አቃጥሉት፤ ከዚያም ድቅቅ አድርጉኝና (አመዱን) ባሕር ውስት በትኑት፤ በአላህ እምላለሁ! ጌታዬ የሚያገኘኝ ከሆነ፣ ሌላን ሰው ቀጥቶ በማያውቀው ሁኔታ ይቀጣኛልና” በማለት አዘዛቸው፡፡ እነሱም የታዘዙትን አደረጉ፡፡ ከዚያም (አላህ) መሬትን “የወሰድሽውን ትፊ” አላት፡፡ (ሬሳው) ወጣ።አላህም “የሠራኸውን ለማድረግ ምን ገፋፋህ?” አለው፡፡ እሱም “አንተን በመፍራቴ ነው ጌታዬ ሆይ!” አለ፡፡ በዚያም ምክንያት (አላህ) ይቅር አለው፡፡”▮
➠ቡኻሪ ፣ ሙስሊም እና ነሳኢይ ዘግበውታል~**

9 months, 4 weeks ago
***?******?***ከጎንህ ያለችው ሚስትህ የላጤዎች ሁሉ ምኞት …

??ከጎንህ ያለችው ሚስትህ የላጤዎች ሁሉ ምኞት ናት
?ደስተኛ ያልሆንክበት ልጂህ መውለድ ለማይችሉት ሁሉ ምኞት ነው
?ትንሿ ቤትህ ቤት ለሌላቸው ሁሉ ምኞት ናት
?አድካሚክ ስራ ስራ ላጡት ሁሉ ምኛት ነው
?ትንሿ ገንዘብህ ምንም ገንዘብ ለሌላቸው ሁሉ ምኞት ናት
?በገንዘብ የማይተመነው ጤናህ ጤንነት አተው ለሚሰቃዩት ሁሉ ምኞት ነው
?በነፃነት በእግርህ መጓዝህ እስር ቤት ሆኖ ለሚሰቃዩት ምኞት ነው
?አላህ የደበቀልህ ነገርተዋርደው ላፈሩት ሁሉ ምኞት ነው

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago