ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago
"ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዝኗል"
ፍራንኮ ቫሉታ ለጥቁር ገበያ በመጋለጡ በውጭ ምንዛሬ ላይ ጫና በማሳደር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ አመዝኗል ተባለ
በፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ አማካኝነት እንዲገቡ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ፍራንኮ ቫሉታ መሰረታዊ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት የምርት እጥረት እንዳይከሰት የተወሰነ እገዛ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ መግለጻቸው ተመላክቷል፡፡
ነገር ግን ፍራንኮ ቫሉታ ባልተገባ መንገድ ለጥቁር ገበያ በመጋለጡ በውጭ ምንዛሬ ላይ ጫና በማሳደር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ አመዝኗል ሲሉ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
በመሆኑም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራው በመደበኛውና በትይዩ ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ተቀራራቢ በማድረጉ የፍራንኮ ቫሉታ እንዲነሳ መደረጉን ገልጸዋል፡፡
አክለውም መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦችን በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም መደረጉን እና በሂደት ላይ ያሉ ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦች በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲገቡ እንደሚደረግም አመላክተዋል፡፡
በተጨማሪም የንግድ ባንኮች ለመረሰታዊ ሸቀጦች የሚሆን በቂ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዳላቸው ጠቅሰው በውሳኔው መሰረትም ከውጭ የሚመጡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ ብቻ እንዲገቡ መወሰኑንና ይህም ወደ ተግባር መግባቱን አረጋግጠዋል፡፡
መንግስት በመሰረታዊ የንግድ ሸቀጦች ላይ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በማሰብ ለግል ባለሀብቶች ፍራንኮ ቫሉታ መፍቀዱ የሚታወስ ነው፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤* ⬇️**⬇️*⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇*
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
*አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
https://t.me/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት እነዚህ መሟላት አለባቸው ሲል ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል።
የውጭ ምንዛሪ መመሪያ አባሪ 5
አባሪ አምስት፡ ገለልተኛ የውጭ ምንዛሪ የቢሮ ስራዎች
1.1 ብሔራዊ ባንክ ነፃ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ያለማንም የባንክ ግንኙነት በተናጠል ሥራ ለሚሠሩ መሥሪያ ቤቶች ፈቃድ ይሰጣል።
1.2 እንደነዚህ ያሉት የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች እስካሁን በንዑስ ክፍሎች ወይም መስኮቶች ሆነው ሲሠሩ ከነበሩት “ከባንክ ጋር የተቆራኘ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ” በተቃራኒ “ገለልተኛ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች” (ወይም “ገለልተኛ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች”) ይባላሉ። ባንኮች.
1.3 ነፃ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ ኖቶችን በመግዛትና በመሸጥ ላይ ብቻ የሚሰማራ እንጂ በሌላ የባንክ ሥራ ላይ መሰማራት የለበትም።
ብሔራዊ ባንክ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በህጋዊ መንገድ ለተቋቋመ የንግድ ድርጅት "ገለልተኛ የፎክስ ቢሮ ፍቃድ" ይሰጣል።
2.1 በማንኛውም ህጋዊ መንገድ የተቋቋመ፣ በኢትዮጵያዊ ዜጋ፣ ነዋሪ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ እና/ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውጭ ዜጋ የሆነ የተቋቋመ የንግድ ድርጅት፡-
2.2 ዝቅተኛውን የብር 15 ሚሊዮን ካፒታል አሟልቷል እናም 30 ሚሊዮን ብር የደህንነት ማስያዣ በተዘጋ አካውንት (ወለድ ሊያስገኝ ይችላል) በማንኛውም ባንክ ማቅረብ የሚችል፡.
2.3 የሴኪዩሪቲ ተቀማጭ ገንዘብ ፊት ዋጋ በገለልተኛ Forex ቢሮ ለሁለት ዓመታት ከቀጠለ አገልግሎት ይለቀቃል።
2.4 የፎርክስ ቢሮን ንግድ ለመፈፀም በሁሉም ረገድ ተስማሚ የሆነ እና NBE ለባንክ ላሉ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ያስቀመጠውን የደህንነት እና የደህንነት መስፈርቶችን የሚያሟላ፡-
2.5 የፎርክስ ቢሮ (x) አካላዊ አድራሻን የሚያመለክት የስም ሰሌዳ;
2.6 የውሸት ማስታወሻዎችን ለመለየት አስፈላጊ መሳሪያ መያዝ
2.7 የ forex ቢሮ ሰራተኞችን ስም ዝርዝር እና ስያሜ መስጠት;
2.8 የፎርክስ ቢሮ ሰራተኞች የማጭበርበር ፣የማታለል እና የሙስና መዝገብ የሌላቸው ታማኝ ፣ታማኝነት እና ብቃት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን ማረጋገጥ ፣ እና
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ?*
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
*አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው?በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ?መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል መጀመሩን አስታውቋል፡፡
ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ጀምሮ ሥራ ላይ በዋለው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁ.01/2016 መሠረት የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመክፈት የሚፈልጉ የሥራ ፈቃድ ማመልከቻ እንዲያቀርቡ ጥሪ ያደርጋል፡፡
በገበያ ላይ ተመሥርተው የውጭ ምንዛሪ በጥሬ ገንዘብ መሸጥና መግዛት የሚፈልጉ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች እንዲቋቋሙ በተፈቀደው መሠረት የኢትዮጵያ ዜግነት ያላቸው በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ እንዲሁም የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሪ ቢሮ መስፈርቱን አሟልተው ከብሔራዊ ባንክፍቃድ ሲያገኙ መክፈት ይችላሉ፡፡
የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመከፈት የሚያስፈልገው የካፒታል መጠን እንዲሁም ሌሎች ለሥራው የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ከላይ በተጠቀሰው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ አባሪ 5 ላይ በግልጽ የሰፈሩ በመሆኑ ከባንኩ ድረ ገጽ ማውረድ እንደሚቻል ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች መቋቋም የውጭ ምንዛሪ ገበያን መሠረት ለማስፋትና ለማጠናከር እንዲሁም የውጭ ምንዛሪ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት የሚሹ ደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እንደሚረዳ እሙን ነው፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ?*
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
*አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው?በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ?መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ?*
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
*አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው?በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ?መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago