4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

Description
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ

እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው።

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
***✅********❤******❤*****[**#ሞናሊዛ**](?q=%23%E1%88%9E%E1%8A%93%E1%88%8A%E1%8B%9B)*****❤******❤***

**❤#ሞናሊዛ

........... ሞናሊዛ ምን የተለየ ነገር ኖሯት ነው እንዲ የሚካበድላት? ብዙዎች የሚያነሱት ጥያቄ ነው..... ግን ደግሞ በየዘመኑ የውበት መለኪያና ማድነቂያ ልኬት ሞናሊዛ ነች።
ስለዚህ ስዕል ተዓምርነት ይህን ታውቁ ኖሯል:----**በመጀመሪያ ደረጃ ሞናሊዛ እድሜ ጠገብ የጥበብ ስራ ነች 500 አመታትን አስቆጥራለች።**ሊዮናርዶ ዳቪንቺ ሞናሊዛን የሳለው በዘይት ቀለም ብሩሽን በመጠቀም ቢሆንም ስእሉ ላይ ግን ምንም አይነት የብሩሽ ምልክት እንዳይታይ አድርጎ ነው የሳላት።** ሌላው አስደናቂ ነገር ስእሉን ከየትኛውም አቅጣጫ ብንመለከተው የሞናሊዛ አይን እኛን ፊት ለፊት በትኩረት የሚያየን ነው የሚመስለው።** የሞናሊዛ ዋነኛ መታወቂያ የሆነው ሚስጥራዊ ፈገግታዋ ነው።ስእሉን የምናይበት አቅጣጫና አንግል በተቀያየረ ቁጥር ፈገግታዋ ይቀያየራል።አይኗን በትኩረት በምንመለከትበት ወቅት ከንፈሯን የምናየው በperipheral vision ስለሆነ በከንፈሮቿ መሀል shadow ይፈጠራል ያ ደግሞ ፈገግ ያለች እንዲመስለን ያደርጋል ነገር ግን ፊት ለፊት ወደ ከናፍሮቿ ስንመለከት ፈገግ አላለችም።** የሞናሊዛን ስእል ከፍተኛ ጥራት ባለው አጉሊ መነፅር ስንመለከተው ሚስጥራዊ ኮዶችን እናገኛለን ምናልባትም ዳን ብራውን ዘዳቪንቺ ኮድን ለመፃፍ ያነሳሳው ስእሉ ላይ ያሉት ኮዶች እንቆቅልሽ ሊሆን ይችላል።** ከስእሉ በስተጀርባ በቀኝ በኩል እየደበዘዘ የሚመጣው መልክአ- ምድር ህልም መሰል ትእይንት እንዲፈጠርብን ያደርጋል**በግራ በኩል ያለው ድልድይ ፔንቶጎቢ ተብሎ የሚጠራው ጥንታዊ ድልድይ እንደሆነ ይታመናል፤ ድልድዩ ላይ በአጉሊ መነፅር የሚታይ 72 ቁጥር አለ እንደተመራማሪዎች ገለፃ ከሆነ ዳቪንቺ ይህን ያደረገው በ1472 ድልድዩ የሚገኝበት አካባቢ ተከስቶ የነበረው ጎርፍ ባስከተለው ጉዳት ሰለባ የሆኑ ሰዎችን ለመዘከር የሰራው ስራ ነው።** የከንፈሯ አቀማመጥና አተኩራ መመልከቷ ከስእል ይልቅ ነብስ ያላት ፍጥረት አስመስሏታል ......

ይህን ተከትሎ በርካታ ሰዎች በእይታዋ ፍቅር ይዟቸው የፍቅር ደብዳቤ እስከመፃፍ የደረሱላት ብቸኛ የጥበብ ስራ ነች**//__

አንብብበው ከወደዱት ?ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

1 month, 2 weeks ago
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
1 month, 2 weeks ago

  ሐዋይ በተባለችው የአሜሪካ ግዛት ውስጥ ምሽት ከ4 ሰዓት በኋላ መሳቅ ክልክል ነው፡፡**በሐዋይ ግዛት ውስጥ የመልካም ምኞት ምሳሌ ወይም ገድ ተብሎ የሚከበር እንስሳ ሻርክ ነው፡፡**አንዲት የሐዋይ ሴት ባል እፈልጋለሁ የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ በቀኝ ጆሮዋ ላይ አበባ ታስቀምጣለች፡፡**ሐዋይ ውስጥ ጀልባ የሌለው ሰው በህግ ይቀጣል፡፡**የእንግሊዝ ንጉሥ ወይም ንግሥት በምንም ዓይነት ምርጫ ላይ መሳተፍ አይፈቀድላቸውም፡፡**በጥንት ግሪካውያን ኦሊምፒክ ውድድር ሕግ መሠረት አንዲት ሴት ውድድሩን ስትመለከት ከተገኘች የሞት ቅጣት ይፈረድባታል፡፡**የጥንት ግብፃውያን ሴቶች እድሜያቸውን 1 ብለው መቁጠር የሚጀምሩት ከተወለዱበት ጊዜ ሣይሆን ባል ካገቡበት ዓመት ጀምሮ ነው፡፡**ዋሽንግተን ውስጥ አንድ ሰው ስለቤተሰቡ ሀብታምነት በጉራ ከተናገረ በሕግ ይቀጣል፡፡**ኦሬገን በተባለ የአሜሪካ ግዛት ውስጥ በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ወቅት ወንዱ ለሴቷ ካማለላት ሴቷ ልትከሰው ትችላች፡፡**ጆርጂያ ውስጥ “እባብ!” “እባብ!'' እያሉ መጮህ በሕግ ያስቀጣል፡፡

❖ ጀርመን ውስጥ እያንዳንዱ ውሻ የታርጋ ቁጥር አለው፡፡**በጥንት ግብፃውያን ባህል ድመት እንደ ቅዱስ እንስሳ ትመለካለች፡፡ በዚያ ዘመን አንድ ሰው ድመት ከገደለ የሚፈረድበት ፍርድ ሞት ነው**፡፡

አንብብበው ከወደዱት ?ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

1 month, 3 weeks ago
***?*** **የዘወትር ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ …

?  የዘወትር ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ፡፡ ቢያንስ ከ5 ሳንቲሜትር በላይ ራቅ ማድረግ ኤሌክትሮ-ማግኔቲክ ራድየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረርን ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡*?*ሞባይልዎን ታቅፈው አይተኙ፡፡ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 ሜትር ያርቁት፡፡

በተለይ ማታ ማታ ሲደወል የሚለቀቀው ኤሌክትሮ-ማግኔቲክ ራድየሽን ከፍተኛ ስለሆነ እራስዎን በተቻለ መጠን ለዚህ _ ጨረር አያጋልጡ፡፡*?*ሞባይሉን ኪስዎ ውስጥ የሚያደርጉ ከሆነ ወይም በወገብ ሚታጠቁት ከሆነ ኪጋ'ድየሚባለውን ወይም የቁጥር ቁልፎቹ ያሉበትን ገፅ ወደ ሰውነትዎ አቅጣጫ ያድርጉ ፡፡ ማለትም የስፒከሩ አቅጣጫ ወደ ውጭ መሆን አለበት፡፡

ምክንያቱም ስልክ ሲደወል ጨረሩ በስፒከሩ በኩል ስለሚለቀቅ ወደ ሰውነት ሳይሆን ወደ አየሩ ይበተናል፡፡ ጨረሩ ወደ ሰውነት የመግባት እድሉ አነስተኛ ነው፡፡ ጠረጴዛ፣ አልጋ፣ ወንበር…ወዘተ ላይ ሲያስቀምጡትም ስፒከሩ ወደ መሬት አቅጣጫ ቁጥሩ ደግሞ ወደ ላይ ይሁን፡፡*?*ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ፡፡ የፅንሱ ህዋሳት ኤሌክትሮ-ማግኔቲክ ራድየሽን ለተባለው ጨረራ እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው፡፡ ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከፅንሱ ራቅ ባለ ስፍራ ይሁን፡፡ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደወል መቀነስ አለበት፡፡*?*ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ስፍራ ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል፡፡ ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፤ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራጅ ውስጥ በመሳሰሉት ስፍራዎች አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡*?*በተለይ ! በተለይ!!! እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ
ይሻላል፡፡ ጨረሩ የጭንቅላት አጥንቶቻቸውን በቀላሉ ማለፍ ስለሚችሉ የአንጎል ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም የመጉዳት አቅም ያገኛሉ ይህ ደግሞ ከነርቭ መታወክ ጀምሮ እስከ ካንሰር ድረስ ላሉ አደገኛ ስንክሳሮች ያጋልጣቸዋል፡፡**

አንብብበው ከወደዱት ?ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

1 month, 3 weeks ago
***?*****የኮምፒውተር ትምህርት** *****?**********?*******በአማርኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ*******?*******Basic Computer …

?የኮምፒውተር ትምህርት *?*?**በአማርኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ*?*Basic Computer Skill For
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ
*?*አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ።

በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።*✈️https://t.me/EthioLearning19/2883*✈️**https://t.me/EthioLearning19/2883

1 month, 3 weeks ago

ማን ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ሊንኩን ይጫኑ

2 months ago
ሲሲሊ፣ ጣልያን !

ሲሲሊ፣ ጣልያን !

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433

2 months ago
ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት …

ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ?
https://t.me/Teramaj_Book_Store
https://t.me/Teramaj_Book_Store

2 months ago

ዛሬ የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተሉ ..

2 months, 1 week ago
[**#ሞትን\_የሚያሸተው\_ድመት**](?q=%23%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%8A%95_%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%B8%E1%89%B0%E1%8B%8D_%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5)**!

#ሞትን_የሚያሸተው_ድመት**!

እውነተኛ ታሪክ

በአሜሪካ ሮድ አይላንድ ውስጥ ባለ አንድ የአረጋውያን ማቆያ ውስጥ የሚኖር ድመት አለ።

ስሙም ኦስካር ይሰኛል።

ይህ ድመት በጽኑ የታመሙ እና መዳን የማይችሉ፣ ሞታቸውም የቀረበ ታማሚዎች አጠገብ ሄዶ ይተኛል።

ከጥቂት ሰዓታትም በኋላ ታማሚዎቹ ህይወታቸው ያልፋል።

ኦስካር ሞትን ማሽተት ይችላል።

ይህን የሚያደርገውም ከሞቱ ህዋሳት የሚወጣውን ኬሚካል በማነፍነፍ ነው።

እስካሁንም ድረስ ከመቶ በላይ ታማሚዎችን ሞት ቀድሞ ለይቷል። ነርሶች ኦስካርን ከታማሚ አጠገብ ከተመለከቱት የታማሚውን ቤተሰብ በአስቸኳይ ደውለው ይጠራሉ።

ከአእምሮ በላይ የሆኑ ተአምራት ዙሪያህን ከበውሃል። ነቅተህ መመልከትና ማስተዋል ስትጀምር ምን ሆኜ ነው ጨለማ ውስጥ የነበርኩት ትላለህ።**ልክ ድመቱ ኦስካር እንዳለው ኃይል አይነት ባንተ ውስጥም ብዙ የጥበብ ኃይላት አሉ።
ይህን የመንቃትና ነገሮችን የማወቅ ሂደት አንዳንዶች የሶስተኛው አይን መገለጥ ነው ይሉታል፡፡

ከድብቁ የአእምሮ መፅሐፍ የተወሰደ**

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago