አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ

Description
ይህ ቻናል የሐጅ ህግጋት ኮርስ የሚሰጥበት ሲሆን ኮርሱን በተመለከተ ሁሉም ስልጠናውን የሚመለክቱ ጉዳዮች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።

በእኛ ድረገፅ በኩል በመመዝገብ እና ድህረ ገፃችንን በመጎብኘት በኮርሱ መሳተፍ ይችላሉ፡-

መመዝገቢያ ሊንክ
https://am.africaelearning.net
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 11 months, 3 weeks ago

Last updated 11 months, 3 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 10 months, 2 weeks ago

10 months, 2 weeks ago
***🎙***ሸሃደተይን?

🎙ሸሃደተይን?

በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉን

Facebook: https://www.facebook.com/africaacad

Instagram: https://www.instagram.com/africaacademy

Telegram: https://t.me/AfricaAcad

TikTok: tiktok.com/@africa.academy

YouTube: youtube.com/@AfricaAcademyEthio

10 months, 3 weeks ago
***🎙***የእስልምና ማእዘናትን ማወቅ ለምን?

🎙የእስልምና ማእዘናትን ማወቅ ለምን?

በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉን

Facebook: https://www.facebook.com/africaacad

Instagram: https://www.instagram.com/africaacademy

Telegram: https://t.me/AfricaAcad

TikTok: tiktok.com/@africa.academy

YouTube: youtube.com/@AfricaAcademyEthio

10 months, 4 weeks ago
በጋZa በወገኖቻችን ላይ የሚካሄደውን ጦርነት አቁሞ …

በጋZa በወገኖቻችን ላይ የሚካሄደውን ጦርነት አቁሞ ልባችንን ደስ ያሰኘውን ሁሉን ቻይ አላህን እናመሰግነዋለን።ሸሂዶችን ስራቸውን እንዲቀበላቸው፣የቆሰሉትን እንዲፈውስ፣ የጠፉትን እንዲመልስ እና ምድሪቷም ወደ ቀድሞ ለምነቷ እንዲመልስልን እንለምነዋለን።

ምንኛ ታላቅ ቀን ነው! ምንም እንኳን ያለፉ ፍርሀቶች ቢኖሩትም ነገር ግን ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ እንዳለው

اسْتَعِينُوا بِاللَّهِ وَاصْبِرُوا ۖ إِنَّ الْأَرْضَ لِلَّهِ يُورِثُهَا مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ ۖ وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ

«ለአላህ ተገዙ ታገሱም፡፡ ምድር ለአላህ ናትና፡፡ ከባሮቹ ለሚሻው ያወርሳታል፡፡ ምስጉንዋም ፍጻሜ ለጥንቁቆቹ ናት»

1 year, 1 month ago
አፍሪካ አካዳሚ በአፍሪካ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት

አፍሪካ አካዳሚ በአፍሪካ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት

ሊንኩን ተጭነው ይግቡ
??????

https://www.youtube.com/live/ZzBNdfQ2j7Q?si=KmUTXjqrgOznws1Y

1 year, 1 month ago
ሐሙስ ማታ ከ 2:00- 3:00 እንዲሁም …

ሐሙስ ማታ ከ 2:00- 3:00 እንዲሁም ቅዳሜ ማታ ከ 2:30 - 3:30 በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርብላችሁ የአፍሪካ አካዳሚ የቀጥታ ፕሮግራም ዛሬም ይቀጥላል።

በዛሬው ፕሮግራማችን ለየት ያለ ፕሮግራም ከታላቅ እንግዳ ጋር ይዘንላችሁ እንቀርባለን

ያለዎትን ጥያቄ፣ሃሳብ እንዲሁም አስተያየት እንዲሰጡንና ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ግብዣችን ነው።

?  የመመዝገቢያው ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

#አፍሪካ_አካዳሚ

1 year, 1 month ago

ውድ የአፍሪካ ማህበረሰቦች ከታች ያለውን የቲክቶክ አካውንት ፎሎው በማድረግ ከአካዳሚው የሚተላለፉ የተለያዪ ትምህርቶች ተደራሽ እንዲሆን ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ

???

https://vm.tiktok.com/ZMh4GRPRp/

1 year, 1 month ago

ሊንኩን በመንካት ቻነሉን ይቀላቀሉ
????
https://t.me/africaacademy_diplom3

1 year, 1 month ago
ሐሙስ ማታ ከ 2:00- 3:00 እንዲሁም …

ሐሙስ ማታ ከ 2:00- 3:00 እንዲሁም ቅዳሜ ማታ ከ 2:30 - 3:30 በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርብላችሁ የአፍሪካ አካዳሚ የቀጥታ ፕሮግራም ዛሬም ይቀጥላል።

ያለዎትን ጥያቄ፣ሃሳብ እንዲሁም አስተያየት እንዲሰጡንና ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ግብዣችን ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ

1 year, 1 month ago

የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ

?????????
https://t.me/africaacademy_diplom3

1 year, 1 month ago
***✨***አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም …

አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።

? የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
? በነፃ መሆኑና ለሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
? በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታና ርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
?የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
?️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በይሳምንቱና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
?ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤

?በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲራ
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ

⏱️የትምህርት ቆይታው አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።

?ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
- በድምፅ

(የመመዝገቢያውን ሊንክ በመጀመሪያው የኮሜንት መስጫ ሳጥንና ባዮ ላይ ያገኙታል።)

እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎም ላሉ ሁሉ ያጋሩ።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 11 months, 3 weeks ago

Last updated 11 months, 3 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 10 months, 2 weeks ago