ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
*💐 ሀያ ወደ ደርስ ደርስ ደርስ💐 💐*
💐ኪታብ አል ሙዕተቀዱ አሶሂሁ 💐
💐በወንድማቺን አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ 💐
💐ተ 💐
💐 ጀ 💐
💐 ም 💐
💐 ሯ 💐
💐ል 💐
💐የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ*💐*
ማስታዎሻ
ደረጃችሁ ለሒፍዝ ሳይደርስ ሒፍዝ አትጀምሩ ቡሀላ ትቸገራላችሁ ; ስለሆነም የሚሻለው መጀመሪያ ቁርአንን በደንብ አድርጎ መቅራት ያስፈልጋል የተጅዊድን ህግጋት በመጠበቅ ማለት ነው ...!!
ስለዝህ ሓፍዞ ተጅዊድ ባዶ ከመሆን መጀመሪያ ቁርአንን አስተካክሉ ..!!
والله أعلم
አንተ መስራት ካቃተህ ሌሎቹን ተዋቸው መንገድ ላይ ቁመህ እንቀፋት አትሁን።ምቀኛም አትሁን ጥሩ አይደለም ስራህን ታበላሻለህ።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
ያ አሏህ .... የውስጡን ሐጃ
መግለፅ አቅቶት «ኢላሂ» ያለን
ሰው ሁሉ ሐጃውን አሳካለት!!
አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታች አላህ ምስጋና ይገባው ወንድሜ ተለቆልኛል አልሀምዱሊላህ
እህት ወንድሞቼ ከጎኔ የቆማችሁ ዱአም ያደረጋችሁልኝ አላህ ኸይር ጂዛችሁን ይክፋላችሁ
በስደት* ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ.
በተለይ በዘረኝነት ደሞ ይበልጥ ያማል እና አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እህታችሁ ኡሙ ኢክራም***
~ ወዳጆቼ! የዒባዳ ነገር ለነገ የሚቀጥሩት አይደለም። ሳድግ፣ ስጠነክር፣ ሳገባ አትበሉ። በዕድሜ ከፍ ባለ ቁጥር የሰው ልጅ ይደክማል፣ ይሰንፋል፣ ይሰለቻል፣ ቀልቡ ይደርቃል።
ምርጡ ዒባዳ የጠዋቱ ዘመን የወጣትነት ጊዜው ነው። ይጣፍጣል። ያን ዘመን አላህም ይወደዋል። ስለዚህ በወጣትነት ዕድሜ ላይ ያላችሁ አሟጣችሁ ተጠቀሙበት።በርትታችሁ ፁሙ።አብዝታችሁ ስገዱ። በፍቅር የአላህን ቁርአን ቅሩ። ቁጭ ብላችሁ ከሸይኽ እጅ ተማሩ። ወደፊት ነገሮች ሲስተካከሉልኝ ብላችሁ አትቅጠሩ። ወደፊት የሚበላሽ እንጂ የሚስተካከል ነገር የለም። ኢማናችሁ ይደክማል ። ሞራላችሁ ይወድቃል።
ቀናችሁ ዛሬ ነው ። ስለነገው ምንም ዋስትና የላችሁም። በአላህ እምላለሁ! ከፍ ባላችሁ ጊዜ ያላችሁበት ሁኔታ አሳዝኗችሁ በወጣትነት ዘመናችሁ በሠራችሁት ዒባዳ የምትጽናኑበት ዘመን ይመጣል።
አላህ ያበርታን።
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Maria Ulfah
القارئ ماريا أولفا ??
ለሴቶች ብቻ የተከፈተ ቻናል.
በተጅዊድ የሴት ቃሪወች ለማግኝት ተቀላቀሉ
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana